category large_stringclasses 7
values | headline large_stringlengths 10 171 | text large_stringlengths 1 26.4k | url large_stringlengths 13 180 | lang large_stringclasses 16
values |
|---|---|---|---|---|
politics | የፈረንሳይ ዜጎች በማዳጋስካር መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ተፈረደባቸው | በማዳጋስካር ፕሬዝዳንት አንድሪ ራጆኤሊና ላይ መፈንቅለ መንግሥት ለማድረግ በማቀድ ሁለት የፈረንሳይ ዜጎች የ10 እና 20 አመት እስር ተፈርዶባቸዋል። ፖል ራፋኖሃራና እና ፊሊፕ ፍራንኮይስ የተባሉት ግለሰቦች የመንግስትን ደህንነት አደጋ ላይ በመጣል፣ ፕሬዚዳንቱን ለመግደር በማሴርና የወንጀል ማህበር በመፍጠር በሚል ተከሰው ነበር። ሌሎች 20 ተከሳሾችም በእስር ተቀጥተዋል። የግለሰቦቹ ጠበቃ ቅጣቱን በመቃወም ይግባኝ ለማቅረብ ማቀዱን ተናግሯል። "እኔ እንደጠበቅኩት ሳይሆን ፍትሃዊ ያልሆነ ፍርድ ነው...የፖ... | https://www.bbc.com/amharic/news-59699569 | amh |
politics | እንደ አዲስ የተቀሰቀሰው የኢትዮ-ሱዳን ውዝግብ | የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ወታደሮቼን ገድሏል ስትል ሱዳን ክስ አሰምታለች። የሱዳን መንግሥት ድምፅ የሆነው ሱና እንደዘገበው አንድ ሲቪልን ጨምሮ ሰባት ወታደሮች በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ተገድለዋል። የሱዳን መከላከያ ኃይል ሰኔ 19 ቀን 2014 ዓ. ም. ባወጣው መግለጫ፣ የኢትዮጵያ ወታደሮች ሱዳናውያኑን ከገደሉ በኋላ “አስክሬናቸውን ለሕዝብ በአደባባይ አሳይተዋል” ሲል ከሷል። የሱዳን መንግሥት በመግለጫው ለድርጊቱ “ምላሽ እሰጣለሁ” ሲል ዝቷል። ኢትዮጵያ ግን ይህ ሆን ተብሎ በሱዳን በኩል የተፈጸመ... | https://www.bbc.com/amharic/articles/cv2694mlq6jo | amh |
politics | ኔቶ ከቻይና ተደቅኗል ስላለው ወታደራዊ ስጋት አስጠነቀቀ | በብራሰልስ የተገናኙት የየሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃልኪዳን ድርጅት (ኔቶ) መሪዎች በቻይና ተደቅኗል ስላሉት ወታደራዊ ስጋት ያስጠነቀቁ ሲሆን "ስልታዊ እንቅፋት" ሲሉ የአገሪቷን ባህሪይ ገልጸውታል። ቻይና የኒኩለር የጦር መሳሪያዋን በፍጥነት እያሰፋች መሆኗን ጠቅሰው የወታደራዊ አቅሟን በማዘመን ረገድ ግልፅ ነበረች ብሎም ከሩሲያ ጋርም በወታደራዊ ትብብር እያደረገች መሆኑን ተናግረዋል። የኔቶ ዋና ሃላፊ ጄንስ ስቶልተንበርግ ቻይና በወታደራዊ እና በቴክኖሎጂ ረገድ ወደ ኔቶ "እየቀረበች" እንደሆነ አስጠንቅቀ... | https://www.bbc.com/amharic/news-57479656 | amh |
politics | ቀጣይ የዩኬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዛሬ እኩለ ቀን ይለያል | ተሰናባቹን የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንን ለመተካት በመወዳደር ላይ ከሚገኙት ሊዝ ትረስ ወይም ሪሺ ሱናክ መካከል አሸናፊው ዛሬ በአገሪቱ ሰዓት አቆጣጠር እኩለ ቀን ላይ ይታወቃል። አሸናፊው ግለሰብ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያለ ኢኮኖሚን እና በ40 ዓመታት ከፍተኛው የተባለለትን የዋጋ ግሽበት የሚረከብ ይሆናል። ቀጣዩ መሪ የተከማቸ ኤሌክትሪክ ኃይል ክፍያን መሰረዝን ጨምሮ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያሉ ቤተሰቦችን ለመርዳት እቅድ መያዙን ቢቢሲ ከምንጮቹ ተርድቷል። ይህን ምርጫ ሊያሸንፉ ይች... | https://www.bbc.com/amharic/articles/crg22eqq4gxo | amh |
politics | "የተጠየቅኩባቸው ጉዳዮች ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ጋር የሚገናኙ አልነበሩም" እያስፔድ ተስፋዬ | ማኅበራዊ አንቂና በተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን ላይ ሲሰራ የቆው ከኢያስፔድ ተስፋዬ ከ43 ቀናት የእስር ቆይታ በኋላ ከቀናት በፊት ተለቋል። ኢያስፔድ የሰማያዊ ፓርቲ አባል ከነበረበት ጊዜ አንስቶ ላለፉት አስር ዓመታት ያህል በተለያዩ ወቅቶች የቅርቡን ጨምሮ ለዘጠኝ ጊዜያት ያህል ታስሯል። ነገር ግን ከአንድ ወር በላይ ሲታሰር የአሁኑ ለሦስተኛ ጊዜ ነው። ከአንድ ባልደረባው ጋር በቅርብ በመሰረቱት 'ኡቡንቱ' በተሰኘ ዩቲዩብ ቴሌቪዥን ላይ ሲሰራ ከነበረው ኢያስፔድ ከአስር ከወጣ ከቀናት በኋላ ከቢቢሲ ጋር ቆይ... | https://www.bbc.com/amharic/news-60082637 | amh |
politics | ባይደን እና ፑቲን የጄኔቫውን ንግግር ቢያወድሱም አለመግባባቱ እንደቀጠለ ነው | የአሜሪካ እና የሩሲያ ፕሬዚዳንቶች በጄኔቫ ያደረጉትን ውይይት ቢያደንቁም እአአ ከ 2018 ወዲህ በተደረገው የመጀመሪያ ስብሰባ ብዙም ተጨባጭ ውጤት አልተገኘበትም፡፡ አለመግባባቶች እንደተነሱ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ገልጸው ሩሲያም አዲስ ቀዝቃዛ ጦርነት እንደማትፈልግ ተናግረዋል፡፡ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በበኩላቸው ባይደን ልምድ ያካበቱ የሀገር መሪ እንደሆኑና ሁለቱም "ተመሳሳይ ቋንቋ" ስለመናገራቸው አስረድተዋል፡፡ ውይይቱ ከተያዘለት ጊዜ አጥሮ ለሦስት ሰዓታት ያህል የተካሄደ ነበር... | https://www.bbc.com/amharic/news-57508109 | amh |
politics | ጃዋር መሐመድ፡ እነ አቶ ጃዋር ወደ ግል ሆስፒታል ተወሰዱ | አቶ ጃዋር መሐመድ፣ በቀለ ገርባ እና ሐምዛ አደነ ወደ መረጡት የግል ሆስፒታል ዛሬ ረፋዱ ላይ ተወሰዱ። ከ30 ቀናት በላይ በረሃብ አድማ ላይ እንደሚገኙ የተነገራለቸው ተከሳሾች፤ የተወሰዱት ላንድማርክ ተብሎ ወደሚጠራው ሆስፒታል መሆኑን ቢቢሲ ለጉዳዩ ቅርበት ካላቸው ምንጮች እና የቤሰተብ አባላት መረዳት ችሏል። ተከሳሾቹ ታሰረው ይገኙበት ከነበረው ቃሊቲ ማረሚያ ቤት በአምቡላንስ ተጭነው በጸጥታ ኃይሎች ታጅበው ወደ ሆስፒታሉ ተወሰደዋል። የቤተሰብ አባላት እና ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጭ እንደሚሉት፤ የተ... | https://www.bbc.com/amharic/news-56235748 | amh |
politics | ኦብነግ ከምርጫው ራሱን ያገለለው ለቦርዱ ያቀረበው አቤቱታው መፍትሄ ባለመግኘቱ እንደሆነ ገለጸ | በተራዘመውና መስከረም 20 ሊካሄድ በታቀደው የሶማሌ ክልል ምርጫ ላይ የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ) እንደማይሳተፍ አስታወቀ። ግንባሩ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ምዝገባና ሌሎች ችግሮችን በተመለከተ አቅርቦት የነበረው አቤቱታ መፍትሄ ባለማግኘቱ እንደሆነ፣ የኦብነግ የአዲስ አበባ ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ አህመድ አብዱላሂ ለቢቢሲ ተናግረዋል። የኦብነግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በክልሏ ዋና ከተማ ጅግጅግጋ ውስጥ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ነው ከምርጫው... | https://www.bbc.com/amharic/news-58582805 | amh |
politics | ሰሜን ኮሪያ ወጣቶች የደቡብ ኮሪያን መደበኛ ያልሆነ ቋንቋ እንዳይጠቀሙ አስጠነቀቀች | የሰሜን ኮሪያ የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን ወጣቶች የደቡብ ኮሪያ መደበኛ ያልሆነ ቋንቋ እንዳይጠቀሙና የሰሜን ኮሪያን መደበኛ ቋንቋ እንዲገለገሉ አሳሰቡ። ወጣቶች ከደቡብ ኮሪያ የተቀዱ የፋሽን፣ የፀጉር ስታይል እንዳይጠቀሙ እና ሙዚቃ እንዳያዳምጡ የሰሜን ኮሪያ ይፋዊ ጋዜጦችም አዲስ ማስጠንቀቂያ ሰጥተው ነበር። ይህ የውጭ ጫናን ለማስቆም ያለመና ከባድ ቅጣት የሚያስከትለው አዲስ ሕግ አካል ነው። ሕጉን ጥሰው የተገኙም ከእስራት እስከ ሞት ድረስ ሊቀጡ ይችላሉ። ሮዶንግ ሲንመን ጋዜጣ ወጣቶች የደቡብ ኮሪያን የ... | https://www.bbc.com/amharic/news-57872237 | amh |
politics | ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ የአማራ ክልል ልዩ ኃይል አዛዥ ሆነው ተሾሙ | ከእስር የተፈቱት ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ የአማራ ክልል ልዩ ኃይል አዛዥ ሆነው ተሾሙ። የአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በማህበራዊ ትስስር ገፁ በዛሬው ዕለት ባወጣው መረጃ የክልሉ ርዕሰ መስታድር አገኘሁ ተሻገር ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞን የክልሉ ልዩ ኃይል አዛዥ አድርገው መሾማቸውን ነው። ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ ከከሸፈው መፈንቅለ መንግሥትና ከአማራ ክልል ባለስልጣናት ግድያ ጋር ተያይዞ አንደኛው ተጠርጣሪ ነበሩ። ከሰኔ 15 ክስተት በፊት የክልሉ ልዩ ኃይል አዛዥ የነበሩ ሲሆን የነ ዶክ... | https://www.bbc.com/amharic/news-57922563 | amh |
politics | ባይደን በፑቲን ላይ የሰጡትን አስተያየት ተከትሎ ሩሲያ አምባሳደሯን ጠራች | ሩሲያ ዋሽንግተን የሚገኙ አምባሳደሯን ለውይይት በሚል ከሰሞኑ ጠርታለች። ከአሜሪካ ጋር ያለው የሻከረ ግንኙነት የማይቀለበስ ደረጃ ላይ እንዳይደርስም ለመምከር ነው ተብሏል። የሩሲያ መንግሥት እንዳሳወቀው አምባሳደር አናቶሊ አንቶኖቭ ወደ ሞስኮ የተጠሩበት ምክንያት አገሪቷ ከአሜሪካ ጋር ያላት ግንኙነት መጥፎ ሁኔታ ላይ በመድረሱ ያንን አቅጣጫ ለማስያዝ ነው ብሏል። ይህንን ውሳኔ ሩሲያ ያሳወቀችው ፕሬዚዳንት ባይደን በአሜሪካ ምርጫ ላይ ጣልቃ ገብተዋል የሚባሉትን ቭላድሚር ፑቲንን "ዋጋ ይከፍላሉ" ማለታቸውን... | https://www.bbc.com/amharic/news-56440705 | amh |
politics | በናይጄሪያ ከ1800 በላይ ታራሚዎች ከእስር ቤት ማምለጣቸው ተሰማ | በናይጄሪያ የሚገኝ እስር ቤት በታጣቂዎች ጥቃት መድረሱን ተከትሎ ከ1 ሺህ 800 በላይ ታራሚዎች ማምለጣቸው ተገልጿል። ክስተቱ ያጋጠመው በደቡብ ምስራቅ በምትገኘው ኦውሪ ግዛት ሲሆን ታጣቂዎች የእስር ቤቱን ሰብረው በመግባቱ የህንፃውን የተወሰነ ክፍልም በቦንብ አፈንድተውታል ተብሏል። ኦውሪ ማረሚያ ማዕከል ተብሎ በሚታወቀው እስር ቤት ታጣቂዎቹ በጭነት መኪናና በአውቶብስ ተጭነው የመጡት በትናንትናው እለት ነው። ፖሊስ ጥቃቱን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ ታጣቂዎች ተወንጫፊ ሮኬቶችን ጨምሮ፣ ከባድ መሳሪያዎችና... | https://www.bbc.com/amharic/news-56645972 | amh |
