id
string
revid
string
url
string
title
string
text
string
2508
29458
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2508
ሐውት
ሐ ሑ ሒ ሓ ሔ ሕ ሖ ሗ ሐውት ወይም በአነጋገር ሐመረ ሐ በአቡጊዳ ተራ ስምንተኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች ስምንተኛው ፊደል "ሔት" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ሐእ" (ح) ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 8ኛ ነው። "ኀእ" የሚለው አረብኛ ፊደል (ﺥ) ደግሞ ከዚያ ወጣ። በመጀመርያው (ግዕዝ) ቅርጽ (ሐ) በልሳነ ግዕዝ እንደ ሌሎቹ ፊደላት የ"ኸ" አናባቢ ድምጽ ሆነው ነበር፤ በአማርኛ ግን ድምጹ እንደ አራተኛው (ራብዕ) ቅርጽ (ሓ) አንድላይ ነው።...
2509
29458
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2509
ጠይት
ጠ ጡ ጢ ጣ ጤ ጥ ጦ ጧ ጠይት (ወይም ጣይት) በአቡጊዳ ተራ ዘጠነኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥና በሶርያ ፊደሎች ዘጠነኛው ፊደል "ጤት" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ጣእ" ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 9ኛ ነው። (በዘመናዊ ተራ ግን 16ኛው ነው።) በአማርኛ ደግሞ "ጨ ጩ ጪ ጫ ጬ ጭ ጮ" ከ"ጠ..." ትንሽ ተቀይሯል። ታሪክ. የጠይት መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ቢታስብም እስካሁን አልተገኝም። በከነዓን ጽሕፈት ፊደሉ የመንኮራኩር ስዕል መስለ። ለዚህም ...
2513
29458
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2513
የመን (ፊደል)
የ ዩ ዪ ያ ዬ ይ ዮ የመን (ወይም የማን) በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ ዐሥረኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች ዐሥረኛው ፊደል «ዮድ» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ያእ» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 10ኛ ነው። (በዘመናዊ ተራ ግን 28ኛው ነው።) ታሪክ. የየመን መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የእጅ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። አጠራሩ ግን «ዐ» ነበር። በግብፅ የሠሩት ሴማውያን ግን በ...
2516
29458
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2516
ካፍ
ከ ኩ ኪ ካ ኬ ክ ኮ ኳ ኰ ኲ ኴ ኵ ካፍ በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 11ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች 11ኛው ፊደል "ካፍ" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ካፍ" ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 11ኛ ነው። በአማርኛ "ኸ ኹ ኺ ኻ ኼ ኽ ኾ" ከ"ከ..." ትንሽ ተቀይሯል። ታሪክ. የካፍ መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የመዳፍ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። አጠራሩ ግን "ደ" ነበር። በግብፅ...
2518
29458
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2518
ላዊ
ለ ሉ ሊ ላ ሌ ል ሎ ሏ ላዊ (ወይም ላዌ፥ ለው) በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 12ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች 12ኛው ፊደል «ላሜድ» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ላም» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 12ኛ ነው። ታሪክ. የላዊ መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የቅዝምዝም ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። አጠራሩ ግን «ዐወት» ነበር። በግብፅ የሠሩት ሴማውያን ግን በቋንቋቸው «ላሜድ» ስላሉ...
2520
29458
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2520
ማይ
መ ሙ ሚ ማ ሜ ም ሞ ሟ ማይ በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 13ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች 13ኛው ፊደል «ሜም» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ሚም» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 13ኛ ነው። ታሪክ. የማይ መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የውሃ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። አጠራሩ ግን «ነ» ነበር። በግብፅ የሠሩት ሴማውያን ግን በቋንቋቸው «ሜም» ስላሉት፣ ይህ ስዕል «ም» ሆኖ እንዲ...
