id
string
revid
string
url
string
title
string
text
string
2019
14588
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2019
መስከረም ፪
መስከረም 2 ቀን: ብሄራዊ ቀን በኬፕ ቨርድ... መስከረም ፪ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪ናው ዕለት ሲሆን፤ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፷፬ ቀናት፤ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፷፫ ቀናት ይቀራሉ። በኢትዮጵያ ታሪክ ዘመናዊ አብዮት ፈንድቶ የዘውድን ስርዓት ሽሮ የመጨረሻውን ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን ከሥልጣን ያወረደበት ዕለት ነው። በአብዛኛዎች ኢትዮጵያውያንም ዘንድ የአገራችን ባህላዊ፣ ኃይማኖታዊ እና ሰብአዊ ብስበሳ የተጀመረበትም ...
2020
447
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2020
መስከረም ፫
መስከረም ፫ ቀን በየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫ኛ እና የክረምት ወቅት ፸፫ኛ ዕለት ነው። ከዚህ ቀን በኋላ፣ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፷፫፤ በ[ዘመነ ዮሐንስ]]፤ ዘመነ ማርቆስ እና በዘመነ ማቴዎስ ደግሞ ፫፻፷፪ ቀናት ይቀራሉ።
2021
447
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2021
መስከረም ፬
መስከረም ፬ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፬ኛው እና የክረምት ፸፬ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፷፪ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስ ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፷፩ ዕለታት ይቀራሉ።
2022
42
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2022
ጳጉሜ ፭
ጳጉሜ ፭ ቀን: ብሄራዊ ቀን በጂብራልታር... ታሪካዊ ማስታወሻዎች. =ዋቢ ምንጮች=
2023
18361
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2023
ጳጉሜ ፬
ጳጉሜ ፬ ቀን: ሬፑብሊክ ቀን በስሜን ኮርያ፣ ነጻነት ቀን በታጂኪስታን፣ ብሄራዊ ቀን በቡልጋርያ... ታሪካዊ ማስታወሻዎች. =ዋቢ ምንጮች=
2024
27288
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2024
ጳጉሜ ፫
ጳጉሜ ፫ ቀን: ለቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ በዓሉ ። ብሄራዊ በአል በአንዶራ... ታሪካዊ ማስታወሻዎች. =ዋቢ ምንጮች=
2025
28
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2025
ጳጉሜ ፪
ጳጉሜ ፪ ቀን: ነጻነት ቀን በብራዚል፣ የድል ቀን በሞዛምቢክ...
2026
14588
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2026
ጳጉሜ ፩
ጳጉሜ ፩ ቀን: ነጻነት ቀን በስዋዚላንድ፣ አንድነት ቀን በቡልጋሪያ...
2027
18361
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2027
ፍሪዩልያን
ፍሪዩልያን () በስሜን-ምሥራቅ እጣልያ በ600,000 ሰዎች የሚናገር ቋንቋ ነው። ከነዚህ ተናጋሪውዎች አብዛኞቹ ደግሞ ጣልኛ የሚችሉ ናቸው። የቋንቋ ስም በጣልኛ ፍሪዩልያኖ ሲሆን በራሱ ግን ፉርላን ወይም ማሪለንጌ ይባላል። ላዲን ለሚባለው ቋንቋ ቅርብ ዝምድና ስላለው አንዳንዴ "ምስራቅ ላዲን" ይሰየማል። ከዚያ በላይ በስዊስ አገር ለሚናገረው ለሮማንሽ ቅርብ ዘመድ ነው። ዛሬ በጣልያ መንግሥት በኩል ፍሪዩልያን ይፋዊ ሁኔታ አለውና በብዙ ትምህርት ቤቶች ይማራል። ጥቂት ሥነ ጽሑፍ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም፣...
2038
373648
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2038
ነሐሴ ፴
ነሐሴ ፴ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፷ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነሉቃስ ፮ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስ ፣ ማቴዎስ እና ማርቆስ ደግሞ ፭ ዕለታት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች. =ልደት= =ዕለተ ሞት=
2039
23084
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2039
ነሐሴ ፳፱
ነሐሴ ፳፱ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፶፱ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነሉቃስ ፯ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስ ፣ ማቴዎስ እና ማርቆስ ደግሞ ፮ ዕለታት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች. =ልደት= =ዕለተ ሞት=
2046
18361
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2046
ናዋትል
ናዋትል (nāhuatl, mexìcatlàtōlli, Nawatl) በኡቶ-አዝቴካዊ የቋንቋ ቤተሠብ የሚከተት በሜክሲኮ ኗሪዎች የሚናገር ቋንቋ ነው። በተለይ እስፓንያውያን በ16ኛው መቶ ዘመን ከወረሩ አስቅደሞ በጣም ትልቅና መደበኛ ቋንቋ ሆኖ ነበር። እስከ ዛሬ ግን በ1.5 ሚሊዮን ኗሪዎች በሜክሲኮ እየተናገረ ነው። የዛሬውኑ ናዋትል ከስፓንኛ ታላቅ ተጽኖ ተቀብሏል። ኣብዛኛው ተናጋሪዎቹ ስፓንኛ ደግሞ የሚችሉ ናቸውና። ስፓንያውያን በደረሡ ጊዜ ናዋትል የራሱ ጽሕፈት ነበረው። ይህ ጽሕፈት እንደ ጥንታዊ ግብጽ ስ...
2049
54087
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2049
ብራዚል
ብራዚል በደቡብ አሜሪካ በመሬት ስፋትም ሆነ በሕዝብ ብዛት አንደኛዋ ትልቅ አገር ነች። በአለም አንደኛ ቡድን በእግር ኳስ አላት። ስነ-ሕዝብ. ቋንቋዎች. ይፋዊ ቋንቋ ፖርቱጊዝ ሲሆን መነጋገሪያው ግን በፖርቱጋል ከሚነገረው መደበኛ ፖርቱጊዝ እንደ ቀበሌኛ ትንሽ ይለያል። ከዚያ በቀር ብዙ የጥንታዊ ኗሪዎች ልሳናት የሚችሉ ጎሣዎች ይገኛሉ። አንዳንድ ማህበረሠብ ደግሞ ጀርመንኛን ወይንም ጣልኛን ይናገራል። ሃይማኖት. ሃይማኖት በብራዚል (2010) ሃይማኖት ፣ መቶኛ ካቶሊካዊነት 64.6% ፕሮቴስታንት 22.2% ...
2054
56678
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2054
ሩዋንዳ
ሩዋንዳ (ኪኛሯንዳ፦ /እርጓንዳ/) ወይም በይፋ የሩዋንዳ ሪፐብሊክ በምሥራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የምትገኝ አገር ናት። ሩዋንዳ ከዩጋንዳ፣ ታንዛኒያ፣ ቡሩንዲ እና ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጋር ድንበር ትጋራለች። በአገሩ ትልቁ ሀይማኖት ክርስትና ሲሆን ዋናው ቋንቋ ኪኒያሩዋንዳ ነው። የሩዋንዳ ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ ሲሆኑ ወደ ስልጣን የወጡት በ2000 እ.ኤ.አ. ነው። ሩዋንዳ በሙስና ዘንድ ከአጎራባች አገራት የተሻለች ብትሆንም በሰብዓዊ መብት ረገጣ በሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ትተቻለች። ሩዋንዳ በ200...
2057
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2057
ሙዚቃ
ሙዚቃ ድምጸቱ ልዩ ዉበት ያለውና በስው ልቡና ውስጥ ሰርስሮ ሊገባ የሚችል ኃይል አለው። ሙዚቃን ለመጀመሪያ ጊዜ ቅዱስ ያሬድ እንደፈለሰፈው ይነገርለታል። ሙዚቃ እከሌ ፈጠረው የሚባል አይደልም በመሳሪያ ተደግፎ ወይንም በድምጥ ውስጣዊ ስሜትን መግልጫ አንጉርጉሮ ወይም ደምጥ ነው። ቅዱስ ያሬድ የቤተክርስቲያን ዜማን ይፈለሰፈ ታላቅ መንፈሳዊ አባት ነው። "(ይህ ባሕል ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]"
2060
57811
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2060
ላፕቶፕ
ላፕቶፕ ኮምፒውተር እንዲሁም ኖት ቡክ በመባልም የሚጠራው ተንቀሳቃሽ የኮምፒዩተር አይነት ሲሆን ብዙውን ጊዜ ከ 1 እስከ 3 ኪሎ ግራም (ከ2 እስከ 7 ፓውንድ) ክብደት ያለው ለጉዞ የሚመች ትንሽ የግል ኮምፒውተር ነው። ለመሸከም የቀለለ እንዲሁም የባትሪ መያዝ አቅሙ ከ 4 እስከ 8 ሰአት ገደማ ሲሆን ዋጋውም ውድ የሆነ መሣርያ ነው። አንድ ላፕቶፕ ጥሩ የሆነ አቅም የሚኖረው ኮር አይ ፭ ወይም አይ ፯ ሲሆን ነው።
2062
386231
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2062
አማራ (ክልል)
የክልሉ ዞኖች. አማራ ክልል በአራት አውራጃ ጎጃም ክፍለ ሀገር፣ ጎንደር ክፍለ ሀገር፣ ወሎ ክፍለ ሀገር እና ሸዋ ክፍለ ሀገር ነው። በአማራ ክልል በክልሉ የሚገኙ 13 ዞኖች ናቸው። እነሱም፦ ክልሉ በእነዚህ ዞኖችና ከስሩ በአሉት ወረዳዎች(166) እና ከተማ አስተዳደሮች(38) የተዋቀረ ክልል ነው። የተፈጥሮ ሀብት. 1. በክልሉ አልፎ አልፎ ከሚታዩ የመንግሥትና የማኅበራት ደኖች፣ በደሴቶች፣በአብያተ ክርስቲያናት፣ በወንዞች ዳርቻና ሰው ሊደርስባቸው በማይችሉ ገደላማ ቦታዎች እንዲሁም ተራራማ ስፍራዎች ለምሳ...