politics | በጀርመን በተካሄደው ምርጫ የአንጌላ ሜርክል ፓርቲ ተሸነፈ | የጀርመኑ ሶሻል ዴሞክራቶች ፓርቲ የመራሄተ መንግሥቷ አጌላ ሜርክልን ፓርቲ በጠባብ ውጤት ማሸነፉን ቀዳሚ የምርጫ ውጤቶች አመላከቱ። ሶሻል ዴሞክራት ፓርቲ 25.7 በመቶውን ድምጽ ሲያገኝ ገዢው ወግ አጥባቂው ፓርቲ ደግሞ 24.1 በመቶ ድምጽ አግኝቷል። የግሪን ፓርቲ በታሪኩ ከፍተኛ የሆነውን 14̇ በመቶ ድምጽ ማግኘቱም አነጋጋሪ ሆኗል። በቀጣይም መንግሥት ለመመስረት የሚያስፈልገውን አብላጫ ድምጽ አንድ ፓርቲ ባለማግኘቱ ፓርቲዎቹ ጥምር መንግሥት መፍጠር ይጠበቅባቸዋል። ምርጫው ከጅማሮው ውጤቱን ለመገመት የሚ... | https://www.bbc.com/amharic/news-58704015 | amh |
politics | የሕንድ የዘር ግንድ ያላቸው ሪሺ ሱናክ ቀጣዩ የዩኬ ጠቅላይ ሚንስትር ለመሆን ፉክክሩን እየመሩ ነው | ተሰናባቹን የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚንስትር ቦሪስ ጆንሰንን ለመተካት እየተደረገ ያለውን ትንቅንቅ የሕንድ የዘር ግንድ ያላቸው ሪሺ ሱናክ እየመሩ ይገኛሉ። ሱናክ የወግ አጥባቂ ፓርቲ መሪ ለመሆን እስካሁን የተካሄዱ ሁለት ተከታታይ ምርጫዎችን አሸንፈዋል። ከሕንዳውያን ወላጆች የተወለዱት ሪሽ ሱናክ በመጀመሪያው ዙር ምርጫ 88 ድምጽ ያገኙ ሲሆን የንግድ ሚንስትሯ ፔኒ ሞርደንት 67 ድምጽ በማግኘት ሁለተኛ ሆነው ነበር። የውጭ ጉዳይ ሚንስትሯ ሊዝ ትረስ ደግሞ በ50 ድምጽ ሦስተኛ ደረጃን ይዘው ነበር በመ... | https://www.bbc.com/amharic/articles/c3ge94zjr29o | amh |
politics | የሱዳን ጦር የተባበሩት መንግሥታትን ድጋፍ ጠየቀ | የሱዳን ጦር መሪ ጀነራል አብደል ፋታህ አል-ቡርሃን የተባበሩት መንግሥታት የሽግግር መንግሥቱን እንዲደግፍ ጥሪ አቀረቡ። ጀነራል አል-ቡርሃን ይህን ጥያቄ ያቀረቡት የተመድ የሱዳን ተወካይ የሆኑትን ቮልከር ፔርዝስ አግኝተው ባነጋገሩበት ወቅት ነው። የተመድ ተወካዮ ከአል-ቡርሃን ጋር መገናኘታቸውን በትዊተር ገጻቸው የገለጹ ሲሆን፤ ምንም አንኳ ሱዳን ሕገ መንግሥታዊው ሥርዓት እንዲመለስ ብትስማም፤ ሌሎች ቁልፍ የሆኑ ጉዳዮች መከናወን አለባቸው ብለዋል። ጀነራል አል-ቡርሃን ወደ ሥልጣናቸው እንዲመለሱ ከተደረጉ... | https://www.bbc.com/amharic/news-59515622 | amh |
politics | ከጀርመኑ የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ጀርባ ያለው ግለሰብ እና ቡድን ማነው? | ቱሪንጋ የሚባለው የምሥራቅ ጀርመን ቀጠና ውስጥ ነው የሚኖሩት። እስከ ዛሬ እምብዛም ያልተወራለት ቡድን ነው። ባለፈው ሳምንት በጀርመን ከተሞከረው መፈንቅለ መንግሥት ጋር ተያይዞ ግን ስማቸው ይነሳ ጀምሯል። የጀርመንን ምክር ቤት ተቆጣጥረው የዘመናዊ ጀርመን ሥርዓተ መንግሥትን በንጉሣውያን አስተዳደር ለመቀየር ነበር የወጠኑት። የውጥኑ መሪ ቤተሰቦች አካባቢውን ከአንደኛው የዓለም ጦርነት በፊት መርተዋል። መሪው አሁን ዘብጥያ ወርዷል። ሆኖም ግን የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራው የጀርመን ፖሊሶችን አስደንብሯል። ... | https://www.bbc.com/amharic/articles/c72qdge04zno | amh |
politics | የፊደል ካስትሮ ወንድም ራውል ካስትሮ ከኩባ ኮሚኒስት ፓርቲ መሪነት ለቀቁ | የፊደል ካስተሮ ወንድም ራውል ካስትሮ ከኩባ ብቸና ገዢ ፓርቲ ሊቀመንበርነት ለቀቁ። ራውል ካስትሮ ከደሴቲቱ አገር ኩባ ኮሚኒስት ፓርቲ መሪነታቸው መነሳታቸውን ሲገልጹ ቤተሰቦቻቸው ለስድስት አስርት ዓመታት የቆየበትን የሥልጣን ጊዜ አጠናቋል። የ89 ዓመቱ ካስትሮ አመራሩን "በጋለ ስሜት እና በፀረ-ኢምፔሪያሊዝም መንፈስ ለተሞላ" የወጣቱ ትውልድ እንደሚያስተላልፉ ለፓርቲው ጉባኤ ተናግረዋል። ተተኪያቸውም ለአራት ቀናት በሚካሄደው ጉባኤ መገባደጃ ላይ ይመረጣል። እርምጃው በ1959 አብዮት የጀመረው የእርሳቸው ... | https://www.bbc.com/amharic/news-56737752 | amh |
politics | የአሜሪካ ከፍተኛ ዲፕሎማቶች በዚህ ሳምንት በአዲስ አበባ ይጠበቃሉ | የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ከፍተኛ ባለሥልጣናት በዚህ ሳምንት ለአራት ቀናት ወደ አዲስ አበባ፣ ካርቱም እና ሪያድ በመጓዝ ውይይት እንደሚያደርጉ ተገለጸ። ባለሥልጣናቱ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ኃላፊ የሆኑት ሞሊ ፊ እና በአምባሳደር ጄፍሪ ፌልትማን ምትክ በቅርቡ የተሾሙት አዲሱ የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ዴቪድ ሳተርፊልድ ናቸው። ከሰኞ ጥር 09 እስከ ጥር 12/2014 ዓ.ም በሚደረገው በዚህ የዲፕሎማቶቹ ጉዞ በኢትዮጵያና በሱዳን ጉዳዮች ላይ ትኩረት እንደሚያደርግ... | https://www.bbc.com/amharic/news-59988906 | amh |
politics | ታሊባን በርካታ ግዛቶችን መቆጣጠሩን ተከትሎ የሰዓት እላፊ ታወጀ | የታሊባን ታጣቂዎች በርካታ ግዛቶችን መቆጣጠራቸውን ተከትሎ የአፍጋኒስታን መንግሥት የሰዓት እላፊ አውጇል። የአፍጋኒስታን መንግሥት ይህንን የሰዓት እላፊ ያወጀውም የታሊባን ታጣቂዎች ሌሎች ከተሞችን ከመውረር ለማስቆም ነው ብሏል። ከመዲናዋ ካቡልና ሌሎች ሁለት ግዛቶች ውጭ በሌሎች የአገሪቱ ክፍሎች ከምሽቱ 4 ሰዓት እስከ ሌሊት 10 ሰዓት ድረስ መንቀሳቀስ አይችልም። በባለፉት ሁለት ወራት በታሊባንና በአፍጋኒስታን የመንግሥት ኃይሎች መካከል የሚደረገው ውጊያው ተባብሷል። በቅርብ ሳምንት ዓለም አቀፍ ወታደሮች... | https://www.bbc.com/amharic/news-57960082 | amh |
politics | ማክሮን “የአዕምሮ ጤና ምርመራ” ያስፈልጋቸዋል ሲሉ የቱርኩ ኤርዶጋን ተናገሩ | የቱርክ ፕሬዝደንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶጋን የፈረንሳዩ ፕሬዝደንት ኤማኑኤል ማክሮን “የአዕምሮ ጤና ምርመራ” ያስፈልጋቸዋል ማለታቸውን ተከትሎ ፈረንሳይ የቱርክ አምባሳደሯን ጠራች። ኤርዶጋን የፈረንሳዩን ፕሬዝደንት የአዕምሮ ጤና ምርመራ ያስፈልጋቸዋል ያሉት ፕሬዝደንት ማክሮን ጽንፈኛ እስላማዊነትን ለመዋጋት ቃል መግባታቸውን ተከትሎ ነው። ፈረንሳያዊው መምህር አወዛጋቢውን የነብዩ መሐመድን የካርቱን ምስሎች ክፍል ውስጥ ማሳየቱን ተከትሎ አንገቱ ተቀልቶ መገደሉን ተከትሎ ፕሬዝደንት ማክሮን በጉዳዩ ላይ ጠንከር ... | https://www.bbc.com/amharic/news-54681088 | amh |
politics | ሩሲያ ዩክሬንን 'መውረር ጀምራለች' ያሉት ባይደን ሞስኮ ላይ ማዕቀብ ጣሉ | አሜሪካ ሩሲያ ላይ የተለያዩ ማዕቀቦችን ጣለች። ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ሩሲያ ዩክሬንን 'መውረር ጀምራለች' ካሉ በኋላ አስተዳደራቸው በሞስኮ ላይ ጠንካራ መዕቀብ መጣሉን ያስታወቁት። "ሩሲያን ከምዕራቡ ዓለም አገራት የፋይናንስ ፈሰስ እንቆርጣታለን" ብለዋል። ውሳኔው ላይ የደረሱት ሩሲያ ወታደሮቿን ወደ ሁለት የዩክሬን ክልሎች ከላከች በኋላ ነው። ሁለቱ ክልሎች በአማጽያን የተያዙ ሲሆኑ፤ ሩሲያ ከሰሞኑ ራሳቸውን የቻሉ ግዛቶች ናቸው ስትል እውቅና ሰጥታለች። ሁለቱ በአማጽያን የተያዙ ክልሎችን ሩሲያ ነጻ ብላ ... | https://www.bbc.com/amharic/news-60489368 | amh |
politics | ዴሞክራቶች የትራምፕ ደጋፊ የሆኑትን ሴት ከኮንግረስ ለመፈንገል እያሴሩ ነው | በአሜሪካ ፖለቲካ ቁንጮ ከሆኑት ሁለት ፓርቲዎች መካከል አንዱ የሆኑት ዴሞክራቶች፤ የትራምፕ ደጋፊ የሆኑትን ሕግ አውጭ ከጨዋታ ውጭ ለማድረግ እየጣሩ ነው። የሪፐብሊካን ፓርቲ አባል የሆኑት ወግ አጥባቂዋ ፖለቲከኛ በማሕበራዊ ድር አምባ ገፆቿ ላይ በጻፉት ጉዳይ ነው ከኃላፊነቷ ትነሳ እየተባለ ያለው። ማርጆሪ ታይለር ግሪን የተባሉት ሪፐብሊካን በሴራ ትንተና ያምናሉ። የመስከረም 9/11 የሽብር ጥቃት ሆን ተብሎ የተቀነባበረ ነው ብለው ከሚያምኑ አሜሪካዊያን መካከልም አንዷ ናቸው። ጆርጂያ ግዛት ወኪል የሆኑት... | https://www.bbc.com/amharic/news-55899058 | amh |
politics | ጆን ማጉፉሊ፡ ኮሮናቫይረስን ከአገር አባረዋለሁ ያሉት መሪ | የታንዛንያው ፕሬዝዳንት ጆን ማጉፉሊ የኮሮረናቫይረስን በተመለከተ በሚሰጧቸው አስተያየቶችና በሚያስተላልፏቸው ውሳኔዎች የዓለምን ትኩረት መሳብ የቻሉ መሪ ናቸው። በአሁኑ ወቅት ደግሞ ለሁለተኛ ጊዜ ፕሬዚዳንት ሆነው ለመመረጥ እየሰሩ ነው። ኮቪድ-19 ታንዛኒያ ሲደርስ ፕሬዚዳንቱ ሰዎች በቤታቸው መቆየት የለባቸውም ብለው አጥብቀው ይከራከሩ ነበር። እንዳውም ቫይረሱ እንዲጠፋ ቤተክርስቲያን እና መስጂድ ሄደው እንዲጸልዩ አበረታትተዋል። ''ኮሮናቫይረስ እርኩስ መንፈስ ነው፤ በክርስቶስ ሰውነት ውስጥ ሊቆይ አይችል... | https://www.bbc.com/amharic/news-54643712 | amh |
politics | በሶማሊያ ምርጫ ዋዜማ አንድ አጥፍቶ ጠፊ የበርካታ ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ | ሶማሊያ ውስጥ አንድ አጥፍቶ ጠፊ ባፈነዳው ቦምብ ቢያንስ 10 ሰዎች መገደላቸው ተዘግቧል። አጥፍቶ ጠፊው ጥቃቱን ያደረሰው ሶማሊያ ምርጫ ለማካሄድ አንድ ቀን ሲቀራት ነው። ፍንዳታው የደረሰው በልደወይኔ በተሰኘችው ማዕከላዊ ሶማሊያ በምትገኝ ከተማ ሲሆን የከተማዋ ባለሥልጣና በሚያዘወትሩት አንድ ሬስቶራንት ውስጥ ነው ጥቃቱ የተፈፀመው። ሮይተርስ የተሰኘው የዜና ወኪል እንደዘገበው ከሟቾቹ መካከል ለሶማሊያ ፓርላማ ለመመረጥ ዕጩ የነበሩ ግለሰብ ይገኙበታል። የአል-ሸባብ ታጣቂዎች ጥቃቱን የፈፀምነው እኛ ነን ብ... | https://www.bbc.com/amharic/news-60451325 | amh |
politics | ዕጸ ፋርስ እና የእባብ መርዝ የወጪ ንግድን አቀላጥፋለሁ የሚሉት የኬንያ ዕጩ ፕሬዚዳንት | በልጅነታቸው የኬንያ ጎዳና ተዳዳሪ በኋላም በአንድ ወቅት በዩናይትድ ኪንግደም የመቃብር ቆፋሪ የነበሩት የአሁኑ የኬንያ ዕጩ ፕሬዝዳንት፣ ጆርጅ ዋጃኮያህ ለአገራቸ ዕጸ ፋርስ፣ የእባብ መርዝ እና የጅብ ዘር ፍሬን የወጭ ንግድ በከፍተኛ ሁኔታ አቀላጥፋለሁ እያሉ ነው። ብዙዎች የዕቅዳቸውን ተግባራዊነት ቢጠራጠሩትም የኬንያው ዕጩ ፕሬዚዳንት የምርጫ ቅስቀሳ በርካቶችን አስደምሟል። የ63 ዓመቱ ፕሮፌሰር እንዲሁም 17 ዲግሪ እንዳላቸው የሚናገሩት ዋጃኮያህ በመጪው ነሐሴ በሚካሄደው የኬንያ ምርጫ ከሚወዳደሩት አራት... | https://www.bbc.com/amharic/articles/cmlelnl7rklo | amh |