2525
186
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2525
የሻንሺ ምድር መንቀጥቀጥ
የሻንሺ ምድር መንቀጥቀጥ በ ቀን 1548 ዓ.ም. በቻይና የደረሰባት ታላቅ የምድር መንቀጥቀጥ ነበር። 830,000 ያሕል ሰዎች በመግደሉ ይህ ከታሪክ መዝገብ ሁሉ እስካሁን ድረስ አንደኛው ታላቅ መንቀጥቀጥ ነበር። ያንጊዜ ብዙ ሕዝብ በዋሻ ውስጥ ስለ ኖሩ በአወዳደቁ ወዲያው ጠፉ። ይህ የሆነበት ወቅት በሚንግ ሥርወ መንግስት በጅያጂንግ ንጉሥ ዘመን ነበር። ዛሬ የመሬት ጥናት ሊቃውንት ታላቅነቱ በመጠን 8 እንደ ደረሰ ይገምታሉ። በቻይና ዜና መዋዕል (ታሪካዊ መዝገቦች) እንዲህ ተጽፎ ይገኛል፡- «በ1548 ዓ...
2529
352747
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2529
ነሐስ (ፊደል)
ነ ኑ ኒ ና ኔ ን ኖ ኗ ነሐስ በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 14ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች 14ኛው ፊደል «ኑን» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ኑን» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 14ኛ ነው። ታሪክ. የነሐስ መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የእባብ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። አጠራሩ ግን «ጀ» ነበር። በግብፅ የሠሩት ሴማውያን ግን በቋንቋቸው «ነሐስ» ስላሉት፣ ይህ ስዕል «ነ» ሆኖ ...
2532
29458
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2532
ሳት
ሰ ሱ ሲ ሳ ሴ ስ ሶ ሷ ሳት (ወይም ሰዓት) በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 15ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ ፊደሎች 15ኛው ፊደል "ሳሜክ" በሶርያም ፊደል "ሲምኬት" ይባላል። በዓረብኛ ግን ተመሳሳይ ፊደል የለም፣ ለዚሁ ድምፅ ከ"ሺን" የተወሰደ ፊደል በሱ ፈንታ አለ። በአማርኛ አጻጻፍ ብዙ ጊዜ "ሳት" ከ"ሠውት" (ሠ) ጋራ ሊለዋውጥ ይችላል። ቀድሞ ግን በግዕዝ የ"ሠውት" ድምጽ "ሸ" ለማመልከት ይጠቅም ነበር። በዛሬው አማርኛ "ሸ ሹ ሺ ሻ ሼ ሽ ሾ" ከ"ሰ..." ትንሽ ተቀይ...
2542
383817
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2542
ዐይን (ፊደል)
ዐ ዑ ዒ ዓ ዔ ዕ ዖ ዐይን በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 16ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች 16ኛው ፊደል «ዐይን» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ዐይን» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 16ኛ ነው። በመጀመርያው (ግዕዝ) ቅርጽ (አ) በልሳነ ግዕዝ እንደ ሌሎቹ ፊደላት የ«ኸ» አናባቢ ድምጽ ሆነው ነበር፤ በአማርኛ ግን ድምጹ እንደ አራተኛው (ራብዕ) ቅርጽ (ዓ) አንድላይ ነው። በአማርኛ አጻጻፍ ብዙ ጊዜ ከአልፍ (አ) ጋራ ሊለዋውጥ ይችላል። ቀድሞ ግን ድምጾ...
2543
29458
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2543
ፈፍ
ፈ ፉ ፊ ፋ ፌ ፍ ፎ ፏ ፈፍ (ወይም አፍ) በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 17ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ ፊደሎች በሶርያም 17ኛው ፊደል "ፔ" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ፋእ" ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 17ኛ ነው። ታሪክ. የፈፍ መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የአፍ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። አጠራሩ ግን «ረ» ነበር። በግብፅ የሠሩት ሴማውያን ግን በቋንቋቸው «ፔ» ስላሉት፣ ይህ ስዕል «ፕ»...
2547
18361
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2547
ጸደይ
"ይህ መጣጥፍ ስለ ፊደሉ (ጸ) ነው። ስለ ወራቱ ለመረዳት፣ ፀደይን ይዩ።" ጸ ጹ ጺ ጻ ጼ ጽ ጾ ጿ ጸደይ (ወይም ጸዳይ) በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 18ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች 18ኛው ፊደል «ጸዴ» ይባላል። በዓረብኛ ግን ተመሳሳይ ፊደል «ጻድ» አለ። በአማርኛ አጻጻፍ ብዙ ጊዜ «ጸደይ» ከ«ፀፓ» (ፀ) ጋራ ሊለዋውጥ ይችላል። ቀድሞ ግን ድምጾቻቸው የተለያዩ ነበሩ። ታሪክ. የጸደይ መነሻ ግልጽ አይደለም። ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ቢታስብም እስ...