2063
378215
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2063
ባሕር-ዳር
ባሕር ዳር በድሮ ስሙ ባሕር ዳር ጊዮርጊስ በሰሜን-ምዕራብ ኢትዮጵያ የምትገኝ ከተማ ስትኾን የአማራ ክልል ዋና ከተማ ናት። ከተማዋ በቀድሞው ጎጃም ክፍለ ሀገር ውስጥ ከጣና ሐይቅ ደቡባዊ ጫፍ ላይ ተቀምጣ ስትገኝ ባሕር ዳር እንደ መቀሌና ደሴ የወረዳ ደረጃ ያላት ስፔሻል(ልዩ) ዞን ናት። በማእከላዊ ስታትስቲክ ትመና የ167,261 ሕዝብ ከነሱም መኻከል የ86,355 ወንዶችና የ80,906 ሴቶች መኖሪያ ከተማ ናት። 1700 ሜትር ከባሕር ወለል በላይ ትገኛለች። መገኛ. ባሕር ዳር ከአዲስ አበባ 565 ኪ.ሜ ...
2065
58057
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2065
ጣና ሐይቅ
+. ጣና ሐይቅ በጎጃም ክፍለ ሀገር ውስጥ ሲገኝ ቅዱሱ ሐይቅም ይባላል።ጣና ሃይቅ በጥንታዊ ቋንቋ (ግእዝ) አገላለጽ ‹‹ጻና ሐይቅ›› ይባላል፡፡ድንግል ማርያም በገዳሙ የነበራትን ቆይታ አጠናቃ ስትመለስ “ፀአና በደመና” በደመና ጫናት የተባለው በጊዜ ብዛት ለአሁኑ የሐይቁ መጠሪያ ስም “ጣና” መሠረት ሆኖታል ነው የሚባለው።በክርስቶስ ልደት ገደማ ስለግብጽ ብዙ ምርምር ያደረገው ስትራቦ ዓባይ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኝ ትልቅ ሐይቅ እንደሚነሳ ያውቅ ነበር ይባላል፡፡ የሐይቁን ስምም ስትራቦ “ሴቦ” ብሎታል፡፡ ...
2067
45070
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2067
ጥቁር አባይ
የጥቁር አባይ ወንዝ (ግዮን በመባልም ይታወቃል) ፥ ከእንግሊዝኛ) ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኘው ሰከላወረዳ /ግሽ ከሚባል ተራራ ይነሳል / ከላይ ከተጠቀሰው ቦታ የተነሳው ዓባይ ኪሎ ሜትሮችን ከተጓዘ በኃላ ከጣና ሐይቅ ይቀላቀላል ረዥም ርቀት በመጓዝ ካርቱም፥ ሱዳን ሲደርስ ከነጭ አባይ ጋር በመቀላቀል ትልቁን አባይ ወንዝ (ናይል) በመፍጠር በግብጽ በኩል ወደ ሜዲትራኒያን ባሕር ይፈሳል።ከኢትዮጵያ ተነስቶ ሜዲትራኒያን ባህር እስኪደርስ ድረስ ያለው ርቀት በአማካይ ወደ 1400 ሜትር ወይም ማይል ጋር እኩል ነ...
2068
369446
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2068
አባይ
HISTORY /ታሪክ ስያሜ ሀገሬው አባይ ብሎ ይጠራዋል፣ አባይ(Abay) ማለት ታላቅ ማለት ነው። ከወንዞች ሁሉ አብይ ነው። የበኩር ልጅን አባይነህ ይሉታል ታላቅ ነህ ማለታቸው ነው። አባይ ከወንዞች ሁሉ ታላቁ ነው። የቀዬው ሰው አባይ ብሎ በአክብሮት ይጥራው እንጂ፣ ስሙ ግዮን ነው። ግዮን በመፅሐፍ ቅዱስ በዘፍጥረት ምዕራፍ ሁለት ቁጥር 10 እና 13 ላይ ከኤደን ገነት ከሚወጡት አራት ወንዞች አንዱ ሆኖ ተፅፏል። ይህ ወንዝ የኢትዮጵያን ምድር ይከብባል ሲልም ይናገራል። ghion meaning ግዮን (Gh...
2070
368622
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2070
ነጭ አባይ
ነጭ አባይ በአፍሪካ ውስጥ የሚገኝ ወንዝ ሲሆን የናይል ወንዝ አንዱ ምንጭ ነው (ሌላው ጥቁር አባይ ወንዝ ነው)። ከቪክቶሪያ ሐይቅ ይጀምራል። ይህ ወንዝ ከድሮ ጅምሮ ሲፈስ የኖረ ነው። ይህም 7500 አመት በላይ የቆየ ነው። "(ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]"
2071
28
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2071
ሜድትራኒያን ባሕር
ሜድትራኒያን ባሕር አብዛኛው ክፍሉ በአፍሪካ ፣ አውሮፓ እና እስያ የተከበበ ባሕር ነው። 2.5 ሚሊዮን ካሬ ኪ.ሜ. ይሸፍናል። «ሜድትራኒያን» የሚለው ስም ከሮማይስጥ ሲሆን ትርጉሙ «ከአህጉሮች መካከል» ነው። በግዕዝ ደግሞ ስሙ «ባሕር ዐቢይ» (ታላቁ ባሕር) ይባላል። "(ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]"
2072
57735
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2072
ትግራይ ክልል
ትግራይ ከ ኤርትራ፣ ሱዳን፣ አማራ ክልላዊ መንግስት እና አፋር ክልላዊ መንግስት ትዋሰናለች። ዋና ከተማዋ መቐለ ሲሆን ከክልሉ ታዋቂ ከተሞች ውቅሮ፣ ዛላምበሳ፣ ዓብዪ ዓዲ፣ ዓድዋ፣ ሓውዜን፥ ሸራሮ፣ ሑመራ፣ ዓዲግራት፣ ኣላማጣ፥ ኮረም፥ አኽሱም፣ ሽረ እንዳስላሰ፣ ሑመራ፥ ማይፀብሪ፥ ዳንሻ፥ መኮኒ፣ ማይጨውና ሌሎችም ታዳጊ ከተሞች ይገኛሉ። በ1999 ዓ.ም በተደረገው የቤትና ህዝብ ቆጠራ ግምት መሰረት የክልሉ ህዝብ ቁጥር ከ4.9 ሚልዮን በላይ ይሆናል። የክልሉ ዋነኛ ቋንቋ ትግርኛ ሆኖ ኢሮብኛና ኩናምኛ ቋንቋ...
2074
385366
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2074
እንጦጦ
እንጦጦ የአዲስ አበባ ከፍተኛ ቦታ ነው። ዳግማዊ ምኒልክ አዲስ አበባን ሲቆረቁሩ ከአንኮበር መጥተው ያረፉበት እና ቤተ መንግስታቸውን የስሩበት ታሪካዊ ቦታም ነው። እንጦጦ የእንጦጦ ሰንሰለታማ ተራራ አንዱ ክፍል ሲሆን ርዝመቱ ከባህር ወለል በላይ 3200 ሜትር ይደርሳል። የካ ሚካኤል አዲስ አበባ ዋሻ ዳዊት ቡራዩ እንጦጦ ጓሳ የካ አምቢሳ ዶሮ ሚካኤል ቦሌ ጡሉ ቦሎ የረር ጫሎ ደብረዘይት ዱከም አባ ሳሙኤል ጌጃ ኤራ ዝቋላ አዋሽ ወንዝ ሲምቢሮ ጂላ ቂስጣና አዳዲ ማርያም ጉፍቲ ገብርኤል ፭ኪሜ ያልታወቀ አዲስ...
2075
362319
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2075
መቀሌ
መቐለ (አማርኛ፦ መቀሌ) የትግራይ ክልል ዋና ከተማ ናት። ከአዲስ አበባ 783 ኪ.ሜ. ወደ ሰሜን ትገኛለች። ከ300,000 አስከ 350,000 የሚገመት የሕዝብ ብዛት ስላላት ከሰሜን ኢትዮጵያ ትልቋ ከተማ ያደርጋታል። መቐለ ለ አጼ ዮሐንስ ፬ኛ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ በመሆን በ19ኛው ክፈለ ዘመን ነው የተመሠረተችው። መቐለ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙት ከተሞች በንግድና ትምህርታዊ ማዕከላዊነትዋ ትታወቃለች። በታላቁ አፍሪካዊ ጄነራል ራስ አሉላ አባ ነጋ የተሰየመ ዓለም አቀፋዊ አየረ ማረፊያ አላት። በተጨማሪም ...
2077
379778
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2077
ዮሐንስ ፬ኛ
== ዓፄ ዮሐንስ 4ኛ፣ ከአባታቸው ከተንቤን ባላባት የራስ ስኹል ሚካኤል የልጅ ልጅ ሹም ተንቤን ምርጫ እና ከናታቸው የእንደርታው ገዢ የራስ አርአያ እህት ወይዘሮ ወለተ ሥላሴ ሐምሌ 5 ቀን 1829 ዓ.ም. ማይ በሀ በሚባል ሥፍራ ተወለዱ። ርዕሰ መኳንንት ደጃዝማች በዝብዝ ካሳ ሐምሌ ፮ ቀን 1863 ዓ/ም ዓፄ ተክለ ጊዮርጊስን አድዋ አካባቢ አሳም የሚባል ሥፍራ ላይ ወግተው ድል ካደረጉ በኋላ ጥር 13 ቀን1864 ዓ/ም አክሱም ላይ ሥርዓተ ንግሣቸው ተፈጽሞ ዓፄ ዮሐንስ ፬ኛ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ተ...