politics | ቦሪስ ጆንሰን ከምርጫ ራሳቸውን በማግለላቸው በተፎካካሪያቸው ተሞገሱ | ሪሺ ሱናክ የቀድሞውን ጠቅላይ ሚንስትር ቦሪስ ጆንሰንን በይፋ አሞገሱ። ሙገሳው የመጣው ጆንሰን ለጠቅላይ ሚንስትርነት በድጋሚ እንደማይወዳደሩ ካስታወቁ በኋላ ነው። “ቦሪስ ጆንሰን ብሬግዚት እና የክትባት ስርጭት ላይ ስኬታማ ነበሩ” ሲሉ ሪሺ ሱናክ በትዊተር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል። “ፈታኝ ከሆኑ ጊዜያቶች በአንዱ አገራችንን መርተዋል። ፑቲን በዩክሬን የጀመሩት አረመኔያዊ ጦርነት ወቅትም ነበሩ። ለዚህም ሁሌም እናመሰግናቸዋለን።" በቀጣይ የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚንስትር ለመሆን የተሻለ ዕድል አላቸው... | https://www.bbc.com/amharic/articles/cx0yn2vkv22o | amh |
politics | የዩክሬን ብሔራዊ ቡድን ማልያ ሩስያን አስቆጣ | የዩክሬን የእግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን ማልያ ላይ በሩሲያ ቁጥጥር ስር የምትኘው ክሬሚያን ያካተተ ካርታ መካተቱን ተከትሎ ሞስኮ ቁጣዋን እየገለጸች ነው። ዩክሬን በዩሮ 2020 የምትጫወትበትን ማልያ ይፋ ያደረገች ሲሆን ማልያውም የከፍተኛ ውዝግብ ምክንያት የሆነችው ክሬሚያን ያካተተ ነው። በማልያውም ላይ ‘ድል ለዩክሬን’ የሚል መልዕክት ተጸዕፏል። ሩሲያ በአውሮፓውያኑ 2014 ነበር የክሬሚያን አካባቢ ከዩክሬን ወስዳ የራሷ ያደረገችው። በዚህም ሩሲያ አካባቢውን የግዛቷ አካል አድርጋ የምትቆጥረው ቢሆንም ዓለም... | https://www.bbc.com/amharic/news-57380988 | amh |
politics | የደቡብ አፍሪካ የነፃነት ወቅት ወታደሮች ሚኒስትሮችን አግተው ነበር ተባለ | የደቡብ አፍሪካ ግብረ ኃይል በኦፓርታይድ አገዛዝ ወቅት ላደረጉት ትግል ካሳ ይከፈለን በሚል የነፃነት ወቅት ወታደሮች ሁለት ሚኒስትሮችን አግተው እንደነበርና ነፃ መውጣታቸውንም አስታውቋል። ኤኤንሲ ከነጮች አፓርታይድ አገዛዛዝ ወቅት ነፃ ለመውጣት በሚደረገው ትግል ወታደራዊ ክንፍ አቋቁሞ የነበረ ሲሆን የዚህም ክንፍ አባላት ናቸው በአሁኑ ወቅት ለቤተሰቦቻቸው የመኖሪያ ቤት እና የህክምና መድን የሚሆን 280 ሺህ ዶላር የአንድ ጊዜ ክፍያ እየጠየቁ ያሉት። ትናንት ማምሻውን በዋና ከተማዋ ፕሪቶሪያ በሚገኝ ሆቴ... | https://www.bbc.com/amharic/news-58908172 | amh |
politics | የደቡብ ሱዳን የውሃ ሚኒስትር ግብፅ ውስጥ ሕይወታቸው አለፈ | የደቡብ ሱዳን ውሃ ሃብት እና መስኖ ሚኒስትር ማናዋ ፒተር ጋትኩት ጉአል በግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ ውስጥ በሚገኝ አንድ ሆስፒታል ውስጥ ሕይወታቸው ማለፉን የአገራቸው መንግሥት አስታወቀ። ሚኒስትሩ በደረታቸው አካባቢ የነበረው ህመም ጸንቶባቸው ባለፈው አርብ ወደ ግብፅ ለህክምና ተጉዘው እንደነበር የደቡብ ሱዳን ተቀዳሚ ፕሬዝዳንት ሪክ ማቻር ገልጸዋል። የታመሙት የውሃ ሚኒስትር ግብፅ ከደረሱ በኋላ ቅዳሜ ዕለት ቀዶ ሕክምና የተረገላቸው ቢሆነም የዚያኑ ዕለት ማምሻውን ሕይወታቸው ማለፉን ነው ሪክ ማቻር የተናገ... | https://www.bbc.com/amharic/articles/cw0dqp5n0ezo | amh |
politics | 'የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች' 11ኛው ክልል በመሆን ሊቋቋም ነው | የኢትዮጵያ አስራ አንደኛው ክልል እንዲዋቀር የሚያስችል ድምጽ በቅርቡ ከተካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ውጤት መገኘቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። መስከረም 20/2014 ዓ.ም ከተካሄደው ሁለተኛ ዙር ምርጫ ጋር የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልልን ለማወቀር በተሰጠው የሕዝበ ውሳኔ ድምጽ መሠረት በአብላጫ ድምጽ ክልል የመሆን ድጋፍ አግኝቷል። በዚህም መሠረት በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ስር በተለያየ የአወቃቀር ደረጃ ላይ የነበሩት የኮንታ ልዩ ወረዳ፣ የምዕራብ ኦሞ፣ የቤንች ሸኮ፣ ... | https://www.bbc.com/amharic/news-58858515 | amh |
politics | የካፒቶሉን ነውጥ ተከትሎ ኩባንያዎች ፖለቲካዊ የገንዘብ ልገሳቸውን ሰረዙ | በባለፈው ሳምንት በዋሽንግተን የተነሳውን ነውጥ ተከትሎ በአሜሪካ ምክር ቤት ያሉ ሪፐብሊካኖች ከአገሪቱ ኩባንያዎች ዘንድ ከፍተኛ ውግዘትን አትርፈዋል። በርካታ ቁጥር ያላቸው የአሜሪካ ኩባንያዎች ለምረጡኝ ቅስቀሳ ሲያበረክቱት የነበረውንም ልገሳ እንሰርዛለን ብለዋል። በተለይም ጆ ባይደን እንዳይመረጡ ለማድረግ ልገሳ ያበረከቱት ኩባንያዎች ለምርጫ ቅስቀሳ ገንዘብ ከአሁን በኋላ አንለግስም ብለዋል። የፖለቲካ ልገሳዎችን ከሰረዙት ኩባንያዎች መካከል በሆቴል ዘርፉ ስመ ጥር የሆነው ማሪዮት፣ ሲቲ ባንክ እንዲሁም ስ... | https://www.bbc.com/amharic/news-55629199 | amh |
politics | "ሕዝብን ከማገልገል በላይ ክብር የለም"- አዲሱ የባህርዳር ምክትል ከንቲባ | በትናንትናው ዕለት፣ ጥቅምት 6፣ 2013 ዓ.ም ድረስ ሳህሉ (ዶ/ር) የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሆነው ተሹመዋል። የሶስተኛ ዲግሪያቸውን በስራ አመራርና ፍልስፍና ቻይና አገር ከሚገኘው ኋጁንግ ዩኒቨርስቲ በቅርቡ አጠናቀው የመጡት ድረስ ሳህሉ (ዶ/ር) ከዚህ ቀደም በአማራ ክልል የምሁራን ተሳትፎና አደረጃጀት ዘርፍ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አማካሪ፣ የምዕራብ ጎጃም ዞን ኮሙዩኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ፣ የሕዝብ ግንኙነትና የከተማ አደረጃት አማካሪና በምዕራብ ጎጃም ዞን ቋሪት ወረዳ ምክት... | https://www.bbc.com/amharic/news-54575536 | amh |
politics | በሄይቲ ፕሬዝደንት ግድያ 'ዋነኛው' የተባለ ተጠርጣሪ ተያዘ | ባለፈው ሳምንት በፕሬዝደንት ጆቨኔል ሞይዝ ላይ የተፈጸመውን ግድያ በማቀናጀት ቁልፍ ተጠርጣሪ ነው ብሎ ያመነውን ዶክተር በቁጥጥር ስር ማዋሉን የሄይቲ ፖሊስ ገለጸ። የ63 ዓመቱ የሄይቲ ተወላጅ ክርስቲያን ኢማኑኤል ሳኖን ሰኔ መጀመሪያ ላይ "በፖለቲካዊ ዓላማዎች" ምክንያት በግል አውሮፕላን ወደ ሄይቲ መብረሩን ይናገራሉ። የ53 ዓመቱ ሞይዝ ሐምሌ 7 መኖሪያ ቤታቸው በ 28 የውጭ ቅጥረኞች መገደላቸውን ፖሊስ አስቀድሞ ተናግሮ ነበር። ቀዳሚ እመቤቷ በጥቃቱ ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን ለህክምና ወደ አሜሪካ ተጉ... | https://www.bbc.com/amharic/57802063 | amh |
politics | አዲስ የተመሰረተው የተቃዋሚዎች ጥምረት እና የመንግሥት አስተያየት | የኢትዮጵያ ፌደራሊስት እና ኮንፌደራሊስት ኃይሎች ጥምረት በሚል በሥልጣን ላይ ያለውን መንግሥት ለመተካት በሚል ዘጠኝ የፖለቲካ ቡድኖች ዋሽንግተን አንድ ጥምረት መመስረታቸውን አስታውቀዋል። የኢትዮጵያ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ፣ ጥምረቱ ይህ ነው የሚባል የፖለቲካ መሰረት የሌለው ደካማ ስብስብ ነው ሲል አጣጥለውታል። በጥምረቱ ውስጥ ትብብር ለመፈጠር ከፈረሙት መካከል ህወሓት፣ የኦሮሞ ነጻነት ጦር፣ የሲዳማ ብሔራዊ ነጻነት ግንባር፣ የአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ይገኙበታል። ይህም ጥምረት... | https://www.bbc.com/amharic/news-59166791 | amh |
politics | “ታይዋን በዓለም አቀፍ ደረጃ እንድትገለል ቻይና ስትሞክር ቆይታለች” ታይዋን | የታይዋን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአሜሪካ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ናንሲ ፔሎሲ በአገራቸው ያደረጉትን አወዛጋቢ ጉዞ ትክክል ነው ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል። የናንሲ ፔሎሲን ጉብኝት ተከትሎም ቻይና በታይዋን ደሴት ዙሪያ የምታደርገውን መጠነ ሰፊ ወታደራዊ ልምምድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጆሴፍ ው አውግዘዋል። ናንሲ ፔሎሲ በታይዋን ያደረጉት ጉብኝት “በጣም ጠቃሚ ነው” እና ቻይና እያደረገቸው ባለው “የጠብ አጫሪነት” ምላሽ ዲሞክራቶችን ወደ ታይዋን ከመጋበዝ አያስቆማቸውም ብለዋል። የቻይና ግዛት የማስፋፋት ከታይዋን... | https://www.bbc.com/amharic/articles/cjqxdk2y39wo | amh |
politics | "የአማራ ብቻ ሳይሆን የጋምቤላ፣ የሲዳማና ደቡብ ክልል ልዩ ኃይሎች ቤንሻንጉል ጉሙዝ ገብተዋል" | ከሰሞኑ የአማራ ክልል ልዩ ኃይል በቤንሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞን ቡለን ወረዳ መግባቱን የወረዳው ኮሚዩኒኬሽን አስታውቋል። ከአማራ ክልል በተጨማሪ የጋምቤላ፣ የሲዳማ እንዲሁም የደቡብ ክልል ልዩ ኃይሎች ወደ አካባቢው መግባታቸውን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሰላም ግንባታና ፀጥታ ጉዳዮች ቢሮ የሰላም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ አብዮት አልቦሮ ለቢቢሲ ገልፀዋል። እነዚህ ኃይሎች በክልሉ በተቋቋመው ኮማንድ ፖስት ስር ሆነው የሰላም ማስከበር ሥራ እየሰሩ መሆናቸውን አቶ አብዮት ተናግረዋል። በተለይም የአማራ ክልል... | https://www.bbc.com/amharic/news-58557737 | amh |
politics | የፈረንሳዩ ማክሮን የሩሲያና ዩክሬንን ፍጥጫ ለማርገብ እየጣሩ ነው | የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን መጪዎቹ ቀናት እጅግ ወሳኝ ናቸው አሉ፡፡ ማክሮን ይህን ያሉት ትናንት ሰኞ ከሩሲያው ቭላድሚር ፑቲን ጋር ለሰዓታት የቆየ ንግግር ካደረጉ በኋላ ነው፡፡ ማክሮን ከፑቲን ጋር ያደረጉት ውይይት ፍሬ እንደሚያፈራ ፍንጭ ሰጥተዋል፡፡ ምዕራብ አገራት ሩሲያ ዩክሬንን ለመውረር ዝግጅቷን ጨርሳለች በሚል በአካባቢው ጦርነት ሊቀሰቀስ እንደሚችል መናገር ከጀመሩ ሰነባብተዋል፡፡ አንዳንድ ከአሜሪካ ምድር የሚወጡ መረጃዎች ሩሲያ ዩክሬንን ለመውረር ከሚያስችላት ወታደራዊ አቅም 70 ከመ... | https://www.bbc.com/amharic/news-60278395 | amh |
politics | ጄኔራል ባጫ እና ኢንጂነር ስለሺን ጨምሮ ለ27 ግለሰቦች የአምባሳደርነት ሹመት ተሰጠ | ጄኔራል ባጫ ደበሌ፣ ጄኔራል ሃሰን ኢብራሂምና፣ ኢንጂነር ስለሺ በቀለን ጨምሮ ለ27 አምባሳደሮች ሹመት መሰጠቱን የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የአምባሳደርነት ሹመት የሰጡት የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በዛሬው ዕለት ጥር 18/2014 ዓ.ም መሆኑም ተገልጿል። ከፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ጽህፈት ቤት የወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቀው ፕሬዚዳንቷ የሰጡት ሹመት ለ16 ግለሰቦች የባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር እንዲሁም ለሌሎች 11 ግለሰቦች ደግሞ የአምባሳደርነት ሹመቶች ናቸው። ... | https://www.bbc.com/amharic/news-60144166 | amh |