2553
29458
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2553
ቆፍ
ቀ ቁ ቂ ቃ ቄ ቅ ቆ ቋ ቈ ቊ ቆፍ (ወይም ቃፍ) በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 19ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ ፊደሎች በሶርያም 19ኛው ፊደል "ቆፍ" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ቃፍ" ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 19ኛ ነው። ታሪክ. የቆፍ መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ አመልማሎ (የሸማኔ ዕቃ) ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። አጠራሩ ግን "ወጅ" ነበር። በግብፅ የሠሩት ሴማውያን ግን በቋንቋቸው "ቆ...
2554
29458
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2554
ርእስ
ረ ሩ ሪ ራ ሬ ር ሮ ሯ ርእስ በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 20ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ ፊደሎች በሶርያም 20ኛው ፊደል «ሬስ» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ራእ» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 20ኛ ነው። ታሪክ. የርእስ መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የራስ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። አጠራሩ ግን «ተፕ» ነበር። በግብፅ የሠሩት ሴማውያን ግን በቋንቋቸው «ሬስ» ስላሉት፣ ይህ ስዕል "ር» ሆኖ ...
2555
29458
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2555
ሠውት
ሠ ሡ ሢ ሣ ሤ ሥ ሦ ሧ ሠውት (ወይም ሣውት) በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 21ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች 21ኛው ፊደል "ሺን" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ሺን" ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 21ኛ ነው። በአማርኛ አጻጻፍ ብዙ ጊዜ "ሠውት" ከ"ሳት"(ሰ) ጋራ ሊለዋውጥ ይችላል። ቀድሞ ግን በግዕዝ የ"ሠውት" ድምጽ "ሸ" ለማመልከት ይጠቅም ነበር። ታሪክ. የሠውት መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የጥርስ ስዕል...
2556
13039
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2556
ይሁዳዊ-ሮማንስ ቋንቋዎች
ይህዳዊ-ሮማንስ ቋንቋዎች ከሮማንስ ቋንቋዎች የወጡት በአይሁዶችም የሚናገሩ ልሳናት ናቸው። የራሳቸው ቋንቋዎች ሆነው እስከሚቆጠሩ ድረስ ተለውጠዋል ማለት ነው። ታሪክና ዕድገት. የነኚህ ቀበሌኞች እድገት በሙሉ ግልጽ አይደለም፡፡ ወይም በቀጥታ ከይሁዳዊ-ሮማይስጥ ታደጉ ወይም ከሮማይስጥ የታደጉት ሮማንስ ቋንቋዎች ተለይተው ከያንዳንዱ ተነሡ፡፡ የዛሬው ኹኔታ. ይሁዳዊ-ሮማይስጥ፣ ዛርፋቲክ፣ ሿዲት፣ እና ይሁዳዊ-አራጎንኛ ሁላቸው ዛሬ አይናገሩም። መጨረሻ የሿዲት ተናጋሪ በ1969 ዓ.ም. ዐረፉ። ይሁዳዊ-ፖርቱጊ...
2558
56238
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2558
አውሮፓ
ኦስትሪያ ቤላሩስ ቤልጅግ ቡልጋሪያ ቆጵሮስ ቸኪያ ዴንማርክ ኤስቶኒያ ፊንላንድ ፈረንሣይ ጀርመን ግሪክ ሀንጋሪ አይስላንድ አየርላንድ ጣልያ ላትቪያ ሊትዌኒያ ማልታ ሆላንድ ኖርዌይ ፖላንድ ፖርቱጋል ሮማንያ ሩሲያ ሩስያ ሰርቢያ እስፓንያ ስዊድን ስዊስ ቱርክ ዩክሬን ዩናይትድ ኪንግደም አድርያቲክ ባሕር አርክቲክ ውቅያኖስ ባልቲክ ባሕር የባረንትስ ባሕር የቢስካይ ባሕር ጥቁር ባሕር የቄልጥ ባሕር የዴንማርክ ወሽመጥ የግሪንላንድ ባሕር የጋዲስ ወሽመጥ ሜድትራኒያን ባሕር ስሜን አትላንቲክ ውቅያኖስ ስሜን ባሕር የኖ...