2079
45562
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2079
አዲግራት
አዲግራት በኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ከተማ ሲሆን በምስራቃዊ ዞንና በጋንታ አፈሹም ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ65,237 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 32,586 ወንዶችና 32,651 ሴቶች ይገኙበታል። አዲግራት ከመቀለ በሰሜን በኩልና ከሰናፌ በደቡብ በኩል ትገኛለች። በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ84,769 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ14°16′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°27′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።
2080
350457
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2080
ሰናፌ
ሰናፌ በኤርትራ ውስጥ የምትገኝ የገበያ ከተማ ናት። በኤርትራና ኢትዮጵያ ጦርነት ተጐድታለች። በዙሪያው የሚኖሩት ሳሆና ትግሬ ሕዝብ አሉ። የሰናፌ መጀመርያ ስም ሀኪር ነበረ። አካባቢው የመተ የመጠራ ታሪካዊ ቦታና እንዲሁም የደብረ ሊባኖስ ገዳም(ኤርትራ) በመያዙ ይታወቃል። ታሪካዊ ቦታ ሲባል የመጀመርያዎቹ (በ6ተኛው ክፍለ-ዘመን)ብብዛት መጥተው እያስተማሩ እስከ ሞቃድሾ የደረሱ ጻድቃናት ለመጀመርያ መጠራ እንዳረፉ ትክክለኛው ታሪክ ያረጋግጠዋል። ከዚያም ኣልፎ የበለው ከለው ቤተ መንግስት ነበር ሲሆን ከልደ...
2088
18361
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2088
ቮሮኛ
ቮሮኛ (võro kiil´), የቮሮ ሕዝብ ቋንቋ ነው። በፊኖ-ኡግሪክ ቋንቋ ቤተሰብ ወስት ያለ በደቡብ ኤስቶኒያም የሚገኝ ቋንቋ ነው። የፊንላንድኛ፣ የኤስቶንኛ ቅርብ ዘመድ ነው። በ70,000 ሰዎች ይናገራል። የቋንቋው ስፋት በጣም ትንሽ በመሆኑ፣ በኤስቶኒያ ውስጥ በ26 ትምህርት ቤቶች ከሳምንቱ በ1 ቀን ብቻ ያስተምሩታል። አንድ ጋዜጣ በቮሮኛ አለ፤ በየወሩ 2 ጊዜ የወጣል። የሥነ-ጽሑፉ መጀመርያ በ1679 ዓ.ም. የታተመው አዲስ ኪዳን ትርጉም ነበር። የሚጻፍበት በላቲን ፊደል ሲሆን በቮሮኛ ተራ የሆነ '...
2097
23084
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2097
ነሐሴ ፳፰
ነሐሴ ፳፰ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፶፰ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነሉቃስ ፰ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ዮሐንስ ደግሞ ፯ ዕለታት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች. ፲፱፻፸፱ ዓ/ም በቡሩንዲ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት ሻለቃ ፒዬር ቡዮያ የአገሪቱን ፕሬዚደንት ዣን ባፕቲስት ባጋዛን ከሥልጣን አስወረዱ። =ልደት= ፲፱፻፵ ዓ/ም ሦስተኛው የዛምቢያ ፕሬዚደንት ሌቪ ምዋናዋሳ =ዕለተ ሞት=
2098
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2098
ነሐሴ ፳፯
ነሐሴ ፳፯ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፶፯ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነሉቃስ ፱ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ዮሐንስ ደግሞ ፰ ዕለታት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች. =ልደት= ፲፱፻፲፮ ዓ/ም የኬንያ ሁለተኛው ፕሬዚደንት ዳንኤል አራፕ ሞይ =ዕለተ ሞት= ፲፭፻፴፪ ዓ/ም መቶ ሰማንያ ስድስተኛው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ዓፄ ልብነ ድንግል (ስመ መንግሥት፡ ወናግ ሰገድ) ፲፱፻፳፱ ዓ/ም ዘመናዊውን የኦሊምፒክ ውድድር የመሠረቱት የፈረ...
2099
52563
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2099
ሊንጋላ
ሊንጋላ (Lingala) ከባንቱ ቋንቋዎች ቤተሠብ አንድ ነው። የሚናገርበት በተለይ በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ስሜን-ምዕራብ ክፍል፣ በኮንጎ ሪፑብሊክም፣ እንዲሁም በአንጎላና በመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ ነው። ተናጋሪዎቹ 10 ሚልዮን ናቸው። የሊንጋላ መነሻ ቦባንጊ በተባለ ቋንቋ ነበር። ከኮንጎ ነጻ መንግሥት አስቀድሞ ቦባንጊ የአከባቢው መደበኛ ቋንቋ ይሆን ነበር። የቤልጅክ ንጉስ አገሩን ከያዙ በኋላ የቀኝ አገሩ መንግሥት ለማስተዳደርና ለመሰበክ ቋንቋውን ጠቃሚ ሆኖ አገኙት። ካለፈው ቦባንጊ እንዲለይ ...
2143
51528
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2143
አፋር (ክልል)
አፋር ክልል (ክልል 2) በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙት ዘጠኝ ክልሎች አንዱ ነው። በአሁኑ ጊዜ ዋና ከተማው ሰመራ ሲሆን የቀድሞዋ ከተማ ግን አሳይታ ነበረች። 96,707 ካሬ ኪ.ሜ. ሲሸፍን በ1999 እ.ኤ.አ. የሕዝብ ብዛቱ 1,188,000 ነው። የድንቅ ነሽ ወይም ሉሲ አጽም በአፋር ክልል ውስጥ በ ቀን, 1967 (Nov. 24, 1974 እ.ኤ.አ.) ነው የተገኘው። በማርች 5, 2005 ደግሞ ሌላ 3.8 ሚሊዮን ዓመት የሚገመት አጽምም በዚሁ ክልል ተገኝቷል። የአፋር ክልል በኢትዮጵያ ዉስጥ ከሚገኙ ዘጠኝ ክል...
2146
379897
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2146
አፋር (ብሔር)
አፉር ዘቃና ብሔረሰብ በኢትዮጵያ ፣ ኤርትራ እና ጅቡቲ ይገኛሉ፣አፋሮች የጅቡቲን 70% የሕዝብ ብዛት ይሰራሉ። "(ይህ ስለ ብሔር ወይም ሕዝብ የሆነ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]" አፋር (ብሔር) የኢትዮጵያ ኩሽ ህዝብ ብሔር ነው። በአሁኑ ወቅት አፋር የሚባል ራሱን የቻለ ክልል ያለ ሲኾን በቀድሞው ዘመን ግን የሚተዳደረው በወሎ ጠቅላይ ግዛት ወይም ክፍለ ሀገር ነበር። በዚህም ከ ፲፪ቱ የወሎ አውራጃዎች ፩ዱ የነበረው አውሳ አውራጃ በአሁኑ ጊዜ አፋር ክልል ...
2147
54968
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2147
አፋርኛ
አፋርኛ በኢትዮጵያ ፣ ኤርትራ እና ጅቡቲ የሚነገር ቋንቋ ነው። የአፋር ብሔረሰብ ዋና የቋንቋው ተናጋሪ ነው። 1.5 ሚሊዮን የሚገመቱ ተናጋሪዎች አሉት። "(ይህ ቋንቋ ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]"
2155
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2155
ጉጃራቲ
ጉጃራቲ (ગુજરાતી) በህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሰብ የሚገኝ ቋንቋ ነው። በዓለሙ ውስጥ በ46 ሚልዮን ሰዎች ይናገራል፤ ከነዚህም 45.5 ሚልዮን በህንደኬ፣ 250,000 በታንዛኒያ፣ 150,000 በዩጋንዳ፣ 100,000 በፓኪስታንና 50,000 በኬንያ አሉ። በሕዝብ ብዛት የዓለሙ 23ኛ ቋንቋ ነው። በምእራብ ህንደኬ ያለው የጉጃራት ክፍላገር ይፋዊ ቋንቋ ነው። ታሪክ. የጉጃር ሕዝብ ወደ ህንደኬ የደረሱ በ5ኛው መቶ ዘመን ሲሆን በ6ኛው መቶ ዘመን ዛሬ ጉጃራት በሚባለው አገር ሰፈሩ። የራሳቸውን ቋንቋ...
2157
13039
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2157
አሪዞና
አሪዞና (Arizona) በምዕራባዊ ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ክፍላገር ነው። ኒው ሜክሲኮ ፣ ዩታህ ፣ ኔቫዳ ፣ ካሊፎርኒያ እና ኮሎራዶ ያዋስኑታል። መንግሥት. የአሪዞና ሕግ-አውጪ ቅርንጫፍ የ30 ሰው ሴኔት እና የ60 ሰው ምክር-ቤት አለው። የሪፑብሊካን ፓርቲ በስቴቱ ዋነኛው ፓርቲ ነው። በ2002 እ.ኤ.አ. የአሪዞና ስቴት ሕግ-አውጪ ቅርንጫፍ በጀት 14.3 ቢሊዮን ዶላር ሲሆን የሕግ-አስፈጻሚ ቅርንጫፍ በጀት ደግሞ 13.8 ቢሊዮን ዶላር ነው። የስቴቱ ሴኔተሮች እና ምክር-ቤት ተወካዮች ለሁለት-ዓመት ጊዜ...
2221
380460
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2221
ሴንት ጆንስ፥ አሪዞና
ሴንት ጆንስ (St. Johns) በአፓቼ ካውንቲ፥ አሪዞና ፥ ዩናይትድ ስቴትስ የምትገኝ ከተማ ናት። በ2000 እ.ኤ.አ. 3,269 የሚቆጠር ሕዝብ አላት። ከተማዋ የአፓቼ ካውንቲ መቀመጫ ናት። መልከዓ-ምድር. ሴንት ጆንሰ በ 34°307" ሰሜን ኬክሮስ እና 109°22'18" ምዕራብ ኬንትሮስ ትገኛለች። 17.1 ካሬ ኪ.ሜ. የመሬት ስፋት ሲኖረው ምንም በውሃ የተሸፈነ ቦታ የለም። የሕዝብ እስታትስቲክስ. በ2000 እ.ኤ.አ. 3,269 ሰው ፣ 989 ቤቶች እና 805 ቤተሰቦች አሉ። የሕዝብ ስርጭት 190.9 በ...