politics | የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ሚኒስትሮቻቸው በምሽት ክበቦች በመገኘታቸው ይቅርታ ጠየቁ | በጃፓን የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመግታት የወጣውን መመሪያ ተላልፈው ወደ ምሽት ክበቦች የሄዱ የአገሪቱ ባለስልጣናት ጉዳይ ከፍተኛ ትችትን አስከትሏል። ይህንንም ተከትሎ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር በሚኒስትሮቻቸው ስም ለህዝቡ ይቅርታ ለመጠየቅ ተገደዋል። መንግሥት በተደጋጋሚ አላስፈላጊ የሆኑ ስብሰባዎችን ህዝቡ እንዲያስወግድ ሲናገር የነበረ ሲሆን ይህንንም ሁኔታ ሚኒስትሮቹ አለማክበራቸው አወዛጋቢ ሆኗል። "ዜጎቻችንን ከምሽት ሁለት ሰዓት በኋላ ወደ ሬስቶራንቶች ወጥታችሁ አንዳትበሉ እንዲሁም አላስፈ... | https://www.bbc.com/amharic/55810201 | amh |
politics | ምርጫ 2013፡ ዛሬ ድምጽ የሚሰጥባቸው ቦታዎች መኖራቸው ተገለጸ | ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ከረፋድ 5 ሰዓት ጀምሮ ድምጽ የሚሰጥባቸው ቦታዎች መኖራቸውን አስታወቀ። ቦርዱ ይህን ያለው ትናንት ምሽት 5፡30 ላይ በሰጠው መግለጫው ነው። በመግለጫው ላይ የምርጫ ቦርድ አምስት አባላት መግለጫ ለመስጠት የተገኙ ሲሆን የቦርዱ ሰብሳቢ ብርቱኳን ሚደቅሳ ምርጫ "ከሞላ ጎደል እጅግ ጥሩ ነበር" ብለዋል። የድምጽ መስጫ ሰዓት እስከ ምሽቱ 3 ሰዓት እንዲራዘም ስለመወሰኑ ያስታወሱት ሰብሳቢዋ፤ የድምጽ መስጫ ሰዓት ማራዘም ሳያስፈልጋቸው የድምጽ አሰጣጥ ስነ-ስርዓታቸውን ያካሄዱ ምርጫ ጣ... | https://www.bbc.com/amharic/news-57526249 | amh |
politics | ያልተከተቡ ሰዎችን ከህዝብ አገልግሎት የሚያግድ ህግ የደገፉ የፈረንሳይ የፓርላማ አባላት የግድያ ዛቻ ደረሰባቸው | በርካታ የፈረንሳይ የፓርላማ አባላት ያልተከተቡትን ሰዎች በሀገሪቱ ከበርካታ ህዝባዊ አገልግሎት እንዲታገዱ የሚያዘውን ረቂቅ መደገፋቸውን ተከትሎ የግድያ ዛቻ እንደደረሰባቸው ተናግረዋል። የፈረንሳይ መንግሥት ሰዎች ወደ የጋራ ስፍራዎች ላይ ለመገልገል እና በትራንስፖርት ለማጓጓዝ መከተባቸውን የሚያረጋገጥ ሰነድ እንዲያሳዩ የሚያስገድድ ሕግ በማውጣት ላይ ይገኛል። ህጉ በዚህ ሳምንት በድምጽ ይፀድቃል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን ክትባትን አንፈልግም የሚሉትን አስቆጥቷል። ፈረንሳይ በአውሮፓ ህብረት በከፍተኛ ምጣኔ የ... | https://www.bbc.com/amharic/news-59864474 | amh |
politics | በምዕራብ ኦሮሚያ 'ሦስት ቻይናውያን ታግተዋል የተባለው ሐሰት ነው' | በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ውስጥ ሦስት ቻይናውያን የማዕድን አውጪ ኩባንያ ሠራተኞች በታጣቂዎች ታግተዋል መባሉን ሐሰት ነው ሲሉ የዞኑ ባለሥልጣን አስተባበሉ። እራሱን የኦሮሞ ነጻነት ጦር እያለ የሚጠራ ቡድን ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ላይ ባወጣው መግለጫ በምዕራብ ወለጋ መንዲ ከተማ አቅራቢያ ሦስት የቻይና ዜጋ የሆኑ የማዕድን ሠራተኞችን አግቼ ይዣለሁ ብሎ ነበር። ይሁን እንጂ የምዕራብ ወላጋ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ኤልያስ ኡመታ ለቢቢሲ እንደተናገሩት በዞኑ ውስጥ ታግቶ የሚገኝ የውጭ ዜጋ የለም በማለት ቡድ... | https://www.bbc.com/amharic/news-57146501 | amh |
politics | በምዕራብ ኦሮሚያ ላለው የሰላም እጦት አምስት ምክንያቶች | *ባለፉት ሦስት ዓመታት የምዕራብ ኦሮሚያ ክፍል ሰዎች በግፍ የሚገደሉበት፣ የሚፈናቀሉበት እና ንብረት የሚወድምበት አካባቢ ሆኖ እስካሁን ቀጥሏል። በ2013 ዓ.ም ሰኔ ወር ላይ በተከታታይ ለቀናት በተፈጸሙ ጥቃቶች በመቶዎች የሚቆጠሩ ንጹሃን ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ በታጣቂዎች መገደላቸው መዘገቡ ይታወሳል። ከዚህ ጥቃት በተጨማሪ በተለያዩ ጊዜያት በአካባቢው የሚገኙ ነዋሪዎች፣ አስተዳዳሪዎች፣ የመንግሥት ሠራተኞች እና ሌሎችም የጥቃቶቹ ሰለባዎች ሆነዋል። በምዕራብ ኦሮሚያ ወለጋ ዞኖች ውስጥ የሚፈጸሙት ግድያዎች፣... | https://www.bbc.com/amharic/news-60195626 | amh |
politics | የሱዳን ፖለቲካዊ ቀውስ ኢትዮጵያ ላይ ምን አንድምታ ይኖረው ይሆን? | የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ በገዛ ፈቃዳቸው ሥልጣናቸውን መልቀቃቸውን ያሳወቁት እሁድ ምሽት ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሥልጣን መልቀቂያ የተሰማው በአገሪቱ ውስጥ ለተከታታይ ሳምንታት ሲካሄድ በቆየውና እሁድ ዕለት ካርቱም ውስጥ የተደረገውን ሕዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ ተከትሎ ነበር። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሥልጣን መልቀቅ ከአብደላ ሐምዶክ ጋር ስምምነት መስርተው ለነበሩት ወታደራዊ መሪዎች ራስ ምታት ነው ሲሉ የአገሪቱን ፖለቲካ በቅርበት የሚከታተሉ ይናገራሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ሐምዶክ ከሥልጣን መልቀ... | https://www.bbc.com/amharic/news-59854354 | amh |
politics | ጠ/ሚ ዐቢይን ጨምሮ የአፍሪካ መሪዎች ማክሮንን እንኳን ደስ አለዎት ብለዋል | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ ሌሎችም የአፍሪካ መሪዎች ኢማኑኤል ማክሮን በድጋሚ የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ሆነው በመመረጣቸው ደስታቸውን እየገለጹ ነው። ማክሮን ትናንት በተደረገ አገር አቀፍ ምርጫ ተቀናቃኛቸው ማሪን ሌ ፔንን በሰፊ ልዩነት አሸንፈዋቸዋል፡፡ ባለፉት 20 ዓመታት ከማክሮን ውጭ ለሁለተኛ ጊዜ የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ሆኖ የተመረጠ መሪ አልነበረም። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በይፋዊ የትዊተር ገጻቸው "ወዳጄ ኢማኑኤል ማክሮን ለሁለተኛ ጊዜ ተመርጠህ ታሪክ በመሥራትህ እንኳን ደስ አለህ... | https://www.bbc.com/amharic/61218338 | amh |
politics | ህወሓት ተኩስ ለማቆም ቅድመ ሁኔታዎቹን አሻሽሎ አቀረበ | የፌደራል መንግሥቱ የተናጠል ተኩስ አቁም ማወጁን ተከትሎ ባለ ሰባት ነጥብ ቅድመ ሁኔታዎችን አቅርበው የነበሩት የትግራይ ኃይሎች በድርድር ላይ የተመሰረተ ተኩስ አቁም ለማድረግ የተሻሻለ አዲስ ቅድመ ሁኔታ አቀረቡ። በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ "የትግራይ መንግሥት አቋም" በሚል የወጣው መግለጫ፤ “በፍጥነት እየተቀያየረ ያለው ወታደራዊ እና ፖሊቲካዊ ሁኔታ በአገሪቱ ሰላም እና ደኅንነት ላይ ሊኖረው የሚችለውን ተጽእኖ ከግምት በማስገባት የትግራይ መንግሥት ከዚህ ቀደም የተኩስ አቁም ለማድረግ ያቀረባቸውን ቅድመ ሁ... | https://www.bbc.com/amharic/news-58015467 | amh |
politics | "ፈጣሪ ብቻ ነው ከስልጣን ሊያነሳኝ የሚችለው"የብራዚሉ ፕሬዚዳንት | የብራዚሉ ቀኝ ዘመም ፕሬዝዳንት ጃዬር ቦልሶናሮ የአገሪቱ ነጻነት በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር በርካቶችን ያስገረመና አንዳንዶችን ደግሞ ያበሳጨ መልእክት አስተላልፈዋል። ፕሬዝዳንቱ በሳኦ ፖሎ ባደረጉት ንግግር '' ፈጣሪ ብቻ ነው ከስልጣን ሊያነሳኝ የሚችለው'' ብለዋል። በተጨማሪም ፕሬዝዳንቱ የአገሪቱ ከፍተኛ ፍርድ ቤቶች ላይ ትችት የሰነዘሩ ሲሆን እነዚህ ተቋማት እሳቸውን እና የፖለቲካ ወዳጆቻቸውን እያጠቁ እንደሆነ ገልጸዋል። በቅርቡ የአገሪቱ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ቦልሶናሮ ላይ ምርምራ እንዲደረግ ፈቃድ... | https://www.bbc.com/amharic/news-58497052 | amh |
politics | በቶማስ ሳንካራ ግድያ በቀድሞው የቡርኪና ፋሶ ፕሬዝደንት ላይ የ30 ዓመት እስር ተጠየቀ | በቀድሞ በቡርኪና ፋሶ መሪ ቶማስ ሳንካራ ግድያ ተባባሪ ናቸው የተባሉት የቀድሞው የአገሪቱ መሪ ብሌስ ኮምፓዎሬ ላይ የ30 ዓመት የእስር ቅጣት ተጠየቀባቸው። የቡርኪና ፋሶ ዐቃቤ ሕግ የቀድሞው ፕሬዝደንት በለውጥ ሃዋሪያው ቶማስ ሳንካራ ግድያ ተሳታፊ በመሆናቸው የሦስት አስርት ዓመታት እስር ሊበየንባቸው ይገባል ብሏል። ቶማሳ ሳንካራ እአአ 1987 ላይ መገደላቸው ይታወሳል። የፈረንሳይ መንግሥት የቶማስ ሳንካራን ግድያ የሚመለከት ዝርዝር የጦር ሠራዊት ሰነድ ይፋ ለማድረግ መስማማቱን ተከትሎ በቀድሞው መሪ ግ... | https://www.bbc.com/amharic/news-60309094 | amh |
politics | ከደኅንነት ኃላፊው ጉብኝት በኋላ ጠ/ሚ ዐቢይ ከሱዳን ባለሥልጣናት ጋር ተወያዩ | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን የሽግግር ሉዓላዊ ምክር ቤት አባላት ጋር መወያየታቸውን ጽህፈት ቤታቸው አስታወቀ። ይህ የተገለጸው የኢትዮጵያው የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ወደ ሱዳን አቅንተው ከአገሪቱ ምክትል ወታደራዊ መሪ ጋር ከተወያዩ በኋላ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የልዑካን ቡድኑን አባላት ሰኞ ኅዳር 12/2015 ዓ.ም. በጽህፈት ቤታቸው ባገኙበት ወቅት በሁለቱ አገራት የጋራ ጉዳዮች መነጋገራቸው ተገልጿል። ከአንድ ዓመት በላይ በፖለቲካዊ አለመረጋጋ... | https://www.bbc.com/amharic/articles/cd1ve0rg627o | amh |
politics | ምርጫ 2013፡ የሐረሪ ክልል ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን መክሰሱን አስታወቀ | ከሐረሪ ክልል ውጭ በሌሎች የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚኖሩ የሐረሪ ብሔረሰብ ተወላጅ አባላት በሐረሪ ብሔራዊ ጉባዔ አባላት ምርጫ ላይ መሳተፍ አይችሉም የሚለውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ውሳኔ በመቃወም ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት መውሰዱን የሐረሪ ክልል አስታወቀ። የሐረሪ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ጽህፈት ቤት ኃላፊና የፖለቲካና የርዕዮተ ዓለም ዘርፍ ኃላፊ አቶ አብዱልሃኪም ኡመር ለቢቢሲ እንደገለፁት ቦርዱ "ሕጋዊ አግባብን አልተከተለም፤ የሕግ ጥሰት ፈፅሟል" በማለት ለከፍተኛው ፍርድ ቤት መክሰሳ... | https://www.bbc.com/amharic/56841527 | amh |