2559
29458
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2559
ታው
ተ ቱ ቲ ታ ቴ ት ቶ ቷ ታው (ወይም ታዊ) በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 22ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች 22ኛው ፊደል "ታው" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ታእ" ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 22ኛ ነው። በአማርኛ ደግሞ "ቸ ቹ ቺ ቻ ቼ ች ቾ" ከ"ተ..." ትንሽ ተቀይሯል። ታሪክ. የታው መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የመስቀል ስዕል መስለ። ይህን የመሰለው ሃይሮግሊፍ በጥንታዊ ግብጽኛ "ሰውእ" ነበር። የከነ...
2567
18361
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2567
ዕውነተኛ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን
ዕውነተኛ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን በቤጂንግ ቻይና በ1909 ዓ.ም. የተመሠረተ ነፃ ቤተ ክርስቲያን ነው። በ6 አህጉር ላይ 1.5 ሚሊዮን የሚያሕሉ ምዕመናን አሉት። ቤተ ክርስቲያኑ በቻይና የወጣ ከጰንጤ እንቅስቃሴ የተነሣ ነው። ይህ ቤተ ክርስቲያን ግን የሥላሴ ጽንሰ ሐሳብ አይቀበልምና «የኢየሱስ ስም ትምሀርት» ተከታዮች ናቸው። አምስቱ ዋና ትምህርቶች. የዕውነተኛ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን 5 አይነተኛ ትምሀርቶች እንደሚከተል ናቸው፦ መንፈስ ቅዱስ. «መንግሥተ ሰማያትን የመውረሳችን ዋስትና መንፈስ ቅዱስ...
2602
18361
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2602
ሃሰኩራ ጹነናጋ
ሃሰኩራ ሮኩኤሞን ጹነናጋ (支倉六右衛門常長, 1563–1614 ዓ.ም.) ጃፓናዊ ሳሙራይ (መኮንን) እና የሰንዳይ ዳይምዮ (ገዥ) የዳተ ማሳሙነ ሎሌ ነበሩ። ከ1605 ዓ.ም. እስከ 1612 ዓ.ም. ድረስ ወደ ሜክሲኮ፣ እስፓንያ፣ ፈረንሳይ እና ጣልያን አገሮች አምባሳደር ሆነው ይፋዊ ጉብኝት አደረጉ። ከማንም በፊት ወደ አሜሪካ አህጉር የተላኩት የጃፓን መንግሥት ልዩ ተወካይ እሳቸው ነበሩ። ከዚያ በላይ የርሳቸው ተልዕኮ በታሪክ መዝገብ የሚታወቀው መጀመርያው ጃፓናዊ-ፈረንሳያዊ ግንኙነት ሆኗል። ስለ ልጅነታቸው ብ...
2617
380973
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2617
ዋና ከተማ
ዋና ከተማ የአገር ወይም የክፍላገር መንግሥት የሚገኝበት ማዕከላዊ ከተማ ነው። ባለ ሥልጣኖች ሹሞችና መሪዎች ይሠሩበታል። ብዙ ጊዜ ዋና ከተማ የአገሩ ትልቁ ከተማ ይሆናል። ለምሳሌ ሞንቴቪዴዮ የኡራጓይ ታላቁ ከተማ ከመሆኑ በላይ በተጨማሪ ዋና ከተማው ነው። ቢሆንም ዋና ከተማ ሁልጊዜ ያገሩ አንደኛው ትልቅ ከተማ አይደለም። ለምሳሌ የዩናይትድ ስቴትስ ዋና ከተማ ዋሺንግተን ዲሲ ሲሆን ከአንደኛው ትልቅ ከተማው ግን ከኒው ዮርክ ከተማ ያንሳል። እንዲሁም የሕንድ ዋና ከተማ ኒው ዴሊ ከታላቁ ከተማ ከመምባይ በ...