2224
380459
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2224
ቢስቢ፥ አሪዞና
ቢስቢ (Bisbee) በኮቻይስ ካውንቲ፥ አሪዞና፥ ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ከተማ ነው። ከቱስኮን 132 ኪ.ሜ. ወደ ደቡብምሥራቅ ይገኛል። በ1910 እ.ኤ.አ. 99,019 ሰዎች፣ በ1940 - 5,853 ሰዎች እና በ2000 6,090 ሰዎች ይኖሩ ነበር። ከተማው የኮቻይስ ካውንቲ መቀመጫ ነው። መልከዓ-ምድር. ቢስቢ በ31°25'6" ሰሜን ኬክሮስ እና 109°53'52" ምዕራብ ኬንትሮስ ይገኛል። 12.5 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ ሲሸፍን ምንም በውሃ የተሸፈነ ቦታ የለም። የሕዝብ እስታትስቲክስ. በ2000 እ.ኤ.አ. 6...
2226
380470
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2226
ፍላግስታፍ፥ አሪዞና
ፍላግስታፍ (Flagstaff) በኮኮኒኖ ካውንቲ፥ ሰሜን አሪዞና፥ ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ከተማ ነው። በ2000 እ.ኤ.አ. ከተማው 52,894 ሕዝብ ሲኖረው የሰሜን አሪዞና ዩኒቨርስቲ አዚሁ ከተማ ይገኛል። መልከዓ-ምድር. ፍላግስታፍ በ35°11'57" ሰሜን ኬክሮስ እና 111°37'52" ምዕራብ ይገኛል። የከተማው ጠቅላላ የመሬት ስፋት 164.8 ካሬ ኪ.ሜ. ሲሆን ከዚሁ ውስጥም 0.1 ካሬ ኪ.ሜ. በውሃ የተሸፈነ ነው። የሕዝብ እስታትስቲክስ. በ2000 እ.ኤ.አ. 52,894 ሰዎች ፣ 19,306 ቤቶች እና ...
2228
380466
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2228
ግሎብ፥ አሪዞና
ግሎብ (Globe) በሒላ ካውንቲ፥ አሪዞና፥ ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ከተማ ነው። በ2000 እ.ኤ.አ. 7,486 ሰዎች በከተማው ይገኛሉ። ከተማው የሒላ ካውንቲ መቀመጫ ነው። መልከዓ-ምድር. ግሎብ በ33°23'59" ሰሜን ኬክሮስ እና 110°46'54" ምዕራብ ኬንትሮስ ይገኛል። ከተማው 46.7 ካሬ ኪ.ሜ ቦታ ይሸፍናል። የሕዝብ እስታትስቲክስ. በ2000 እ.ኤ.አ. 7,486 ሰዎች ፣ 2,814 ቤቶች እና 1,871 ቤተሰቦች ይገኛሉ። የሕዝብ ስርጭት 160.4 በ1 ካሬ ኪ.ሜ.
2230
380461
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2230
ሳፎርድ፥ አሪዞና
ሳፎርድ (Safford) በግራህም ካውንቲ፥ አሪዞና፥ ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ከተማ ነው። በ2000 እ.ኤ.አ. 9,232 ሰዎች በከተማው ይገኛሉ። ከተማው የግራህም ካውንቲ መቀመጫ ነው። መልከዓ-ምድር. ሳፎርድ በ32°49'24" ሰሜን ኬክሮስ እና 109°42'53" ምዕራብ ኬንትሮስ ይገኛል። ከተማው 20.6 ካሬ ኪ.ሜ. ስፋት ሲኖረው ከዚህ ውስጥም 0.1 ካሬ ኪ.ሜ. ውሃ ነው። የሕዝብ እስታትስቲክስ. በ2000 እ.ኤ.አ. 9,232 ሰዎች ፣ 3,331 ቤቶችና 2,394 ቤተሰቦች አሉ። የሕዝብ ስርጭት 450.1...
2238
14588
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2238
ቶክ ፒሲን
ቶክ ፒሲን (Tok Pisin) በስሜን ፓፑዋ ኒው ግኒ የሚናገር የእንግሊዝኛ ቋንቋ ዲቃላ ነው። ከእንግሊዝኛ ስዋሰው በጣም ተለውጧልና ዛሬ እንደ ራሱ ቋንቋ ይቆጠራል። የፓፑዋ ኒው ግኒ መደበኛ ቋንቋ ሆኖ በ120,000 ያሕል ተናጋሪዎችና በ4 ሚሊዮን እንደ 2ኛ ቋንቋ ይነገራል። የቶክ ፒሲን አጀማመር በፓሲፊክ ውቅያኖስ ደሴቶች ላይ የሚኖሩ የተላያዩም ልሣናት የሚችሉ ሰራተኞች አንድላይ ለአትክልት ስፍራዎች ሲሰሩ ነበር። ብዙ ጊዜ የእነዚህ ሰራተኞች የጋራ ቋንቋ ጥቂት ቀላል እንግሊዝኛ ቃሎች ብቻ ነበር። ስለ...
2240
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2240
ክሊፍተን፥ አሪዞና
ክሊፍተን (Clifton) በግሪንሊ ካውንቲ፥ አሪዞና የምትገኝ ከተማ ናት። በ2000 እ.ኤ.አ. በከተማዋ 2,596 ይኖራሉ። የግሪንሊ ካውንቲም መቀመጫ ናት። መልከዓ-ምድር. ክሊፍተን በ33°2'26" ሰሜን ኬክሮስ እና 109°18'3" ምዕራብ ትገኛለች። ከተማዋ 38.8 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ ስትሸፍን ከዚህ ውስጥም 0.3 ካሬ ኪ.ሜ. ውሃ ነው። የሕዝብ እስታቲስቲክስ. በ2000 እ.ኤ.አ. 2,596 ሰዎች ፣ 919 ቤቶች እና 685 ቤተሰቦች አሉ።
2242
380468
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2242
ፓርከር፥ አሪዞና
ፓርከር (Parker) በላ ፓዝ ካውንቲ፥ አሪዞና የምትገኝ ከተማ ናት። በ2000 እ.ኤ.አ. በከተማዋ 3,140 ይኖራሉ። የላ ፓዝ ካውንቲም መቀመጫ ናት። ፓርከር በ1908 እ.ኤ.አ. ነው የተመሠረተችው። መልከዓ-ምድር. ፓርከር በ34°8'41" ሰሜን ኬክሮስ እና 114°17'23" ምዕራብ ትገኛለች። ከተማዋ 57.0 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ ስትሸፍን ከዚህ ውስጥም 0.1 ካሬ ኪ.ሜ. ውሃ ነው። የሕዝብ እስታቲስቲክስ. በ2000 እ.ኤ.አ. 3,140 ሰዎች ፣ 1,064 ቤቶች እና 791 ቤተሰቦች አሉ። የሕዝብ ስርጭት...
2261
380464
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2261
ኪንግማን፥ አሪዞና
ኪንግማን (Kingman) በሞሃቬ ካውንቲ፥ አሪዞና፥ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ከተማ ነው። በ2000 እ.ኤ.አ. የከተማው ሕዝብ ብዛት 20,069 ነበር። ከተማው የሞሃቬ ካውንቲ መቀመጫ ነው። ኪንግማን በ1882 እ.ኤ.አ. ነው የተመሠረተው። ከተማው የተሰየመው ከሊዊስ ኪንግማን በኋላ ነው። መልከዓ-ምድር. ኪንግማን በ35°12'30" ሰሜን እና 114°1'33" ምዕራብ ይገኛል። 1,036.32 ሜትር ከባሕር ወለል በላይ ይገኛል። 77.6 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ ሲሸፍን ከዚህ ውስጥም ምንም ቦታ ውሃ የለውም። የሕዝብ እ...
2264
380462
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2264
ሆልብሩክ፥ አሪዞና
ሆልብሩክ (እንግሊዘኛ: Holbrook) በናቫሖ ካውንቲ፥ አሪዞና፥ ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ከተማ ነው። በ2000 እ.ኤ.አ. የከተማው የሕዝብ ብዛት 4,917 ነበር። ከተማው የናቫሖ ካውንቲ መቀመጫ ነው። መልከዓ-ምድር. ሆልብሩክ በ34°54'26" ሰሜን እና 110°9'46" ምዕራብ ይገኛል። 40.0 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ ሲሸፍን ከዚህ ውስጥም ምንም ቦታ ውሃ አልሸፈነም። የሕዝብ እስታቲስቲክስ. በ2000 እ.ኤ.አ. 4,917 ሰዎች ፣ 1,626 ቤቶች እና 1,195 ቤተሰቦች በከተማው ይገኛሉ። የሕዝብ ስርጭት ...
2266
380469
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2266
ፍሎረንስ፥ አሪዞና
ፍሎረንስ (Florence) በፒናል ካውንቲ፥ አሪዞና፥ ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ከተማ ነው። በ2000 እ.ኤ.አ. የከተማው የሕዝብ ብዛት 17,054 ነበር። ከተማው የፒናል ካውንቲ መቀመጫ ነው። የአሪዞና ስቴትም ትልቁ ወህኒ-ቤት በፍሎረንስ ይገኛል። መልከዓ-ምድር. ፍሎረንስ በ33°2'32" ሰሜን እና 111°23'4" ምዕራብ ይገኛል። 21.5 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ ሲሸፍን ከዚህ ውስጥም ምንም ቦታ ውሃ አልሸፈነም። የሕዝብ እስታቲስቲክስ. በ2000 እ.ኤ.አ. 17,054 ሰዎች ፣ 2,226 ቤቶች እና 1,540 ቤ...