politics | የቤንያሚን ኔታንያሁ የሙስና ክስ በቅጣት ድርድር ሊቋጭ እንደሚችል ተገለጸ | በሙስና የተከሰሱት የእስራኤል የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የፍርድ ሂደቱን ለማስቆም የቅጣት ድርድር እያደረጉ እንደሆነ ቢቢሲ ከቅርብ ምንጭ ተረድቷል። በቅጣት ድርድሩ መሰረት የ72 አመቱ ቤንያሚን ኔታንያሁ በተወሰነ ደረጃ ጥፋተኝነታቸውን ማመን የሚጠበቅባቸው ሲሆን ይህም ከሆነ ወንጀላቸው ተቀንሶ በእስር ፋንታ በማህበረሰብ አገልግሎት እንዲሳተፉ ሊያደርግ የሚያስችል ነው። ኔታንያሁ በበኩላቸው ጥፋተነኝነታቸውን ካመኑ ከፖለቲካው ዓለም እንዲገለሉ የሚያስገድደውን ይህንን የቅጣት ድርድር ለመ... | https://www.bbc.com/amharic/news-60016069 | amh |
politics | ሩሲያ ኒዩክሌር የመታጠቅ አቅም ያላቸው ተወንጫፊ ሚሳኤሎችን ለቤላሩስ ለመስጠት ቃል ገባች | ሩሲያ በሚቀጥሉት ወራት ኒዩክሌር የመታጠቅ አቅም ያላቸውን አጭር ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤሎችን ለመተኮስ የሚያስችል ሥርዓት ወደ አጋሯ ቤላሩስ እንደምትልክ ፕሬዚደንት ቭላድሚር ፑቲን አስታወቁ። ፕሬዚደንቱ እንዳሉት ኢስካንድር- ኤም የተበላው ሥርዓት የባልስቲክ እና የክሩዝ ሚሳኤሎችን መተኮስ የሚያስችል ሲሆን እስከ 500 ኪሎ ሜትር ርቀት ድረስ ኢላማዎችን መምታት ይችላል። የሩሲያው ፕሬዚደንት ቭላድሚር ፑቱን ባለፈው የካቲት ወር ላይ በዩክሬን ላይ ወረራ ማወጃቸውን ተከትሎ በሩሲያና በምዕራባውያኑ መካከል ያለ... | https://www.bbc.com/amharic/articles/c51748vv37ko | amh |
politics | ሩሲያ የኒውክሌር መሳሪያዎቿ ላይ አሜሪካ ፍተሻ እንዳታደርግ አገደች | ሩሲያ 'ስታርት' ተብሎ በሚታወቀው ስምምነት መሰረት አሜሪካ በስትራቴጅያዊ የኒውክሌር ጦር መሳሪያዎቿ ላይ የምታደርገውን ፍተሻ "ለጊዜው" ማገዷን አስታወቀች። የሩሲያ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት አሜሪካ እየተጠቀመችብን ነው ባለውና፣ ሩሲያ በአሜሪካ ግዛት ውስጥ የምታደርገውን ተመሳሳይ የፍተሻ መብቷን በመንፈጓ መሰል እርምጃ መወሰዱን አስታውቋል። አሜሪካ በበኩሏ የዩክሬን ወረራን ተከትሎ በሩሲያ ላይ የተጣሉት ማዕቀቦች በአገራቱ መካከል ያለውን ሁኔታ ቀይሯል ብሏል። ሁለቱ አገራት የኒውክሌር የጦር መሳሪያዎቻቸ... | https://www.bbc.com/amharic/articles/c0wnv3x9r0yo | amh |
politics | ምርጫ 2013፡ ቦርዱ ለ54 የምርጫ ክልሎች የታተሙ የድምፅ መስጫ ወረቀቶች ጉድለቶች አለባቸው አለ | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ54 የምርጫ ክልሎች በታተሙ የድምፅ መስጫ ወረቀቶች ላይ የተለያዩ ጉድለቶችን ማግኘቱን አስታወቀ። ቦርዱ ረቡዕ ሰኔ 2/2013 ዓ.ም ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ምክክር ባደረገበት ወቅት ይህንን ማሳወቁን በማኅበራዊ ትስስር ገፁ ላይ ባወጣው መግለጫ አስፍሯል። የድምፅ መስጫ ወረቀት ህትመትን አስመልክቶ ያጋጠሙ ችግሮችን ለፖለቲካ ፓርቲዎች ሪፖርት አቅርቧል። የዕጩዎችን ቁጥር መሰረት አድርጎ በተደረገው የገንዘብ ድጋፍ ወቅት ፓርቲዎች የዕጩዎች ቁጥር ላይ ባቀረቡት አቤቱታ፣ በድም... | https://www.bbc.com/amharic/news-57423972 | amh |
politics | ኬንያ ምርጫ፡ የኬንያው ፕሬዚደንት ምክትላቸው ሥልጣን እንዲለቁ ጠየቁ | የኬንያ ፕሬዚደንት ኡሁሩ ኬንያታ ምክትላቸው ዊሊያም ሩቶ ከሥልጣናቸው እንዲለቁ ጠየቁ። ፕሬዚደንቱ ይህንን የጠየቁት በነሐሴ ወር ከሚካሄደው አጠቃላይ ምርጫ በፊት በሁለቱ መካከል ያለው ውዝግብ እየከረረ በመምጣቱ ነው። ፕሬዚደንት ኡሁሩ ምክትላቸው ሩቶ አገሪቷን እየተፈታተነ ያለውን የምጣኔ ሃብት ችግር ለመፍታት በቂ ጥረት አላደረጉም ሲሉ የከሰሷቸው ሲሆን መንግሥትን ከውስጥ ሆነው መተቸት እንደሌለባቸውም ፕሬዚደንቱ ተናግረዋል። ይሁን እንጂ ምክትል ፕሬዚደንት ሩቶ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ካቢኔው ከ... | https://www.bbc.com/amharic/news-61277151 | amh |
politics | የጋዳፊን ልጅ ጉዳይ በሚመለከተው ፍርድ ቤት ላይ የደረሰው ጥቃት አሳስቦኛል - ተመድ | የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የቀድሞ የሊቢያ መሪ ልጅ ሰይፍ አል-ኢስላም ጋዳፊ ይግባኝ ባቀረበበት ፍርድ ቤት ላይ የተፈጸመው ጥቃት አሳስቦኛል አለ። ሰይፍ አል-ኢስላም በሊቢያ ለሚካሄደው ፕሬዝደንታዊ ምርጫ እንዳይሳተፍ መከልከሉን ተከትሎ ጠበቃው ይግባኝ ባሉበት ፍርድ ቤት ላይ ጥቃት ከተሰነዘረ በኋላ ነው የመንግሥታቱ ድርጅት ጉዳዩ እንዳሳሰበው የገለጸው። የቀድሞ የሊቢያ መሪ ሙአመር ጋዳፊ ልጅ ሰይፍ ጋዳፊ ከሳምንታት በኋላ በአገሪቱ ከሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውድድር ውጪ የተገደረገው ሐሙስ ዕለት ነ... | https://www.bbc.com/amharic/news-59427036 | amh |
politics | የእስራኤሉ የስለላ ተቋም ሞሳድ የኢራንን ጥብቅ የደኅንነት መዋቅር እንዴት ዘልቆ ገባ? | እአአ በጥቅምት 2020 ታዋቂው ኢራናዊ የኒውክሌር ሳይንቲስት ሞህሴን ፋክኽሪዛደህ ይጓዝበት የነበረው መኪና ጋየ። በሰው ሠራሽ ክህሎት [አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ] አማካይነት በርቀት ቁጥጥር ከሚደረግበት መትረየስ በተተኮሰ ጥይትም ተገደለ። ጉዞ ላይ ባለ መኪና ውስጥ የተሳፈረን ኢላማ ከሌሎች ሰዎች ለይቶ በዚህ መንገድ መግደል እጅግ ጠንካራ የስለላ ክህሎትን ይጠይቃል። ሳይንቲስቱ ከተገደለ በኋላ የኢራን የደኅንነት ኃላፊ ማሕሙድ አልቪ ይህን መሰል ጥቃት ሊሰነዘር እንደሚችል ማስጠንቀቂያ ሰጥተው እንደነበር ተ... | https://www.bbc.com/amharic/news-60291116 | amh |
politics | ካማላ ሐሪስ የመጀመሪያዋ ሴት የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ለአንድ ሰዓት ተኩል መሩ | ካማላ ሐሪስ በአሜሪካ ታሪክ ለ85 ደቂቃዎች ያህልም ቢሆን አገሪቱን በመምራት የመጀመሪያዋ ሴት ሆኑ። ምክትል ፕሬዝዳንቷ ሐሪስ የፕሬዝዳንትነት መንበሩን የጨበጡት ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ሕክምና ላይ ስለነበሩ ነው። ባይደን ለሕክምና የማደንዘዥ መድኃኒት መውሰዳቸውን ተከትሎ ሥልጣናቸውን ለ57 ዓመቷ ምክትላቸው ሐሪስ አስተላልፈው ነበር። የባይደን ሐኪም ፕሬዝዳንቱ ደህና እንደሆኑና ወደ ሥራቸው መመለስ እንደሚችሉ ተናግረዋል። ባይደን 79ኛ ዓመት ልደታቸውን ከሰሞኑ ያከብራሉ። ፕሬዝዳንቱ ሕክምና ላይ በነበሩበት... | https://www.bbc.com/amharic/news-59357886 | amh |
politics | ሩሲያ በማንኛውም ቅጽበት ዩክሬንን ልትወር እንደምትችል አሜሪካ አስጠነቀቀች | ሩሲያ ዩክሬንን ለመውረር ሁሉን ነገር አጠናቃለች ስትል አሜሪካ አስጠነቀቀች፡፡ እንደ አሜሪካ ባለሥልጣናት ከሆነ ሩሲያ ወታደሮቿን ከዛሬ ጀምሮ በማንኛውም ቅጽበት ልታንቀሳቅስና ወረራውን ልትፈጽምት ትችላለች፡፡ በመሆኑም ዜጎቿ ጨርቄን ማቄን ሳይሉ በሚቀጥሉት 48 ሰዓታት አገሪቱን ለቀው እንዲወጡ መክራለች፡፡ ወረራው የሚጀምረው በአየር ድብደባ ሊሆን እንደሚችልም የተነበየች ሲሆን ይህም የሚያመላክተው ጦርነቱ አንዴ ከተጀመረ በኋላ ከሩሲያ ምድር መልቀቅ ቀላል እንደማይሆን ነው፡፡ ሞስኮ በአንጻሩ ወረራ የሚባል... | https://www.bbc.com/amharic/news-60358584 | amh |
politics | የሲሪላንካ ፓርላማ የሕዝብ ድጋፍ የሌላቸውን ፖለቲከኛ ፕሬዝዳንት አድርጎ ሾመ | የሲሪላንካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት የሌላቸውን ራኒል ዊክርሜሲንግህ የአገሪቱ ፕሬዝዳንት አድርጎ ሾመ። ዊክርሜሲንግህ ፕሬዝዳንት ሆነው ከመሾማቸው በፊት የቀድሞ ፕሬዝደንት አገር ጥለው መሸሻቸውን ተከትሎ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ከዚያ በፊት ደግሞ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነው ሲያገለግሉ ነበር። ግለሰቡ ፕሬዝዳንት ሆነው መመረጣቸው በአገሪቱ ሌላ ተቃውሞ እና አለመረጋገትን ይፈጥራል ተብሎ ተሰግቷል። አዲሱ ፕሬዘዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር እና ተጠባበቂ ፕሬዝዳንት ሳሉ፤... | https://www.bbc.com/amharic/articles/cx7p55g0zjno | amh |
politics | የኢትዮጵያ ምርጫ 2013፡ ኦነግ ከምርጫው መውጣቱን ሲያሳውቅ ሌሎች አመራሮች ደግሞ የመሳተፍ ፍላጎት አለን አሉ | በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ከጥቂት ወራት በኋላ በሚካሄደው ምርጫ እንደማይሳተፍ ባወጣው መግለጫ አሳወቀ። በሌላ በኩል በአቶ አራርሶ ቢቂላ የሚመራው ሌላኛው የግንባሩ ቡድን ግን በምርጫው ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳለው ቢገልፅም ዕጩ ስለማስመዝገቡ ግን ምንም ያለው ነገር የለም። በአቶ ዳውድ የሚመራው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ባወጣው መግለጫ በአሁኑ ወቅት በምርጫው ለመሳተፍ የሚያስችሉት አመቺ ሁኔታዎች አለመኖራቸውን ገልጾ፤ በገዢው የብልጽግና ፓርቲ ዘንድ ነጻና ዴሞክራሲያዊ ም... | https://www.bbc.com/amharic/news-56318087 | amh |
politics | ጆን ፖምቤ ማጉፉሊ፡ 'ቡልዶዘር' የተባሉት የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ጆን ማጉፉሊ ማን ነበሩ? | ጆን ፖምቤ ማጉፉሊ ነው ሙሉ ስማቸው። ቡልዶዘር ነው ቅጽል ስማቸው። ሲወለዱ የጭሰኛ ልጅ ነበሩ። ሲሞቱ ግን ፕሬዝዳንት ነበሩ። ቡልዶዘር የሚለው ቅጽል ስም ከየት መጣ? ቡልዶዘር (ሺዶማ) የተባሉት ያለምክንያት አይደለም። ፕሬዝዳንት ከመሆናቸው በፊት የሥራና ከተማ ሚኒስትር ነበሩ። መንገድ በስፋት ያሠሩ ነበር ያን ጊዜ። የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ነፍሳቸው ነበር ማጉፉሊ። ሕዝቡ ቡልዶዘር ሲል ቅጽል አወጣላቸው። ይህ ቅጽል ስም ግን ኋላ ላይ እየሰፋ ሄዶ መነሻውን ሳተ። ቡልዶዘር የሚለው ስም ሰውየው የመንግሥት... | https://www.bbc.com/amharic/news-56439789 | amh |