2620
1472
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2620
የመርዌ ጽሕፈት
የመርዌ ጽሕፈት ከ200 ዓክልበ. ያሕል ጀምሮ በመርዌ መንግሥት (ዛሬ ሱዳን) የመርዌ ቋንቋ የተጻፈበት ፊደል ነበር። የወጣው ከግብፃዊው ሃይሮግሊፊክና ዴሞቲክ ጽሕፈቶች ነበር። ከመርዌ መንግሥት በኋላ በተከተሉት በኖባ መንግሥታት ደግሞ ክርስትና እስከ ገባ ድረስ ምናልባት ይጠቅም ነበር፡፡ ከክርስትና በኋላ የጥንታዊ ኖባ ቋንቋ የተጻፈበት በግሪክ ፊደል ሲሆን ከዱሮ መርዌ ጽሕፈት 3 ምልክቶች ተጨምረው ነበር፡፡ በጠቅላላ 23 ምልክቶች ነበሩበት፡፡ ከነዚህ መሀል 4 አናባቢዎች፣ እነሱም /አ/, /እ/, /ኢ/,...
2627
33868
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2627
ኢንተርሊንግዌ
ኢንተርሊንግዌ (Interlingue) በ1914 ዓ.ም. በኤድጋር ደቫል የተፈጠረ ሰው ሠራሽ ቋንቋ ነው። በመጀመርያው ስሙ «ኦክሲደንታል» ነበር። መሠረቱ የተለቀመው በተለይ በምዕራብ አውሮፓ ከሚገኙ ቋንቋዎች ነበር። ስለዚህ ለሮማይስጥ ከፍተኛ ተመሳሳይነት አለው። ከ2ኛ አለማዊ ጦርነት በፊት ከኤስፔራንቶ በኋላ በተናጋሪዎች ቁጥር 2ኛው ትልቁ ሰው ሠራሽ ቋንቋ ነበር። ከጦርነቱ በኋላ ስሙ ከ«ኦክሲደንታል» ወደ «ኢንተርሊንግዌ» ተቀየረ። ነገር ግን ሌላ «ኢንተርሊንጉዋ» የተባለ ሰው ሠራሽ ቋንቋ በዚያን ጊዜ ...
2628
54087
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2628
ህንድ
ህንድ፣ በይፋ የህንድ ሪፐብሊክ (ሂንዲ፡ ብሃራት ጋናራጃ)፣ በደቡብ እስያ የሚገኝ አገር ነው። በአካባቢው በሰባተኛ ደረጃ ላይ የምትገኝ፣ በሕዝብ ብዛት ሁለተኛዋ አገር፣ እና በዓለም ላይ በሕዝብ ብዛቷ ዲሞክራሲ ናት። በደቡብ በህንድ ውቅያኖስ፣ በደቡብ ምዕራብ የአረብ ባህር፣ በደቡብ ምስራቅ የቤንጋል የባህር ወሽመጥ የተከበበ ሲሆን በምዕራብ ከፓኪስታን ጋር የመሬት ድንበሮችን ይጋራል። ቻይና, ኔፓል እና ቡታን በሰሜን; እና ባንግላዴሽ እና ምያንማር በምስራቅ። በህንድ ውቅያኖስ ውስጥ ህንድ በስሪ ላንካ እ...
2629
13039
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2629
ፀፓ
ፀ ፁ ፂ ፃ ፄ ፅ ፆ ፀፓ በጥንታዊ አቡጊዳ አልነበረም። በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች አልተገኘም። በሣባ እና ዓረብኛ ግን ተመሳሳይ ፊደል "ዳድ" አለ። በአማርኛ አጻጻፍ ብዙ ጊዜ "ፀፓ" ከ"ጸደይ" (ጸ) ጋራ ሊለዋውጥ ይችላል። ቀድሞ ግን ድምጾቻቸው የተለያዩ ነበሩ። ታሪክ. የፀፓ መነሻ ግልጽ አይደለም። ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ቢታስብም እስካሁን አልተገኝም። ለዚህም ምናልባት ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ "ሰሸር" ነበር። ﺽ (ዓረብኛ "ዳድ")
2634
14588
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2634
«የ1812 መቅድም»
«የ1812 መቅድም» ለኦፔራ ጓድ በፕዮትር ኢልዪች ቻይኮቭስኪ የተጻፈ ሙዚቃ ነው። ፈረንሳዮች በ1804 ዓ.ም. (1812 እ.ኤ.አ.) ወደ ሩሲያ በወረሩበት ወቅት የናፖሊዎን ሠራዊት ድል ስለሆነ ሙዚቃው ለጦርነቱ መታሠቢያ እንዲሆን ተጻፈ። ሙዚቃው በተለይ የሚታወቅበት የመድፍ ትኩስ ቅድም ተከተል በውስጡ ሊሰማ ስለሚችል ነው። አንዳንዴም የሙዚቃ ጓድ ሲያጫውተው በዕውነተኛ መድፍ ነው የሚደረገው። ምንም እንኳን በ1804 (1812) በአሜሪካ እና በእንግሊዝ መካከል ስለ ተዋገው ጦርነት ሙዚቃው አንዳችም ግንኙነ...