2268
380463
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2268
ኖጋሌስ፥ አሪዞና
ኖጋሌስ (Nogales) በሳንታ ክሩዝ ካውንቲ፥ አሪዞና፥ ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ከተማ ነው። በ2000 እ.ኤ.አ. የከተማው ሕዝብ ብዛት 20,878 ነበር። ከተማው የሳንታ ክሩዝ ካውንቲ መቀመጫ ነው። ኖጋሌስ፥ አሪዞና ከኖጋሌስ፥ ሶኖራ ፥ ሜክሲኮ ጋር ትዋሰናለች። መልከዓ-ምድር. ኖጋሌስ በ31°21'14" ሰሜን እና 110°56'21" ምዕራብ ይገኛል። 53.9 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ ሲሸፍን ከዚህ ውስጥም ምንም ቦታ ውሃ አልሸፈነም። የሕዝብ እስታቲስቲክስ. በ2000 እ.ኤ.አ. 20,878 ሰዎች ፣ 5,985 ቤቶች...
2270
380467
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2270
ፕሬስኮት፥ አሪዞና
ፕሬስኮት (Prescott) በያቫፓይ ካውንቲ፥ አሪዞና፥ ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ከተማ ነው። በ2000 እ.ኤ.አ. የከተማው ሕዝብ ብዛት 33,938 ነበር። ከተማው የያቫፓይ ካውንቲ መቀመጫ ነው። ከ1863 እ.ኤ.አ. እሰከ 1867 ድረስ ወደ ቱሣን ከመለወጡ በፊት የአሪዞና ዋና ከተማ ነበር። በ1877 እ.ኤ.አ. ፕሬስኮት እንደገና የአሪዞና ዋና ከተማ ሆነ። በ1889 እ.ኤ.አ. ግን ዋና ከተማው ወደ ፊኒክስ፥ አሪዞና ተለወጠ። መልከዓ-ምድር. ፕሬስኮት በ34°34'6" ሰሜን እና 112°27'41" ምዕራብ ይ...
2272
380465
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2272
ዩማ፥ አሪዞና
ዩማ (Yuma) በዩማ ካውንቲ፥ አሪዞና፥ ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ከተማ ነው። በ2000 እ.ኤ.አ. የከተማው ሕዝብ ብዛት 77,515 ነበር። ከተማው የዩማ ካውንቲ መቀመጫ ነው። መልከዓ-ምድር. ዩማ በ32°41'32" ሰሜን እና 114°36'55" ምዕራብ ይገኛል። 276.4 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ ሲሸፍን ከዚህ ውስጥም 0.2 ካሬ ኪ.ሜ በውሃ ተሸፍኗል። የሕዝብ እስታቲስቲክስ. በ2000 እ.ኤ.አ. 77,515 ሰዎች ፣ 26,649 ቤቶች እና 19,613 ቤተሰቦች በከተማው ይገኛሉ። የሕዝብ ስርጭት 280.6 በ1 ካ...
2281
13039
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2281
ፌኒየስ ፋርሳ
ፌኒየስ ፋርሳ Fenius Farsa (ወይም Farsaid ፋርሳይድ) በአይርላንድ አፈ ታሪክ የእስኩቴስ ንጉስ ነበሩ። የኦጋም ጽሕፈትና የጎይደልክ ቋንቋ የፈጠሩ እንደ ነበሩ ይባላል። («ጎይደልክ» የአይርላንድና የስኮትላንድ ጥንታዊ ቋንቋ ነው።) በ11ኛ መቶ ዘመን በወጣው መጽሐፍ "ሌቦር ጋባላ ኤረን" ዘንድ፣ ለናምሩድ የባቢሎን ግንብ ከሠሩት 72 አለቆች አንድ ሆነው ግንቡ ከወደቀ በኋላ ወደ እስኩቴስ ተጓዙ። ደግሞ በ"አውራከፕት ና ኔከሽ" በተባለው ጥንታዊ መጽሐፍ ዘንድ ፌኒየስ ከጒደል ማክ ኤሆር፣ ከያር...
2286
54852
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2286
እያሱ ፭ኛ
እያሱ ፭ኛ (ልጅ እያሱ) (ጥር ፳፯ ቀን ፲፰፻፹፱ (Feb. 4, 1897) እስከ ቀን 1928 (Nov. 25, 1935)) ከ1905 እስከ 1908 ድረስ የኢትዮጵያ መሪ ነበሩ። "(ይህ ስለ ሰው ሕይወት የሆነ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]"
2296
42631
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2296
ድረ ገጽ
ድረ ገጽ በድረ ገጽ መረብ የሚገኝ ፋይል ነው። ይህ ድረ-ገጽ በተለያዩ የኮምፒውተር ፕሮግራም ቋንቋዎች መጻፍ ሲችል ኤች.ቲ.ኤም.ኤል. ግን ታዋቂው ነው። በድረ ገጾች ላይ ጽሁፎች እና ምስሎች ይገኛሉ። እነዚህ ጽሁፎችና ምስሎች ወደ ሌላ ድረ ገጽ ሊያገናኙ ይችላሉ። በድረ ገጽ ውስጥ የሚከተሉት ሊገኙ ይችላሉ፦ ድረ ገጾች ውስጥ የሚከተሉት ሊገኙ ይችላሉ ግን አይታዩም፦ በአንድ ዌብ ሰርቨር ላይ የሚገኙ የተሰባሰቡ ድረ ገጾች ዌብሳይት ይባላሉ። ዌብሳይቶች አብዛኛው ጊዜ index የሚባል የማውጫ ገጽ አላቸው።...
2309
18361
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2309
ዊንድሁክ
ቪንድሁክ (Windhoek) የናሚቢያ ዋና ከተማ ናት። የሚኖርበት ሕዝብ በዛቷ 221,000 - 230,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማዋ ዋና የበግ ቆዳ መሸጫ ማዕከል ናት። የሄሬሮ ጎሣ የሥፍራው መጀመርያ ኗሪዎች ሲሆኑ በቋንቋቸው ኦቾሞይዝ ተባለ። ከዚያ የናማ ሕዝብ ቦታውን አይጋምስ አሉት። የአሁኑ ከተማ በ1883 ዓ.ም. በጀርመኖች ተሠራ። የከተማዋ ከንቲቫ አሁን (በ1999 ዓ.ም.) ማቲውስ ሺኮንጎ ነው። ከተማው 22°34′ ደቡብ ኬክሮስ እና 17°06′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
2312
18100
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2312
ዊንድሁክ ሆዜ ኩታኮ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ
ዊንድሁክ ሆዜ ኩታኮ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ (Windhoek Hosea Kutako International Airport) የናሚቢያ ዋና ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ነው። አውሮፕላን ማረፊያው 45 ኪሜ ከዊንድሁክ ወጣ ብሎ ይገኛል። በየዓመቱ ከ400 ሺህ በላይ መንገደኞችን ያስተናግዳል። የሀገር ውስጥ በረራዎች ወደዚህ አውሮፕላን ማረፊያ አይመጡም፤ ምክንያቱም እነዚህ በረራዎች በዊንድሁክ ኢሮስ አውሮፕላን ማረፊያ ይስተናገዳሉ።
2315
59410
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2315
ጉግል
ጉግል (Google) በ1998 እ.ኤ.አ. የግለሰብ ድርጅት ሆኖ ነው የጀመረው። የጉግል ፍለጋ ዌብሳይትን የሰራው እና የሚያስተዳድረው ይሄው ድርጅት ነው። የጉግል ዓላማ የዓለምን መረጃ ለማሰናዳት ፣ ለማቅረብና ጠቃሚ ማድረግ ነው። ታሪክ. መጀመሪያ. ጉግል እንደ ፕሮጀክት ሆኖ በጃኑዋሪ 1996 እ.ኤ.አ. በላሪ ፔጅ እና ሰርጂ ብሪን በስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ ነው የጀመረው። የፕሮጀክቱ ሀሳብ የድረ ገጾችን ግንኙነት በማጥናት የተሻለ የፍለጋ አገልግሎት መሰጠት መቻል ነበር። ወደ አንድ ድረ ገጽ ብዙ መያያዣዎች...
2347
1472
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2347
ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት
ለአለም ጽሕፈቶች ወላጅ ሆነው የሚታስቡ 2 ተመሳሳይ ጽሕፈቶች ተገኝተዋል፣ እነሱም «ጥንታዊ የሲና ጽሕፈት»ና «የዋዲ ኤል ሖል ጽሕፈት» ይባላሉ። «ዋዲ ኤል ሖል» በ1999 እ.ኤ.አ. በግብፅ ተገኝቶ ዕድሜው ከክ.በ. 1800 ዓመት የሚገመት ሲሆን፣ የጥንታዊ ሲና ጽሕፈት በ1904 እ.ኤ.ኣ. በደብረ ሲና በኩል ተገኝቶ ከክ.በ. 1500 ዓመት የተጻፈ ይታመናል። ጥንታዊ የሲና ጽሕፈት. ከሲና ልሣነ ምድር በላይ አሁን ለዚህ ጽሕፈት በርካታ ምሳሌዎች በከነዓን (የዛሬው እስራኤል) ደግሞ ተገኝተዋል። በተለይ ...
2349
57763
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2349
ኦሮሚያ ክልል
ኦሮሚያ (በአፋን ኦሮሞ ፥ Oromiyaa) በኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ክልላዊ መንግስት እና የኦሮሞ ህዝብ መገኛ ነው ። የኦሮሚያ ክልል ዋና ፊንፊኔ (በአፋን ኦሮሞ Finfinnee) ወይ የእበት በአሁኑ ወቅት ክልሉ 21 የአስተዳደር ዞኖችን ያቀፈ ነው ። በምስራቅ ከሶማሌ ክልል ጋር ይዋሰናል። የአማራ ክልል ፣ የአፋር ክልል እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሰሜን; ድሬዳዋ በሰሜን ምስራቅ; የደቡብ ሱዳን የላይኛው አባይ ፣ የጋምቤላ ክልል ፣ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል እና የሲዳማ ክልል በምዕራ...