politics | የትራምፕ የክስ ሂደት እስከሚቀጥለው ወር ተራዘመ | ሁለተኛው የዶናልድ ትራምፕ ክስ በቀጣዩ ወር እንዲታይ የዲሞክራት እና ሪፐብሊካን እንደራሴዎች ተስማሙ። ዲሞክራቶች ሰኞ ዕለት "አመፅ በማስነሳት" የተከፈተውን ክስ ይልካሉ፡፡ ክርክሮች እስከ የካቲት 8 ድረስ የማይጀመሩ ሲሆን፤ ይህም የትራምፕ ጠበቆች በሁለት ሳምንት መከላከያቸውን እንዲያዘጋጁ ያስችላቸዋል፡፡ ዲሞክራቶች የቀድሞውን ፕሬዝዳንት በአሜሪካ ካፒቶል ሂል ሞት ያስከተለውን አመፅ በማነሳሳት ይከሳሉ፡፡ አምስት ሰዎች የሞቱበትን ሁከት በማነሳሳት ትራምፕን በመክሰስ ባለፈው ሳምንት ምክር ቤቱ ለክሱ ሂ... | https://www.bbc.com/amharic/55777883 | amh |
politics | ምርጫ 2013፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ኤርትራና ሱዳን ከኢትዮጵያ ግዛት እንዲወጡ እየሰሩ መሆኑን ገለጹ | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ ድምጻቸውን በትውልድ አካባቢያቸው በሻሻ ከሰጡ በኋላ ለቢቢሲ እንደተናገሩት የኤርትራ እና የሱዳን ወታደሮች ከኢትዯጵያ ድንበር ለቅቀው እንዲወጡ ከመንግሥታቱ ጋር እየሰሩ መሆኑን ተናግረዋል። | https://www.bbc.com/amharic/news-57550254 | amh |
politics | የቀድሞ የኦነግ ሊቀ መንበር አቶ ገላሳ ዲልቦ አረፉ | በኢህአዴግ የሽግግር ወቅት የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሊቀ መንበር የነበሩት እና በአሁኑ ወቅት የፓርላማ አባሉ አቶ ገላሳ ዲልቦ ከዚህ ዓለም በሞት መለያታቸውን አንድ የቤተሰብ አባል ለቢቢሲ አረጋግጠዋል። እኚሁ የቤተሰብ አባል "ሌሊት ላይ በድንገተኛ ህመም መሞታቸውን" ለቢቢሲ አስረድተዋል። ሞታቸው ከተሰማ በኋላም የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ሃዘናቸውን በክልሉ መንግሥት ኮሚኒኬሽን ማኅበራዊ ትስስር ገፅ አስፍረዋል። "ኦሮሚያ አንድ ዋርካ አጥታለች። በኦሮሞ የነፃነት ትግል ውሰጥ ትልቅ ስም... | https://www.bbc.com/amharic/news-60937910 | amh |
politics | በቤንሻንጉል ጉሙዝ የዜጎችን ደህንነት ለማረጋገጥ ዕርምጃዎች መወሰድ እንዳለበት ተገለፀ | በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በከማሽ ዞን ምንጅጋ ወረዳ በትናንትናው ዕለት ሐምሌ 8፣ 2013 ዓ.ም በደንቤ ቀበሌ 8 ነዋሪዎች በታጣቂ ኃይሎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታውቋል። ኢሰመኮ በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ ስጋት ያደረባቸው ከአራት ሺህ ያላነሱ የቀበሌው ነዋሪዎች መፈናቀላቸውንና ምጅንጋ (በሎይጂንጋፎይ) ወረዳ ላይ ተጠልለው እንደሚገኙም ጠቅሷል። ኢሰመኮ መግለጫውን እስካወጣበት ድረስ የተኩስ ድምፅ አየተሰማ መሆኑንና የፀጥታ ኃይሎች ወደ ቦታው ያልደረሱ መሆኑንም ተፈናቃዮች ... | https://www.bbc.com/amharic/57864967 | amh |
politics | ፋኖ ማን ነው? በማንስ ይደገፋል? | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ወደ ሥልጣን ከመምጣታቸው በፊት ፋኖ ስሙ ይነሳ የነበረው በህቡዕ ትግል ነበር። በወቅቱ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች የነበሩ ሕዝባዊ ተቃውሞዎችን ተከትሎ ፋኖም በአማራ በተለይ ደግሞ በጎንደር አካባቢ የወጣቶች የህቡዕ አደረጃጀት እንደነበር ይነገራል። ከዚያ በኋላ ግን በአገሪቱ የተከሰቱ አለመረጋጋቶችን ተከትሎ ስሙ በተደጋጋሚ የሚነሳው 'የታጣቂዎች ኢመደበኛ አደረጃጀት' በሚል ሆኗል። ፋኖ የፌደራል መንግሥቱ ከትግራይ ኃይሎች ጋር ባደረገው ትግል በተለይ ደግሞ የህወሓት ኃይሎች በአማ... | https://www.bbc.com/amharic/61244459 | amh |
politics | የሶማሊያ ፕሬዝዳንትና ጠቅላይ ሚኒስትር ውዝግብ ወዴት ያመራ ይሆን? | የሶማሊያ ምርጫ መራዘሙን ተከትሎ የተፈጠረው አለመግባባት በፖለቲከኞች መካከል አለመተማመንን ከፈጠረ ሰነባበተ። የአገሪቱ የታችኛው ምክር ቤት የምርጫ ማራዘሚያ ውሳኔ በማጽደቅ የፕሬዝዳንት ሞሐመድ አብዱላሂ ፋርማጆን የሥልጣን ዘመን ለሁለት ዓመት ማራዘሙን ተከትሎ ነበር አለመግባባቱ የተባሰው። የሶማሊያ ዓለም አቀፍ አጋሮች እና ተቃዋሚ ፖለቲከኞች የሥልጣን ማራዘሚያውን ውድቅ ከማድረግ ባለፈ ፋርማጆን በሥልጣን ቅሚያ ከሰዋል። ይህን ተከትሎ በርዕሰ መዲናዋ ሞቃዲሾ የሰዎችን ህይወት የነጠቀ ሁከትና ብጥብጥ ተከ... | https://www.bbc.com/amharic/news-59827781 | amh |
politics | በጋምቢያው ምርጫ ሥልጣን ላይ ያሉት ፕሬዝዳንት አዳማ ባሮው አሸንፊያለሁ አሉ | የጋምቢያው ፕሬዝዳንት አዳማ ባሮው በአገሪቱ የተካሄደውን አጠቃላይ ምርጫ አሸንፊያለሁ ሲሉ አዋጁ። አዳማ ባሮው የጋምቢያ የረዥም ጊዜ መሪ ያህያ ጃሜህ ሳይወዳደሩ የቀሩበትን ምርጫ በቀላሉ በድጋሚ ማሸነፋቸውን አስታውቀዋል። ፕሬዝዳንት ባሮው ከቅዳሜውን ምርጫ ድምጽ 53 በመቶ አካባቢ ያገኙ ሲሆን፣ የቅርብ ተቀናቃኛቸው የሆኑት ጠበቃ ኦሳኢኖ ዳርቦ 28 ከመቶውን ድምጽ አግኝተዋል። ዳርቦ እና ሌሎች ተቃዋሚ ዕጩዎች የምርጫውን ውጤት እንደማይቀበሉ ቀደም ብለው አስታውቀው ነበር። ምርጫው የጋምቢያን የዴሞክራሲ ሥ... | https://www.bbc.com/amharic/news-59544920 | amh |
politics | የዩናይትድ ኪንግደም ምክር ቤት አባል በስለት ተወግተው ተገደሉ | ወግ አጥባቂው የዩናይትድ ኪንግደም የፓርላማ አባል ሰር ዴቪድ አሜስ አርብ ዕለት በስለት ተወግተው ተገደሉ። የምክር ቤት አባሉ ለንደን በሚገኘው ኢሴክስ የምርጫ ክልላቸው ውስጥ ነው ህይወታቸው ያለፈው። ሊይ ኦን ሲ በሚገኝ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ከመራጮች ጋር በነበሩበት ወቅት በስለት ወግቷቸዋል በሚልም ፖሊስ አንድ የ25 አመት ወጣት ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር አውሏል። የወጋበትን ስለት እንዳገኙና ከምክር ቤቱ አባል ግድያ ጋር በተያያዘ ሌላ ተጠርጣሪ እንደማይፈልጉ ፖሊሶች አስታውቀዋል። የ69 ዓመቱ ሰር ዴቪ... | https://www.bbc.com/amharic/news-58932871 | amh |
politics | አሜሪካ የሳን ሱ ቺ እስርን ተከትሎ ሚያናማር ላይ ማዕቀብ እጥላለሁ ስትል አስጠነቀቀች | በሚያናማር የአገሪቱ ጦር መፈንቅለ መንግሥት ማድረጉን ተከትሎ የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶ ባይደን በሚያናማር ላይማዕቀብ ሊጥሉ እንደሚችሉ አስጠነቀቁ። በቀድሞዋ በርማ በዛሬዋ ሚያናማር የነበረውን አምባገነናዊ ወታደራዊ መንግሥት ተከትሎ በአሜሪካ ለረዥም ጊዜ ማዕቀብ ተጥሎ ቆይቶ ነበር። ትናንት በሚያንማር የአገሪቱ ጦር መፈንቅለ መንግሥት አከናውኗል። ወታደሮች ሥልጣን መቆጣጠራቸውን ይፋ ያደረጉት የሲቪል መንግሥት አባላትን በቁጥጥር ሥር ማድረጋቸውን ተከትሎ ነው። የኖቤል ሰላም ሽልማት ተሸላሚዋ ኦንግ ሳን ሱ... | https://www.bbc.com/amharic/news-55899183 | amh |
politics | “በዚህ ሳምንት በአዲስ አበባ የታቀዱ የሽብር ጥቃቶች ከሽፈዋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ | በዚህ ሳምንት ብቻ በአዲስ አበባ ከስድስት በላይ የሽብር ጥቃቶች መክሸፋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ። በዛሬው ዕለትም አሶሳ ላይ የሽብር ጥቃት የመፈጸም እቅድ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ሰኔ 30/2014 ዓ.ም ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የቀረቡላቸውን ጥያቄ አስመልክቶ ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ነው የተናገሩት። የዛሬው ስድስተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባ ውሎን ረዘም ባለ መልኩ የፈጀው ከሰሞኑ በቄለም ወለጋ የደረሰውን ጭፍጨ... | https://www.bbc.com/amharic/articles/c1v320k5xlno | amh |
politics | የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በእነ አቶ ጀዋር የህክምና ቦታ ላይ ብይን ለመስጠት ቀጠሮ ሰጠ | የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የእነ አቶ ጀዋር መሐመድ የሕክምና ቦታ ክርክር ላይ ብይን ለመስጠት በዛሬው ዕለት፣ የካቲት 12/2013 ዓ.ም በዋለው ችሎት ቀጠሮ ሰጥቷል። ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ እነ አቶ ጀዋር ቂርቆስ ክፍለ ከተማ በሚገኘው ላንድማርክ የግል ሆስፒታል እንዲታከሙ የፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት የሰጠውን ውሳኔ በመቃወም ይግባኝ ማለቱን ተከትሎ በዛሬው ዕለት ክርክር ተካሂዷል። ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት አቶ ጀዋርን ጨምሮ አምስት ሰዎች በመረጡት የላንድ ማርክ... | https://www.bbc.com/amharic/56115854 | amh |
politics | የኬንያ ፖለቲከኞች ሕገ-መንግሥቱን ለማሻሻል ያደረጉት ጥረት በፍርድ ቤት ታገደ | የኬንያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በገዢው መንግሥት ድጋፍ ያገኘውን የሕገ-መንግሥት ማሻሻል ሐሳብ ውድቅ አድርጎታል። ፍርድ ቤቱ የወሰነው ውሳኔ በፈረንጆቹ 2017 ኡሁሩ ኬንያታ ምርጫውን አላሸነፉም ብሎ ፍርድ ቤት ከሰጠው ፍርድ በኋላ ትልቁ ነው ተብሏል። ዳኛው በተለምዶ ቢቢአይ እየተባለ የሚጠራው የሕገ-መንግሥት ማሻሻያ ዕቅድ ሕገ-መንግሥታዊ አይደለም ሲሉ ብይናቸው ሰጥተዋል። ዳኛው አክለው ማሻሻያው ሕገ ወጥና ቅርፅ አልባ ነው ብለዋል። ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ እና ዋነኛ ተቀናቃኛቸው የነበሩት የአሁኑ ጓደቸው ... | https://www.bbc.com/amharic/news-57118311 | amh |
politics | ሱዳናውያን ተቃዋሚዎች ከግብፅ ጋር የሚያገናኘውን አውራ ጎዳና ከዘጉ ከሳምንት በላይ ሆነ | በሰሜናዊ ሱዳን ያሉ ተቃዋሚዎች ሱዳንን ከግብፅ ጋር የሚያገናኘውን አውራ ጎዳናን ከዘጉ ከሳምንት በላይ እንደሆናቸው ተዘገበ። ሱዳናውያኑ ተቃዋሚዎች ሁለቱን አገራት የሚያገናኘውን መንገድ በርካታ ቦታዎች ላይ በመዝጋታቸው ምክንያት ከሱዳን የቁም ከብቶችንና ሌሎች ሸቀጦችን የጫኑ የግብጽ የጭነት መኪኖች ድንበሩን ተሻግረው መሄድ አልቻሉም። አብዛኞቹ አርሶ አደር የሆኑት ተቃዋሚ ሰልፈኞች በመጀመሪያ ላይ አውራ ጎዳናውን የዘጉት መንግሥት የኤሌክትሪክ ዋጋ ላይ ጭማሪ ካደረገ በኋላ ውሳኔውን ለማስቀየር ነበር። ነገ... | https://www.bbc.com/amharic/news-60227694 | amh |