2643
11812
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2643
ስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ
የሌላንድ ስታንፎርድ ጁኒየር ዩኒቨርስቲ (Leland Stanford Junior University) (በቀላሉ ስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ ተብሎ የሚታወቅ) በስታንፎርድ ካሊፎርኒያ ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ዩኒቬርሲቴ ነው። በ1884 ዓ.ም. ተከፈተ። "(ይህ ትምህርት ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]"
2645
10518
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2645
የ1773 ዓ.ም. ታላቅ አውሎ ነፋስ
የ1773 ዓ.ም. ታላቅ አውሎ ነፋስ ከሰው ልጅ ታሪክ ሁሉ ታላቁ አውሎ ንፋስ ነበር። ከጥቅምት 2 ቀን 1773 ዓ.ም. (10 October 1780 እ.ኤ.አ). ጀምሮ እስከ ጥቅምት 8 (October 16) ድረስ፣ መውጁ በማርቲኒክና በባርባዶስ ደሴቶች ላይ ሲጎርፍ 22,000 የሚያሕሉ ሰዎች ጠፍተዋል።
2655
55722
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2655
የእንግሊዝ-ዛንዚባር ጦርነት
የእንግሊዝ-ዛንዚባር ጦርነት በእንግሊዝ አገርና በዛንዚባር መካከል በነሐሴ ፳፪ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም. የተደረገ ውግያ ነው። ጦርነቱ በ45 ደቂቃ ውስጥ በመፈጸሙ ከታሪክ መዝገብ ሁሉ አጭሩ ጦርነት ነው። "(ይህ ታሪክ ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]"
2709
18361
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2709
አሞራ
አሞራ መንገድ ጠራጊ ወፍ በተለይ የአውሬ በድን የሚበላ ነው። አሞራዎች በማናቸውም አህጉር ላይ ሲገኙ በአንታርክቲካ ወይም በፓሲፊክ ደሴቶች ላይ ግን አይገኙም። ከአሞሮች ብዙዎቹ ከላባ መላጣ የሆነ ራስ ይኖራቸዋል። ምክንያቱ ባለ-ላባ ራስ በየጊዜ በደም ተቀብቶ ለማጽዳት ያስቸግረው እንደ ነበር ይመስላል። ከዚያ በላይ በወንዝ ውስጥ በቀላሉ ለማጽዳት ያስችለዋል። አሞራዎች በ2 ክፍሎች ይገኛሉ። በአፍሪካ በእስያና በአውሮፓ የሚገኘው አሞራ ወገን ከጭላት፣ ንሥር፣ ጭልፊት፣ ጥምብ አንሣ ጋር በጭላት አስተኔ ...
2720
370395
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2720
ኮሪይኛ
ኮሪይኛ (한국어 / 韓國語 / ሃን ጉክ ኧ) የኮርያ (ስሜንና ደቡብ) መደበኛ ቋንቋ ነው። የኮሪይኛ ፊደል. "ዋና መጣጥፍ፦ ሃንጉል" ተናባቢዎች. 가 (ጋ) 나 (ና) 다 (ዳ) 라 (ራ) (ላ) 마 (ማ) 바 (ባ) 사 (ሳ) 아 (ዓ) (ንጋ) 자 (ጃ) 차 (ቻ) 카 (ካ) 타 (ታ) 파 (ፓ) 하 (ሃ) አናባቢዎች. 아 (ኣ) 야 (ያ) 어 (አ) 여 (የ) 오 (ኦ) 요 (ዮ) 우 (ኡ) 유 (ዩ) 으 (እ) 이 (ኢ) ዘይቤዎች. 안녕! (ኣን ኘንግ!) = ሰላም! 안녕하세요! (ኣን ኘንግ ሃ ሴ ዮ!) = ሰላምታ! 안녕하십니까! (...