2362
1472
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2362
የዓለም ጽሕፈቶች
ዛሬውን በሰፊ ጥቅም ላይ ያሉት የዓለም ጽሕፈቶች በ5 ዋና መደቦች ሊካፈሉ ይችላሉ። እነዚህም፦ ሎጎግራፊክ ጽሕፈቶች. በ"ሎጎግራፊክ" ጽሕፈቶች እያንዳንዱ ምልክት ወይም ሎጎግራም ለአንድ ቃል ይቆማል። የግብጽ ሃይሮግሊፎች መጀመርያ ከሎጎግራም (ስዕሎች) ብቻ ተሠራ። ዕጅግ በጥንት ቅድመ-ታሪክ ዘመን ግን የተናባቢ ምልክቶች እና የክፍለ-ቃል ምልክቶች ተጨመሩለት። በሌሎቹ ጥንታዊ ሎጎግራም ጽሕፈቶች ደግሞ እያንዳንዱ ምልክት ለቃል ወይም ለክፍለ-ቃል ሆኖ ይጻፍ ነበር። ከነዚህም የትንሹ እስያ ሃይሮግሊፍ፣ ኩ...
2365
163
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2365
ዓለም ንግድ ሕንጻ
የዓለም ንግድ ሕንጻ (World Trade Center) በኒው ዮርክ ከተማ የነበሩ ሰባት ሕንጻዎች ነው። ሕንጻዎቹን የነደፈው ጃፓናዊ-አሜሪካዊው ሚኖሩ ያማሳኪ ነው። 110 ፎቅ ላላቸው መንታ ሕንጻዎቹ ይታወቃል። የ ቀን 1985 ዓ.ም. ጥቃት ቢቋቋምም በመስከረም 1 ቀን (ሴፕቴምበር 11) 1994 በደረሰበት ጥቃት ፈርሷል። መግለጫ. ሕንጻዎቹ በ1970ዎቹ እ.ኤ.አ. የተገነቡ ሲሆን በ ቀን 1965 ነው የተከፈቱት። በማንኛውም ቀን 50 ሺህ ሠራተኞች ሲኖሩ 200 ሺህ ጎብኚዎችም በየቀኑ አሉ። ስሙ አንደሚገ...
2367
39478
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2367
ሶማሌ ክልል
የሶማሌ ክልል (ክልል 5) ከኢትዮጵያ ዘጠኝ ክልሎች አንዱ ነው። ዋና ከተማው ጅጅጋ ነው። 279,252 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ ሲሸፍን በ1991 የሕዝብ ብዛቱ 3,602,000 ነበር። ክልሉ በጣም ብዙ የሶማሌ ብሔረሰቦች ይገኙበታል። በ1970ዎቹ እ.ኤ.አ. ሶማሊያ ቦታውን በወውረር ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት አስነስታ ነበር። ከነዚህም ዋነኛው የኦጋዴን ጦርነት ነው። በአፕሪል 2005 እ.ኤ.አ. ከባድ ዝናብ በክልሉ እና ሶማሊያ ጎርፍ አስከትሏል። ይህም የሸበሌ ወንዝን አንዲሞላና አካባቢውን በውሃ እንዲያጥለቀልቅ አ...
2369
384417
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2369
ጅጅጋ
ጅጅጋ በምስራቅ ኢትዮጵያ የሚገኝ ከተማ ነው። ከተማው ከሐረር 80 ኪ.ሜ. ይርቃል። በቀድሞው ሐረርጌ ክፍለ-ሀገር የሚገኝ ከተማ ሲሆን አሁን የሶማሌ ክልል ዋና ከተማ ነው። በ1994 እ.ኤ.አ. ከተማው 56,821 ሰዎች ነበሩት። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲችስ ባለስልጣን እንደተመነው ጅጅጋ የ98,076 ሰው መኖሪያ ስትሆን ከነሱም 50,355 ወንዶችና 47,721 ሴቶች ይገኙበታል። ከተማው በ9°10' ሰሜን ኬክሮስ እና 42°48' ምስራቅ ኬክሮስ ይገኛል።
2370
353912
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2370
ሶማሌ (ብሔር)
የሶማሌ ብሔር በአፍሪካ ቀንድ ይገኛሉ። ሱማሊኛ ቋንቋቸው ነው። ጠቅላላ ብዛታቸው ከ 28 እስከ 30 ሚሊዮን የሚገመት ሲሆን እነዚህም በሶማሊያ (ከ15 ሚሊዮን በላይ)፣ ኢትዮጵያ (ከ8 እስከ 10 ሚሊዮን)፣ ጅቡቲ (250,000)፣ ሰሜን-ምስራቅ ኬንያ (240,000)፣ እና በሌሎች ውጭ ሀገሮች ይገኛሉ። ዋና ሃይማኖታቸው ሱኒ እስልምና ነው። "(ይህ ስለ ብሔር ወይም ሕዝብ የሆነ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]" ሶማሌ (ብሔር) የኢትዮጵያ ብሔር ነው።
2400
55818
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2400
ሚስኪቶ
ሚስኪቶ በማዕከል አሜሪካ የሚኖር ብሔር ነው። መሬታቸው ከካሜሮን ርእሰ ምድር ሆንዱራስ ጀምሮ እስከ ሪዮ ግራንዴ ወንዝ ኒካራጓ ድረስ ይዘረጋል። የራሳቸው ሚስኪቶ ቋንቋ አለ። ነገር ግን የእስፓንኛ እና የሚስኪቶ እንግሊዝኛ ፓቷ ተናጋሪዎች በትልቅ ወገን ይገኛሉ። የሚስኪቶ እንግሊዝኛ ፓቷ የመጣ ከእንግሊዞች ጋራ ብዙ ጊዜ በማገናኘታቸው ነበር። ብዙዎቹ ክርስቲያኖች ናቸው። በጊዜ ላይ ያመለጡ ባርዮች ከነሱ ጋር ስደት ስላገኙ ዘራቸው ተደባልቆ ክልስ ሆነ። መሬታቸውን ለመድረስ አስቸጋሪ በመሆኑ እስፓንያውያን ሰ...
2401
14588
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2401
ሚልተን ኦቦቴ
አፖሎ ሚልተን ኦቦቴ (ከ ቀን 1917 / Dec. 28, 1924 እስከ ቀን 1998 / Oct. 10, 2005) - ከ 1962 እስከ 1966 እ.ኤ.አ. የዩጋንዳ ጠቅላይ ሚኒስተር እና ከ1966-1971 እ.ኤ.አ./1980 - 1985 እ.ኤ.አ. የዩጋንዳ ፕሬዝዳንት ነበሩ። በ1962 እ.ኤ.አ. ዩጋንዳን ከብሪታን ቅን ገዥ አመራር ነጻ ያወጡ ሰው ናቸው። "(ይህ ስለ ሰው ሕይወት የሆነ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]"
2403
24677
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2403
ጉግል ዜና
ጉግል ዜና (Google News) በኮምፒዩተር ዜናዎችን የሚያቀርብ አገልግሎት ነው። ባለቤቱ ጉግል ድርጅት ነው። የዜና ዌብሣይቱ በአፕሪል 2002 እ.ኤ.አ. የቤታ ለቀቃ ሆኖ ነው የወጣው። በዌብሳይቱ የሚቀርቡት ዜናዎች እንዳሉ በኮምፕዩተር የሚመረጡ እና የሚደራጁ ሲሆን ምንም አይነት የሰው ግንኙነት የለም። አገልግሎቱ በአንድ ቋንቋ ውስጥ በ30 ቀናት ውስጥ የወጡ ዜናዎችን ያቀርባል። በእንግሊዝኛው ዕትም ውስጥ 4,500 የዜና ምንጮች አሉ። ጉግል ዜና የፍለጋ አገልግሎት ሲኖረው ውጤቶቹንም በቀንና በሰዓት...
2406
54087
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2406
እንግሊዝኛ
እንግሊዝኛ የምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቋንቋ ነው። በዓለም ላይ በብዙ አገራት ውስጥ ይነገራል። የመጀመሪያ ተናጋሪዎቹ ቁጥር 380 ሚሊዮን ያሕል ሲሆን በብዛት የምድር 3ኛው ቋንቋ ነው። ከዚህ በላይ እስከ 1 ቢሊዮን ሰዎች እንደ ሁለተኛ ቋንቋ ይችሉታል። እንግሊዝኛ በእንግሊዝ አገር ጀመረ። አንግል እና ሴያክስ የተባሉ ጀርመናዊ ጐሣዎች መጀመርያ የተናገሩት ጥንታዊ እንግሊዝኛ ይባላል። ነገር ግን ይህ እንደ ዛሬው እንግሊዝኛ በጣም አልመሰለም። በ441 አ.ም. ጀምረው እነዚህ ጐሣዎች ከጀርመን ወጥተ...
2411
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2411
ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል
ቤንሻንጉል ጉሙዝ ከኢትዮጵያ 9 ክልሎች አንዱ ነው። ዋና ከተማው አሶሳ ነው። 50,248 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ ሲሸፍን በ1991 የሕዝብ ብዛቱ 523,000 ነበር።
2412
386589
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2412
አሶሳ
አሶሳ (የቀድሞ ስሙ አቆልዲ) የቤንሻንጉል-ጉምዝ ክልል ዋና ከተማ ናት። በ1994 እ.ኤ.አ. የሕዝብ ብዛቱ 11,749 ሰዎች ሲሆን በ1997 ቆጠራ መሠረት 20,226 ሰዎች ነው። ከኮንጎ የመጣ የቤልጅግ ሠራዊት በ ቀን 1933 ዓ.ም. የጣልያንን ሠራዊት አሸንፎት 1500 ወታደሮች ማርኮ አሶሳን ያዘ። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ጦርነት ጊዜ ኦነግ በወያኔ እርዳታ አሶሳን ከደርግ ሃያላት ያዘ።
2413
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2413
ደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል
የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች (የድሮ ክልሎች 7,8,9,10,11) በኢትዮጵያ ከሚገኙ አስራአንድ ክልሎች አንዱ ነው። 105,887.18 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ የሚሸፍን ሲሆን በምዕራብ በጋምቤላ፣ በደቡብ ምዕራብ ከደቡብ ሱዳን፣ ሰሜን ምሥራቅና ደቡብ ምሥራቅ በኦሮሚያ፣ በደቡብ ከኬንያ ጋር ይዋሰናል። የክልሉ ዋና ከተማ ሃዋሳ ሲሆን ሌሎች ትልቅ ከተማዎች ወልቂጤ፣ ጉብርየ፣ አርባ ምንጭ፣ ሆሳዕና፣ቡታጂራ፣ ክብረመንግሥት፣ ያቤሎ፣ አላባ፣ አገረሠላም፣ አለታዎንዶ፣ ቦዲቲ፣ ወንዶ፣ ዲላ፣ ይርጋለም፣ ጂንካ፣ ሶዶ...