politics | የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ከስድስተኛው አገራዊ ምርጫ "ተገፍቶ መውጣቱን" ገለፀ | የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ከሦስት ወራት በኋላ ይካሄዳል ከተባለው ምርጫ ከፍላጎቱ ውጪ በደረሱበት ጫናዎች ለመውጣት መገደዱን አስታወቀ። የፓርቲው ፀሐፊ የሆኑት አቶ ጥሩነህ ገምታ ለቢቢሲ እንደተናገሩት የኦሮሞ ፌደራሊስ ኮንግረስ ከስድስተኛው አገራዊ ምርጫ "ተገፍቶ ለመውጣት ተገድዷል" ብለዋል። ኦፌኮ ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ሲያወጣቸው በነበሩ መግለጫዎች የታሰሩ አመራሮቹ እንዲፈቱ፣ በኦሮሚያ የተለያዩ ስፍራዎች የተዘጉ ቢሮዎቻቸው እንዲከፈቱ፣ እንዲሁም ታማኝነት ያለው ምርጫ ለማድረግ የሚያስችል ... | https://www.bbc.com/amharic/news-56277294 | amh |
politics | የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሰብሳቢው ፕ/ር መስፍን አርአያ ማን ናቸው? | ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሰብሳቢ ሆነው ተመርጠዋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለአገራዊ ምክክር ኮሚሽን የቀረቡ 11 ዕጩ ኮሚሽነሮችን ሲያጸድቅ፣ ፕ/ር መስፍን አርአያ የኮሚሽኑ ሰብሳቢ ሆነው ተሰይመዋል። ከአስራ አንዱ ኮሚሽነሮች መካከል በሰብሳቢነት ፕ/ር መስፍን ሲሾሙ፣ ወይዘሮ ሒሩት ገብረሥላሴ ደግሞ የኮሚሽኑ ምክትል ሰብሳቢ ሆነዋል። ለመሆኑ ፕ/ር መስፍን አርአያ ማናቸው? እስካሁንስ በሙያቸው ምን አበርክተዋል? ፕ/ር መስፍን ከሩሲያ ትምህርት ቤት እስከ ኢትዮጵያ ሆስፒታሎች... | https://www.bbc.com/amharic/news-60465012 | amh |
politics | ኢትዮጵያ አገራዊ መግባባትን ለመፍጠር የሚያግዝ የምክክር ኮሚሸን ልታቋቁም ነው | የሚኒስትሮች ምክር ቤት በኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሸን ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ ረቂቁ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ መወሰኑን የጠቅላይ ሚንስትሩ ጽ/ቤት አስታወቀ። ሚኒስትሮች ምክር ቤት አርብ ታኅሣሥ 1 ቀን 2014 ባካሄደው ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባው ብልጽግና ፓርቲ ምርጫ አሸንፎ መንግሥት ሲመሰርት ለማከናወን ከወሰናቸው ተግባራት መካከል ኮሚሽኑን ማቋቋም እንደሚገኝበት ገልጿል። በዚህም "ሁሉን አካታች የሆነ አገራዊ ምክክርና ውይይት በማካሄድ አገራዊ መግባባት እና በአገር ጉዳይ... | https://www.bbc.com/amharic/news-59594069 | amh |
politics | በኢትዮጵያ፣ በዩክሬን እና በሌሎችም አገራት የቱርክ ድሮኖች የጦርነት ቅርጽን እንዴት ቀየሩ? | በመላው ዓለም ያሉ ወታደራዊ ግጭቶች በሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) አማካይነት አካሄዳቸውን እየለወጡ ነው። ከሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት አንስቶ የተለያዩ አገራት ግጭቶች በሰው አልባ አውሮፕላን ምክንያት የኃይል ሚዛን ለውጥ ታይቶባቸዋል። ከሰሞኑ በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል በተከሰተው ውጥረትም የድሮን ሚና ቀላል አይደለም። ከእነዚህ ሁለት አገራት በስተ ደቡብ የምትገኘው ቱርክ በሰው አልባ አውሮፕላን ምርት ስሟ በተደጋጋሚ ይነሳል። ዩክሬን ራሷን ከሩስያ የምትከላከለው በቱርክ ሠራሽ ድሮኖች ሊሆን ይችላል።... | https://www.bbc.com/amharic/news-60358589 | amh |
politics | ትግራይ፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ በትግራይ ረሃብ አሉ የሚሉ ሪፖርቶችን አስተባበሉ | የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በጦርነት በተጎዳችው ትግራይ ክልል ውስጥ ረሃብ አለ የሚሉ ሪፖርቶችን አስተባበሉ። አገሪቱ ብሔራዊ ምርጫዋን ባደረገችበት በትናንትናው ዕለት በምርጫ ጣቢያ ላይ የተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትግራይ ችግር መኖሩን አምነው ይህ ግን መንግሥት የሚፈታው ነው ብለዋል። ስምንተኛ ወሩን ያስቆጠረው የትግራይ ጦርነት አምስት ሚሊዮን የክልሉን ነዋሪዎች የምግብ እርዳታ ፈላጊ እንዳደረጋቸው የተባበሩት መንግሥታት መረጃ ያስረዳል። ከ350 ሺህ የሚበልጡ ነዋሪዎች ደግሞ በረሃብ ቋ... | https://www.bbc.com/amharic/news-57564194 | amh |
politics | መፈንቅለ መንግሥቱን የሚቃወሙ ሱዳናውያን በአደባባይ ድምጻቸውን ማሰማት ቀጥለዋል | የሱዳን ጦር ኃይል መፈንቅለ መንግሥት ማካሄዱን ተከትሎ የአገሪቱ ዜጎች ለሁለተኛ ቀን አደባባይ ወጥተው ተቃውሞ ማሰማታቸውን ቀጥለዋል። በመዲናዋ ካርቱም እንዲሁም በሌሎችም ከተሞች መንገድ ዘግተው የሱዳንን ሰንደቅ አላማ እያውለበለቡ ተቃውሟቸውን ገፍተውበታል። መፈንቅለ መንግሥቱን በመቃወም ለሁለተኛ ቀን አደባባይ ከወጡት ዜጎች መካከል ቢያንስ 10 ሰዎች መገደላቸውን እና በርካቶች መጎዳታቸው ተዘግቧል። ፖሊሶች በተቃዋሚዎች ላይ እንደተኮሱ እንዲሁም ከፍተኛ ቁጥር ያለው የፀጥታ ኃይል ተሰማርቶ ካርቱምን ከሌሎ... | https://www.bbc.com/amharic/news-59052195 | amh |
sports | የአምናው ሻምፒዮና ሲሳይን ጨምሮ ቀነኒሳ ስለሚሳተፉበት የለንደን ማራቶን በጥቂቱ | በአለም ላይ ከሚጠበቁ የአትሌቲክስ ዝግጅቶች አንዱ የሆነው የለንደን ማራቶን በዛሬው ዕለት መስከረም 22፣ 2015 ዓ.ም እየተካሄደ ነው። አምና አንደኛ በመውጣት ሻምፒዮና የነበረው ሲሳይ ለማን ጨምሮ በአትሌቲክስ ዘርፉ ስመ ጥር የሆነው ቀነኒሳ በቀለ ኢትዮጵያን ወክለው ለ42ኛ ጊዜ በሚካሄደው የለንደን ማራቶን ይወዳደራሉ። በሴቶች የማራቶን ውድድር ደግሞ በማራቶን ሁለተኛ ፈጣን ሰዓት ያላት ያለምዘርፍ የኋላው ኢትዮጵያን ወክላለች። በዛሬው ዕለት ወደ 42 ሺህ የሚጠጉ ሯጮች ከግሪንዊች አስከ ዘ ሞል ድረስ ... | https://www.bbc.com/amharic/articles/crgxgx71dklo | amh |
sports | ኤርትራዊው የጌንት-ዌል የብስክሌት ውድድር በማሸነፍ የመጀመሪያው አፍሪካዊ ሆነ | ኤርትራዊው ብስክሌተኛ ቢንያም ግርማይ በቤልጂየም የሚካሄደውን የጌንት-ዌል የብስክሌት የዕለት ውድድር በማሸነፍ የመጀመሪያው አፍሪካዊ ሆነ። ቢንያም ግርማይ እሑድ በተካሄደው የጌንት-ዌል የብስክሌት ውድድር የዕለቱ አሸናፊ በመሆን ታሪክ ሠርቷል። ማሸነፉን ተከትሎ በሰጠው ቃለ ምልልስ "የማይታመንና የሚገርም ነው። ይህን አልጠበቅኩም ነበር" ብሏል የ21 ዓመቱ ኤርትራዊ። "አርብ ነበር ዕቅዴን የቀየርነው። የመጣነው ለጥሩ ውጤት ነው። ውድድሩ አስደናቂና የማይታመን ነው" ብሏል ቢንያም። ቢንያም 30 ኪሎ ሜትር... | https://www.bbc.com/amharic/news-60897788 | amh |
sports | ናኦሚ ኦሳካ ከፈረንሳይ ውድድር ራሷን አገለለች | የአለም ቁጥር ሁለት የሜዳ ቴኒስ ተጫዋች ናኦሚ ኦሳካ ከፈረንሳይ ውድድር ራሷን እንዳገለለች አስታወቀች። ለአለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ለመናገር ፈቃደኛ ካልሆነች ትታገዳለች የሚል ውዝግብን ተከትሎ ነው በፈረንሳይ ኦፕን እንደማትወዳደር ያሳወቀችው። ይህንን ባሳወቀችበት የትዊተር መልዕክትም ናኦሚ በጭንቀት (ዲፕረሽን) ህመም እየተሰቃየች እንደሆነ አስፍራለች። ህመሟም የጀመረው ከሶስት አመት በፊት በሜዳ ቴኒስ ከፍተኛ ስፍራ የሚሰጠውን የመጀመሪያዋን ግራንድ ስላም ካሸነፈች ጀምሮ ነው። የ23 አመቷ አትሌት የ... | https://www.bbc.com/amharic/news-57312692 | amh |
sports | የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ይጀመራል. . . .ግምቶችን ይዘናል | የእንግሊዝ ፕሪሚር ሊግ ዛሬ ምሽት ይጀምራል። ለአዲሱ የውድድር ዘመን ቢቢሲ ሳምታዊ የውጤት ግምት የሚሰጥ አዲስ ባለሙያ ይዞ መጥቷል- ታዋቂው ክሪስ ሱቶን። ሱቶን ቀደም ሲል ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋች ነበር። ቼልሲ፣ አስቶን ቪላ እና ሴልቲክ የተጫወተባቸው ክለቦች ናቸው። በኋላም በአሰልጣኝነት እና በተንታኝነት ሰርቷል። ለመሆኑ የ2022/23 ውድድር ዘመን የመክፈጫ ጨዋታዎች በምን መልኩ ይጠናቀቃሉ? ክሪስታል ፓላስ ከ አርሰናል አርሰናል ጥሩ የቅድመ ውድድር ዘመን ነበረው። ኮኖር ጋላገር ወደ ቼልሲ ከ... | https://www.bbc.com/amharic/articles/cx84590j44yo | amh |
sports | "በኳስ ወቅታዊ አቋም እንጂ ታሪክ ብዙም ቦታ የለውም" ጋቶች ፓኖም | ሐሙስ ሰኔ 02/2014 ዓ.ም. ዋሊያዎቹ በግሩም ብቃት ፈርዖኖቹን አንበረከኩ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም እግር ኳስ ስሟ ከገነነው ግብፅ ለመግጠም ሲሰናዳ ብዙ ተባለ። በርካቶች ሽንፈት ጠበቁ። "አቻ ብንወጣ በምን ዕድላችን" ሲሉ አንሾካሾኩ። ዋሊያዎቹ ግን የሆዳቸውን በሆዳቸው ይዘው በባዳ ሜዳ ግብፅን ገጠሙ። ብሩንዲያዊው የዕለቱ የመሃል ዳኛ ፊሽካቸውን ነፉ። ጨዋታው ተጀመረ። ዋሊያዎቹ የግብፅን በር ያንኳኩ ጀመር። ፈርዖኖቹ ኳስ መግፋት ከበዳቸው። አቡበከር ሲሸልል፣ ሽመልስ ሲያታልል፣ ጋቶች ሜዳው... | https://www.bbc.com/amharic/articles/cxwnnlpxdpvo | amh |
sports | እግር ኳስ ፡ ከማራዶና ሞት ጋር በተያያዘ ፖሊስ ሐኪሙ ላይ ምርመራ ጀመረ | የአርጀንቲና ፖሊስ በዲያጎ አርማንዶ ማራዶና ሞት ጋር ተያይዞ የዝነኛውን እግር ኳስ ተጫዋች ሐኪም እየመረመረ ይገኛል። ፖሊስ በዋና ከተማዋ ቦነስ አይረስ የሚገኘውን የዶ/ር ሊዮፖልዶ ሉኮን መኖርያ ቤትና የግል ክሊኒክ በርብሯል። ምርመራው ሊጀመር የቻለው ማራዶና የተሳካ የተባለ ቀዶ ህክምና ማድረጉን ተከትሎ በድንገት መሞቱ ምናልባት የሕክምና ቸልተኝነት ተጫዋቹን ለሞት ዳርጎታል የሚል ጥርጣሬ በመፈጠሩ ነው። የ60 ዓመቱ የእግርኳስ ኮከብ የሞተው ከ4 ቀናት በፊት በልብ ድካም ነው። ማራዶና ከሕመሙ እያገገመ... | https://www.bbc.com/amharic/news-55112959 | amh |