2415
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2415
ጋምቤላ ሕዝቦች ክልል
የጋምቤላ ሕዝቦች (ክልል 12) ከኢትዮጵያ ዘጠኝ ክልሎች አንዱ ነው። ዋና ከተማው ጋምቤላ ነው። 25,369 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ የሚሸፍን ሲሆን በ1991 የሕዝብ ብዛቱ 206,000 ነበር። ጋምቤላ ትልቅ የነዳጅ ሀብት አንዳላት ይታመናል። የክልሉ ዋና ብሄር የ[[1ኛ አኝዋክ ፤2ኛ ኑዌር ፤3ኛ ማጃንግ ፤ 4ኛ ኮሞ ፤ 5ኛ ኦፖ] ብሄርስቦችናቸው።
2416
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2416
ሐረሪ ሕዝብ ክልል
የሐረሪ ክልል (ክልል 13) ከኢትዮጵያ ዘጠኝ ክልሎች አንዱ ነው። ሐረር የክልሉ ዋና ከተማ ናት። 374 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ ሲሸፍን በ1991 የሕዝብ ብዛቱ 154,000 ነበር።
2417
18361
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2417
ድሬዳዋ
ድሬ ዳዋ ከሁለቱ የኢትዮጵያ አስተዳደር አካባቢዎች አንዷ ናት (ሌላዋ አዲስ አበባ ናት)። በ1994 እ.ኤ.አ. የድሬዳዋ ሕዝብ ብዛት 164,851 ነበር። አቶ መርሻ ናሁሰናይ የድሬዳዋ ቆርቋሪና የመጀመሪያ አስተዳዳሪ
2423
32152
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2423
የኒካራጓ ምልክት ቋንቋ
የኒካራጓ ምልክት ቋንቋ (ISN, Idioma de Señas de Nicaragua ወይም Idioma de Signos Nicaragüense) በ1970ዎቹና በ1980ዎቹ በምዕራብ ኒካራጓ የመስማት መሳን ባለባቸው ተማሪዎች የተለማ የምልክት ቋንቋ ነው። የተለማው ከቆዩት እጅ ቋንቋዎች ሳይሆን በተማሪዎች እራሳቸው በድንገት ነበር። ስለዚህ ለቋንቋ ሊቃውንት "የመነጋገር ልደት" ወይም የመንስኤው ሁኔታ ለማጥናት ያስችላል። ከ1969 ዓ.ም. በፊት በመስማት የተሳናቸው ሰዎች ኅብረተሠብ አልነበራቸውም። ከቤተሠቦቻቸው ጋራ...
2444
13039
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2444
ናውሩኛ
ናውሩኛ (Dorerin Naoero) ናውሩ በተባለው ደሴት አገር በፓሲፊክ ውቅያኖስ የሚናገር ቋንቋ ነው። የተናጋሪዎቹ ብዛት 7000 ሰዎች ይህም የደሴቲቱ ግማሽ እንደሚሆን ይገመታል። ከነዚህ ውስጥ ሁላቸው እንግሊዝኛ ደግሞ ይችላሉ። የ ውክፔዲያ አለ!
2451
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2451
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ኃይማኖት ተከታዮች በተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን፣ ኢየሱስ ክርስቶስ በ፴ ዓ/ም በፈለገ ዮርዳኖስ በመጥምቁ ዮሐንስ እጅ በዮርዳኖስ ባሕር የተጠመቀበትን ዕለት የሚያስታውሰው፣ በግሪኩ ኤጲፋንያ በመባልም የሚታወቀው ደማቅ በዓል ነው። መገለጥ፣ መታየት ማለት ነው። የኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት ታሪክ የሚገኘው በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፫ ቁ ፲፫–፲፯ ውስጥ ነው ጌታ። በአገራችን፣ ጥር ፲ ቀን፣ በከተራ፣ በገጠር ወራጅ ውሃ የሚከተርበት፣ ታቦታት ከየአቢያተ...
2458
385643
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2458
ደራስያን
ጸጋዬ ገብረ መድህን ሃዲስ አለማየሁ ዳኛቸው ወርቁ ሰሎሞን ዴሬሳ ከበደ ሚካኤል ብርሃኑ ዘሪሁን መንግስቱ ለማ መስፍን ሃብተማርያም ሙሉጌታ ጉደታ ማሞ ውድነህ ስብሃት ገብረ እግዚአብሄር በዓሉ ግርማ ሲሳይ ንጉሱ አቤ ጉበኛ አዳም ረታ አረፈዓይኔ ሐጐስ አበራ ለማ አማረ ማሞ አንዳርጌ መስፍን ጃርሶ ሞትባይኖር ኪሩቤል ሰርቅ ዳንኤል ተስፋዬ ገብረአብ ተስፋዬ ገሰሰ ኢሳይያስ ልሳኑ ወርቅ አፈራሁ ከበደ ዓለማየሁ ማሞ አፈንዲ ሙተቂ ሙሉጌታ ሉሌ ማዕረጉ በዛብህ ጳውሎስ ኞኞ አሰፋ ገብረ ማርያም አጥናፍሰገድ ኪዳኔ በ...
2459
36705
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2459
የጀርመን ዳግመኛ መወሐድ
የጀርመን ዳግመኛ መወሐድ (Deutsche Wiedervereinigung ዶይቸ ቪድርፈራይንገንግ) በ ቀን 1983 ዓ.ም. (Oct. 3, 1990 እ.ጎ.አ.) የሆነው የጀርመን ዴሞክራቲክ ሬፑብሊክ (ወይም ምስራቅ ጀርመን) ወደ የጀርመን ፌዴራል ሬፑብሊክ (ወይም ምዕራብ ጀርመን) ሲጨመር ነበር። GDR መጀመርያ ጊዜ እውነተኛ ምርጫ (ማለት ከአንድ ወገን በላይ መምረጥ) ከተደረገው ከ ቀን 1982 (Mar. 18) በኋላ ሁለቱ መንግሥታት የመወሐድ ውል ተፈራርመው ከ2ኛ አለማዊ ጦርነት ቀጥሎ ባለሥልጣን በሆኑት ሀያ...
2460
18361
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2460
ቤኒን
ቤኒን ወይም በይፋ የቤኒን ሪፐብሊክ በምዕራብ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ናት። ከምዕራብ ቶጎን፣ ከምሥራቅ ናይጄሪያን እና ከሰሜን ቡርኪና ፋሶና ኒጄርን ትዋሰናለች። ዋና ከተማዋ ፖርቶ ኖቮ ሲሆን የመንግሥቷ መቀመጫ ግን ኮቶኑ ከተማ ናት። የቤኒን የቆዳ ስፋት ወደ 110,000 ካሬ ኪ.ሜ. ሲሆን የሕዝቧ ብዛት ደግሞ ወደ 9.05 ሚሊዮን ይገመታል። የቤኒን ይፋ ቋንቋ ፈረንሳይኛ ሲሆን እንደ ፎንና ዮሩባ የመሳሰሉት የሀገሪቷ ባህላዊ ቋንቋዎች ሰፊ ተናጋሪ አላቸው። የሮማ ካቶሊክ ክርስትና ብዙ ተከታዮች ሲኖሩት እ...
2461
186
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2461
ጅቡቲ
ጅቡቲ በይፋ የጅቡቲ ሪፐብሊክ በአፍሪካ ቀንድ የምትገኝ ሀገር ናት። ከሰሜን በኤርትራ፣ ከምዕራብና ደቡብ በኢትዮጵያና ከደቡብ ምሥራቅ በሶማሊያ ትዋሰናለች። ታሪክ. የጅቡቲ ታሪክ የሺህ ዓመታት ነው። የአካባቢው ነዋሪዎች ከግብፅ፣ ሕንድና ቻይና የተለያዩ ሽቶዎችና ቅመማትን በእንስሳ ቆዳ ይገዙ ነበር። ከአረብ ልሳነ ምድር አቅራቢያ ስለነበሩ ሱማሌዎችና አፋሮች ወደ እስልምና በድሮ ጊዜ ከተለወጡት ሕዝቦች መካከል ይገኛሉ። የአመራር ክልሎች. ጅቡቲ በአምስት ክልሎችና አንድ ከተማ ተከፍላለች። እነዚህም፦
2462
41659
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2462
ጊኔ-ቢሳው
ጊኔ-ቢሣው የምዕራብ አፍሪካ ሀገር ነው። የጊኔ-ቢሣው ብሄራዊ ቋንቋ ፖርቱጊዝኛ ሲሆን ፉላኒኛ፣ ባላንታኛ እና ማንዲንግኛ በብሔሮቻቸው ይነገራሉ። የጊኔ ቢሣው ፖርቱጊዝኛ ክሬዮል መደበኛ ነው። ከሀገሩ ኗሪዎች 45% ያህል የእስልምና ተከታዮች (በተለይ ሱኒ)፣ 22% ያህል የክርስትና አማኞች (በተለይ ካቶሊክ)፣ 31 % አካባቢ ኗሪ አረመኔ እምነቶችን ይከተላሉ። በጊኔ-ቢሳው ባሕል በርካታ የሙዚቃ ስልቶች በተለይም ጉምቤ የሚባለው ስልት አሉ። የሀገሩ ባሕላዊ አበሳሰል ሩዝ፣ ጥቁር-ዓይን አተር፣ ኮቴሃሬ፣ ስኳር...
2470
56602
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2470
ሶማሊያ
ሶማሊያ ሀ ሀገር በምስራቅ አፍሪካ። በዘመናችን ካሉት ታላላቅ ጦርነቶች አንዱ በሆነው የሩሲያ የዩክሬን ወረራ ወቅት ሀገሪቱ ጥሬ እቃዎችን እና ቅጥረኞችን ለሩሲያ ጦር ማቅረብ ጀመረች።
2475
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2475
ፍትሐ ነገሥት
ፍትሐ ነገሥት በ1140 አካባቢ በግብጽ አገር ቅብጡ አቡል ፋዳዒል እብን አል-አሣል በአረብኛ የጻፉት ሕገ መንግሥት ነው። እብን አል-አሣል ሕጎቹን የወሰዱት በከፊል ከሃዋርያት ጽህፈቶችና በከፊል ደግሞ ከድሮ ቢዛንታይን ነገስታት ሕጎች ነበር። አንደኛው ክፍል ስለ ቤተ ክርስቲያን ጉዳዮች ሲሆን የቤተክርስቲያን ስነሥርዐትና ምስጢራትን ይገልጻል። የተለቀሙት መጻሕፍት መጽሐፍ ቅዱስ የአበው ለምሳሌ የአቡሊድስና የባስሌዮስ ጽሕፈቶችና በኒቂያ ጉባኤ ወይም አንጥያኮስ ጉባኤ የተወሰኑ ሥርዓቶች ናቸው። ሁለተኛው ክ...
2479
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2479
1985
1985 አመተ ምኅረት 1980ዎቹ: 1980 1981 1982 1983 1984 1985 1986 1987 1988 1989
2481
32152
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2481
ፍራንስ ፕረሸረን
ፍራንስ ፕረሸረን (France Prešeren) (3 December 1800 - 8 February 1849 እ.ኤ.አ.) የስሎቪንኛ ባለ ቅኔ ነበር። ከስሎቪንኛ ባለ ቅኔዎች ሁሉ የላቀ ይቈጠራል። "(ይህ ስለ ሰው ሕይወት የሆነ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]"
2482
56187
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2482
መንግስቱ ኃይለ ማርያም
ይህን ታሪክ የጸፍው ግለሰብ የመንግስት ሀይለማሪያ ቀንደኛ ደጋፊ እንደሆነ ከፁሁፉ አንጸር መርዳት አያዳግትም ትክክለኛውን ታሪክ ከምንጭ ጋር እንደሚያስተካክልው ተስፍ አደርጋለሁ። መንግሥቱ ኀይለማሪያም በግንቦት 27 በ1929 እ.ኤ.አ. በአዲስ አበባ ተወለዱ። አባታቸው ሃምሳዓለቃ ሃይለማሪአም ወልዴ፣ እናታቸው ብዙነሽ ተሰማ ነበሩ የአሁኑ መንግስት እና ብዙ የምእራባውያን መንግስታት እሱን እንደ ኮሚኒስት ተኮር አምባገነን አድርገው የሚቆጥሩት ሲሆን የቀድሞው አምባገነን ሮበርት ሙጋቤ የጥገኝነት ጥያቄውን ...
2486
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2486
1994
1994 አመተ ምኅረት
2487
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2487
1935
1935 አመተ ምኅረት
2489
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2489
1996
1996 አመተ ምኅረት፦
2490
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2490
1992
1992 አመተ ምኅረት:
2492
10592
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2492
አልፍ
አ ኡ ኢ ኣ ኤ እ ኦ ኧ አልፍ (ወይም አሌፍ) በአቡጊዳ ተራ መጀመርያው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥና በሶርያ ፊደሎች መጀመርያው ፊደል አሌፍ ይባላል። በዓረብኛ ፊደል ደግሞ መጀመርያው ፊደል አሊፍ ሲሆን በግሪክም አልፋ ይባላል። በመጀመርያ በግዕዝ የዚህ ምልክት ምክንያት ተፈናጣሪ ተናባቢ ድምጽ ለማመልከት ነበር። ይህ ድምጽ ፍች «ነዛሪ የጉሮሮ እግድ» ይባላል። በዛሬው አማርኛ ግን ምንም ተናባቢ ሳይኖር አናባቢ ብቻ ሊያመለከት ይችላል። (በዘመናዊ ዕብራይስጥም «አሌፍ» እንዲ...
2494
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2494
ቤት (ፊደል)
በ ቡ ቢ ባ ቤ ብ ቦ ቧ ቤት በአቡጊዳ ተራ ሁለተኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያና በዓረብኛ ፊደሎች ሁለተኛው ፊደል «ቤት» ይባላል። በግሪክም ሁለተኛው ፊደል «ቤታ» ይባላል። በቋንቋ ጥናት የዚሁ ድምፅ ፍች «ነዛሪ የከናፍር ፈንጂ» ይባላል። በዕብራይስጥ አንድ ነጥብ በመሃል ውስጥ ሲኖር (בּ) ድምጹ እንደ «ብ» ቢመስልም ያለዚያ ነጥብ ግን (ב) እንደ «ቭ» ይሰማል። ለዚያም ደግሞ በአማርኛ ይህ ድምጽ «ቨ ቩ ቪ ቫ ቬ ቭ ቮ» በተለይ በባዕድ ቃላት ሲጋጠም ከ«በ.....
2497
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2497
ገምል
ገ ጉ ጊ ጋ ጌ ግ ጎ ጓ ጐ ጒ ገምል በአቡጊዳ ተራ ሦስተኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያና በዕብራይስጥ ፊደሎች ሦስተኛው ፊደል «ግመል» በሶርያም ፊደል «ገመል» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ጂም» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 3ኛ ነው። (በዘመናዊ ተራ ግን 5ኛው ነው።) በግሪክም 3ኛው ፊደል «ጋማ» ይባላል። በነዚህ ቋንቋዎች አጠራሩ «ግ» ሲሆን በዓረብኛ ግን «ጅ» ሆኗል። የ«ግ» ድምጽ በቋንቋ ጥናት «ነዛሪ የትናጋ ፈንጂ» ይባላል። ታሪክ. የገምል መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈ...
2502
29458
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2502
ድንት
ደ ዱ ዲ ዳ ዴ ድ ዶ ዷ ድንት (ወይም ድልት) በአቡጊዳ ተራ አራተኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያና በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች አራተኛው ፊደል «ዳሌት» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ዳል» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 4ኛ ነው። (በዘመናዊ ተራ ግን 8ኛው ነው።) በግሪክም 4ኛው ፊደል «ዴልታ» ይባላል። በነዚህ ቋንቋዎች ሁሉ አጠራሩ «ድ» ነው። በአማርኛ ደግሞ «ጀ ጁ ጂ ጃ ጄ ጅ ጆ» ከ«ደ...» ትንሽ ተቀይሯል። ታሪክ. የድንት መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስ...
2503
10592
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2503
ሆይ
ሀ ሁ ሂ ሃ ሄ ህ ሆ ሆይ (ወይም ሀውይ) በአቡጊዳ ተራ አምስተኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን፣ በአራማያ፣ በዕብራይስጥ እና በሶርያም ፊደሎች አምስተኛው ፊደል «ሄ» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ሃእ» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 5ኛ ነው። በግሪክ አምስተኛው ፊደል «ኧፕሲሎን» ይባላል። በነዚህ ቋንቋዎች አጠራሩ «ህ» (ተናባቢ) ሲሆን በግሪክ ግን አናባቢ («ኧ») ሆኗል። በመጀመርያው (ግዕዝ) ቅርጽ (ሀ) በልሳነ ግዕዝ እንደ ሌሎቹ ፊደላት የ«ኸ» አናባቢ ድምጽ ሆነው ነበር፤ በአማርኛ...
2505
10518
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2505
ኩሩቭ
ኩሩቭ (Kurów) በደቡብ-ምሥራቅ ፖሎኝ ያለች መንደር ናት። ከፑዋቪ እና ከሉብሊን ከተሞች መካከል በኩሩፍካ ወንዝ ላይ ትገኛለች። በ1997 2,811 ኗሪዎች ነበሩባት። በ ቀን 1931 ዓ.ም. መንደሪቱ በጀርመን ሉፍትቫፈ (የአየር ኀይል) በቦምብ በጣም ተደበደበች። በጦርነቱ ጊዜ ጀርመኖች የባርዮች ሠፈር እንድትሆን አደረጉዋት። ዳሩ ግን አብዛኛው የታሠሩት ፖሎኞች ወደ ጫካ አምልጠው አርበኞች ሆኑ።
2506
33076
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2506
ዋዌ
ወ ዉ ዊ ዋ ዌ ው ዎ ዋዌ (ወይም ዋው፣ ወዌ) በአቡጊዳ ተራ ስድስተኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥና በሶርያ ፊደሎች ስድስተኛው ፊደል «ዋው» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ «ዋው» በ«አብጃድ» ተራ 6ኛ ነው። (በዘመናዊ ተራ ግን 27ኛው ነው።) በዘመናዊ ዕብራይስጥ «ዋው» (ו) ተናባቢ ሲሆን እንደ «ቭ» ይሰማል። አናባቢ ሲሆን ግን «ኡ» ወይም «ኦ» ያመለክታል። ታሪክ. የዋዌ መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የበትር ስዕል መስለ። ለዚህም...
2507
29458
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2507
ዘይ
ዘ ዙ ዚ ዛ ዜ ዝ ዞ ዟ ዘይ (ወይም ዛይ) በአቡጊዳ ተራ ሰባተኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥና በሶርያ ፊደሎች 7ኛው ፊደል "ዛይን" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ዛይ" ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 7ኛ ነው። በአማርኛ ደግሞ "ዠ ዡ ዢ ዣ ዤ ዥ ዦ" ከ"ዘ..." ትንሽ ተቀይሯል። ታሪክ. የዘይ መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የመኮትኮቻ ስዕል ይመስላል። ለዚህም ምናልባት ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ "መር" ነበር። የከነዓን ...