sports | በ38 ዓመት ከብር ሜዳልያ ወደ ወርቅ የተሻገረችው ዋናተኛ | የሲንጋፖር ተወላጇ ክርስቲና ታም ለመጀመሪያ ጊዜ አገሯን ወክላ ሜዳልያ ያገኘችው የ12 ዓመት ታዳጊ ሳለች ነበር። ያኔ የብር ሜዳልያ ያገኘችው ክርስቲና፤ ከ38 ዓመታት በኋላ ባለፈው ሳምንት ሁለት የወርቅ ሜዳልያ አግኝታለች። የ50 ዓመቷ ክርስቲና፤ በፊሊፒንስ እየተካሄደ ባለው የደቡብ ምዕራብ እስያ ውድድር ከተሳተፉ አንዷ ናት። የወርቅ ሜዳልያ ያገኘችው ከውሀ በታች በሚካሄድ የ 'ሆኪ' (የገና ጨዋታን የሚመስል) ውድድር ነው። "ወደ ውድድሩ ተመልሼ የወርቅ ሜዳልያ አገኛለሁ ብዬ አላሰብኩም ነበር" ሰትልም... | https://www.bbc.com/amharic/50697610 | amh |
sports | ቶኪዮ ኦሊምፒክ 2020፡ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁባቸው ውድድሮች የትኞቹ ናቸው? መቼስ ይካሄዳሉ? | ባለፈው ሳምንት አርብ የተጀመረው የቶኪዮ ኦሊምፒክ በድምቀት መካሄዱን ቀጥሏል። በቶኪዮ ኦሊምፒክ 33 አይነት ስፖርታዊ ውድድሮች የሚካሄዱ ሲሆን ኢትዮጵያም በአራት አይነት የስፖርት አይነቶች ማለትም በአትሌቲክስ፣ ብስክሌት፣ ውሃ ዋናና በቴኳንዶ ትሳተፋለች። በጉጉት በሚጠበቀው የአትሌቲክስ ውድድር ኢትዮጵያውያኑ ለተሰንበት ጊደይ፤ ሹራ ቂጣታ፤ ሰለሞን ባረጋ እና ዮሚፍ ቀጀልቻ በሚወዳደሩባቸው ርቀቶች ሜዳሊያ ያስገኛሉ ተበሎ ከፍተኛ ግምት ተሰጥቷቸዋል። ለመሆኑ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁባቸው ውድድሮች ... | https://www.bbc.com/amharic/news-57994755 | amh |
sports | በሩሲያ በእስር ላይ ያለችው አሜሪካዊት የቅርጫት ኳስ ኮከብ ባይደንን ተማፀነች | በሩሲያ በእስር ላይ የምትገኘው አሜሪካዊት የቅርጫት ኳስ ኮከብ ብሪትኒ ግሪነር የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እንዲረዷት በደብዳቤ ተማጸነች። ብሪትኒ በአደንዛዥ እፅ ክስ ሩሲያ ውስጥ በቁጥጥር ሥር ከዋለች ከአራት ወራት በላይ ተቆጥረዋል። ብሪትኒ ለባይደን በጻፈችውና ሰኞ ዕለት በደረሳቸው ደብዳቤ ላይ፣ የአሜሪካን ምድር ዳግም ላልረግጥ እችላለሁ የሚለውን ስጋቷን ገልጻለች። ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የፊኒክስ ሜርኩሪ የቅርጫት ኳስ ቡድን ተጫዋች የሆነችውን የብሪትኒንን ደብዳቤ እንዳነበቡት ዋይት ሐውስ አረ... | https://www.bbc.com/amharic/articles/crg71438vx3o | amh |
sports | የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ግምት | የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ ይካሄዳሉ። የቢቢሲው እግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱቶን ለዚህ ሳምንት ጨዋታዎች ግምቱን አካፍሏል። እንደ ሱቶን ከሆነ ባለፈው ሳምንት ማንቸስተር ዩናይትድ በሊቨርፑል እንደሚሸነፍ ገምቶ ነበር። ይህ የብዙዎች ግምት ቢሆንም ጨዋታውን ማንቸስተር አሸንፏል። “ቀለል አድርጌ ነበር ያሰብኳቸው። ዩናይትድ በጨዋታው ላይ ድንቅ ነበሩ። አሁን ዋናው ጥያቄ በዚሁ ይቀጥላሉ ወይ የሚለው ነው” ይላል። “አስገራሚ ሳምንታት ያለፉ ሲሆን ቡድኖችም ወጥ አቋም ማሳየት አልተ... | https://www.bbc.com/amharic/articles/cn039e35y9wo | amh |
sports | አሜሪካዊቷ ቅርጫት ኳስ ተጫዋች በሩሲያ የዘጠኝ ዓመት እስር ተፈረደባት | ሩሲያ አሜሪካዊቷን ቅርጫት ኳስ ተጫዋች ብሪትኒ ግሪነር ለመልቀቅ ስምምነት ላይ እንድትደርስ አሜሪካ ጠየቀች። አደንዛዥ እጽ ይዛ ወደ ሩሲያ በመግባቷ የታሰረችው ብሪትኒ፣ በሩሲያ ፍርድ ቤት የዘጠኝ ዓመት እስራት ተፈርዶባታል። ሀለት ጊዜ የኦሎምፒክ ባለድል የሆነችው ቅርጫት ኳስ ተጫዋቿ የካናቢስ ዘይት ይዛ መገኘቷን በፍርድ ቤት አምናለች። የዋይት ሀውስ ብሔራዊ ደኅንነት ቃል አቀባይ ጆን ኪርቢ፣ አሜሪካ ከሩሲያ ጋር ለመደራደር የምትችልበት የስምምነት ሰነድ እንዳዘጋጀች ገልጸዋል። መገናኛ ብዙኃን እንደሚሉት... | https://www.bbc.com/amharic/articles/c72k1z7w858o | amh |
sports | በኳታር የዓለም ዋንጫ ስታዲየሞች ቢራ እንዳይሸጥ ታገደ | የዓለም ዋንጫ ውድድሮች በሚካሄድባቸው የኳታር ስታዲየሞች ቢራን ጨምሮ ማንኛውም የአልኮል መጠጦች እንዳይሸጥ ታገደ። ፊፋ ውድድሩ ሊጀመር ሁለት ቀናት ሲቀረው ፖሊሲውንም ቀይሮ የአልኮል ሽያጭን አግዷል። የአልኮል ሽያጭ በሙስሊም አገራት ውስጥ ጥብቅ ቁጥጥር የሚደረግበት ቢሆንም “በስታዲየሞች ውስጥ በተመረጡ ቦታዎች” እንዲቀርብ ተወስኖ ነበር። የዓለም ዋንጫ ውድድር ኅዳር 11/2015 ዓ.ም. የሚጀመር ሲሆን፣ በመክፈቻው ዕለትም አስተናጋጇ ኳታር ከኢኳዶር ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። የፊፋ ዋነኛ ስፖንሰር የሆ... | https://www.bbc.com/amharic/articles/c84pv22p40eo | amh |
sports | ኡጋንዳ የጠፉት ኤርትራውያን ኳስ ተጫዋቾች ስጋት ላይ ነን አሉ | ኡጋንዳ ውስጥ የጠፉት አራት ኤርትራውያን እግር ኳስ ተጫዋቾች ስጋት ላይ መሆናቸውን ለቢቢሲ ተናገሩ። ባለፈው ወር በደቡብ ምዕራብ ኡጋንዳ ጂንጋ ከተማ ከሆቴላቸው የጠፉት የኤርትራ ብሔራዊ ቡድን አባላት ከፍተኛ አደጋ ተጋርጦብናልም ብለዋል። የእግር ኳስ ቡድኑን ትተው ኡጋንዳ ውስጥ በመጥፋታቸው ድረ ገጽ ላይ ማስፈራሪያዎች እየደረሷቸው እንደሆነ ተጫዋቾቹ ገልጸዋል። የኤርትራ ብሔራዊ ቡድን በሴካፋ ከ20 ዓመት በታች እግር ኳስ ውድድር ግማሽ ፍጻሜ ላይ መሰናበቱ ይታወሳል። • አራት የኤርትራ የእግር ኳስ ብሔ... | https://www.bbc.com/amharic/50249069 | amh |
sports | የሊቨርፑሉ ሳዲዮ ማኔ በቫይረሱ በመያዙ እራሱን ለይቶ እያቆየ ነው ተባለ | የሊቨርፑል እና የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጫዋቹ ሳዲዮ ማኔ በኮሮናቫይረስ መያዙን ክለቡ አረጋገጠ። ይህንንም ተከትሎ ማኔ እራሱን ለይቶ እያቆየ እንደሚገኝ ክለቡ አስታውቋል። የማኔ ኮቪድ-19 ውጤት የተሰማው አዲሱ የሊቨርፑል ፈራሚው ቲአጎ አልካንትራ በኮሮናቫይረሱ መያዙ ይፋ ከተደረገ ከሶስት ቀናት በኋላ ነው። ማኔ "መለስተኛ የበሽታው ምልክት ከማሳየት ውጪ በጥሩ ጤንነት ላይ ይገኛል" ሲል ሊቨርፑል ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ማኔ በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ ሊቨርፑል ከአርሰናል በነበራቸው የ... | https://www.bbc.com/amharic/news-54400082 | amh |
sports | በዓለም ዋንጫ ታሪክ ታላቅ የተባሉት የውድድሩ አስር አሸናፊ አገራት እነማን ናቸው? | ታላቁ የእግር ኳስ መድረክ የዓለም ዋንጫ በአየራት ዓመቱ እየመጣ የማይረሳ ክስተት ትቶ ያልፋል። ነገር ግን አስካሁን በተካሄዱት ዓለም ዋንጫ ውድድሮች ታሪክ ታላቁ ድል የማነው? ጋሪ ሊኒከር፣ አለን ሺረር እና ሚካህ ሪካርድስ እነሆ አስሩ ድንቅ የዓለም ዋንጫ ድሎች እነዚህ ናቸው ይላሉ። አርጀንቲና ለመጀመሪያ ጊዜ የዓለም ዋንጫ ያነሳችው በፈረንጆቹ 1978 ነበር። የማራዶና ቡድን በወቅቱ ኔዘርላንድስን 3 ለ 1 በማሸነፍ ታላቁን የእግር ኳስ ዋንጫ ማንሳት የቻለው በማሪዮ ኬምፔስ እና በዳኒኤል ቤርቶኒ ጎሎች... | https://www.bbc.com/amharic/articles/crgk9214rkko | amh |
sports | ሎዛ አበራ በአንድ ጨዋታ ሰባት ግቦችን አስቆጠረች | ለማልታው ቢርኪርካራ እግር ኳስ ቡድን የምትጫወተው ኢትዮጵያዊቷ እግር ኳሰኛ ሎዛ አበራ ቡድኗ ትናንት ከሂበርኒያንስ ጋር ባደረገው ጨዋታ ሰባት ግቦችን በስሟ ማስመዝገብ ችላለች። ጨዋታው በቢርኪርካራ 17 ለምንም አሸናፊነት የተጠናቀቀ ሲሆን ቡድኑ በ19 ነጥብ ሊጉን በአንደኛነት እየመራው ይገኛል። ሰባት ልጆች ላፈሩት እናት እና አባቷ አምስተኛ ልጅ የሆነችው ሎዛ ተወልዳ ያደገችው የከንባታ ጠምባሮ ዞን ዋና ከተማ በሆነችው ዱራሜ ነው። • «የኔ ትውልድ ታሪክ እንደሚሠራ እምነት አለኝ» ሎዛ አበራ • የአውሮ... | https://www.bbc.com/amharic/50739166 | amh |
sports | አራት የኤርትራ የእግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን አባላት ኡጋንዳ ውስጥ ጠፉ | አራት የኤርትራ የእግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን አባላት ኡጋንዳ ውስጥ መጥፋታቸው ታወቀ። ከ20 ዓመት በታች የሴካፋ እግር ኳስ ውድድር ላይ ለመሳተፍ ወደ ኡጋንዳ ካቀኑት ተጫዋቾች መካከል አራቱ ወደ ሆቴላቸው ያልተመለሱ ሲሆን፤ ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ በተዘጋጀው ልምምድ ላይም አልተገኙም ተብሏል። • አሥመራን አየናት፡ እንደነበረች ያለችው አሥመራ • የኤርትራ ወጣቶችና ምኞታቸው የቢቢሲ ትግርኛ ክፍል ከምንጮቹ ማረጋገጥ እንደቻለው ከሆነ አራቱም ተጫዋቾች በኡጋንዳ የጥገኝነት ጥያቄ አቅርበዋል። የውድድሩ አዘጋጅ ... | https://www.bbc.com/amharic/news-49909587 | amh |
sports | ታይሮን ሚንግስ፡ ከመጠጥ ቀጅነት ወደ እንግሊዝ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን | መጠጥ ቀጅነት፤ ቤት አሻሻጭ፤ እንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን። ከ10 ዓመት በፊት ሳውዝሃምፕተኖች ቀጫጫ ነው በማለት ያሰናበቱት ወጣት ዛሬ [እሁድ ኅዳር 7] ደግሞ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድንን ወክሎ ይጫወታል፤ ታይሮን ሚንግስ። ታድያ በእነዚህ 10 ዓመታት ብዙ አሳልፏል። ለጠጪዎች መጠጥ ቀድቷል። የ100 ፓውንድ መኪናውን እያሽከረከረ ሰዎች ከባንክ የቤት መሥሪያ ብድር እንዲወስዱ አስማምቷል። ኢፕስዊች ታውን ለተሰኘው ክለብ መጫወት ፈልጎ ሳይታመም አሞኞል ብሎ ከሥራ ቀርቷል በሚል ቅጣት ድርሶበታል። ከአየርላንድ ሪ... | https://www.bbc.com/amharic/news-50450022 | amh |
sports | ጣሊያን በደረሰ የስለት ጥቃት የአርሰናሉ ተጫዋች ፓብሎ ማሪ ጉዳት ደረሰበት | በጣሊያኗ ሚላን ከተማ አቅራቢያ በደረሰ ጥቃት አንድ ሰው ሲገደል በትንሹ አምስት የሚሆኑት ቆስለዋል። አንዳንዶቹ ከፍተኛ ጉዳት እንዳስተናገዱ ፖሊስ አስታውቋል። ጉዳት ከደረሰባቸው መካከል በውሰት ጣሊያን በመጫወት ላይ የሚገኘው ፓብሎ ማሪ ይገኝበታል። አሳጎ በሚባል ስፋራ በደረሰው ጉዳት አንድ የ30 ዓመት የሱፐር ማርኬት ገንዘብ ተቀባይ ሕይወቱ አልፏል። የ46 ዓመቱ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ውሏል። ፖሊስ ጉዳዩን ከሽብረተኝነት ጋር አይያያዝም ብሏል። ግለሰቡ የአእምሮ ጤና ችግር እንዳለበት የተገለጸ ሲሆን ... | https://www.bbc.com/amharic/articles/c13xrkp62yno | amh |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.