2733
23136
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2733
ሌሶቶ
ሌሶቶ (ሶጦኛ፦ /ልሱቱ/) በደቡብ አፍሪቃ የምትገኝ ሀገር ስትሆን ከደቡብ አፍሪካ ጋር ድንበር አላት። ታሪከ. የመጀመሪያዎቹ የሌሶቶ ነዋሪዎች የኮይሳን አዳኞች ሲሆኑ በባንቱ ፍልሰቶች ጊዜ የተለያዩ ባንቱ በሚናገሩ ጎሳዎች ባብዛኛው ተተክተዋል። ሌሶቶ አንድ ሀገር የሆነችው በ1822 እ.ኤ.አ. በሞሹሹ 1ኛ ስር ነው። "(ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]"
2742
18361
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2742
ንጉስ ፋህድ
ፋህድ ቢን አብዱል አዚዝ አል-ሳውድ (አረብኛ:فهد بن عبد العزيز آل سعود) የሳውዲ አረቢያ ንጉስ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ነበሩ። "(ይህ ስለ ሰው ሕይወት የሆነ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]"
2748
55597
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2748
የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ
ኢትዮጵያ ፡ ሰንደቅ ፡ አላማ ፡ በአገሪቱ ፡ ውስጥ ፡ አለ ፣ የኢትዮጵያ ፡ ሰንደቅ ፡ ዓላማ ፡ አረንጓዴ ፤ ቢጫና ፡ ቀይ ፡ እንዲሁም ፡ ሰማያዊ ፡ ኮከብ ፡ ቀለማት ፡ ናቸው ። ምሳሌያቸውም ፡ አረንጓዴው ፡ ተስፋ ፣ ልምላሜና ፡ ሀብት ፤ ብጫው ፣ አበባና ፡ ፍሬ ፤ ቀዩ ፣ መሥዋዕትነትና ፡ ጀግንነት ፡ ሰማያዊ ፡ ኮከብ ፡ የሰዎች ፡ እኩልነትን ፡ የሚያመለክት ፡ ነወ። ታሪክ. የኢትዮጵያ ፡ ስንደቅ ፡ ዓላማ ፡ ኣረንጓዴ ፡ ቢጫና ፡ ቀይ ፡ ነው ። ኣረንጓድዌውም ፡ ደማቅ ፡ ሲሆን ፡ ኣንዳንድ ፡...
2750
10518
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2750
ብሄራዊ አርማ
ብሄራዊ አርማ በመጀመርያ በጋሻ ላይ የተሳለ ምልክት ነበር። ዛሬ አብዛኛው አገር ወይም መንግሥት የራሱን ብሄራዊ አርማ አለው።
2751
319849
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2751
የኢትዮጵያ ብሄራዊ አርማ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ አርማ ዛሬ ባለ 5 ጮራ ቢጫ ኮከብ ነው። ይህ አርማ የተቀየረው ኢህአዴግ ስልጣን ከያዘ በሃላ ነው። ከዚህ በፊት ለረጅም ጊዜ የነበረው ብሄራዊ አርማ ከላይ አረንጓዴ ከማህከል ደግሞ ቢጫ ከታች ደግሞ ቀይ ነበር። በመቀየሩም ብዙው የአገሪቱ ዜጎች ደስተኛ አይደሉም።
2753
55597
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2753
አማርኛ
አማርኛ ፡ የኢትዮጵያ ፡ መደበኛ ፡ ቋንቋ ፡ ነው ። ሴማዊ ፡ ቋንቋዎች ፡ ውስጥ ፡ የሚመደብ ፡ ሲሆን ፡ ካረቢኛ ፡ ቀጥሎ ፡ ሁለተኛ ፡ ብዙ ፡ ተናጋሪዎች ፡ ያሉት ፡ ቋንቋ ፡ ነው ። በአፍሪካ ፡ ከስዋሂሊ ፡ ቀጥሎ ፡ 3ኛውን ፡ ቦታ ፡ የያዘ ፡ ነው(በተናጋሪ ፡ ቁጥር) ። እንዲያውም ፡ 85.6 ፡ ሚሊዮን ፡ ያህል ፡ ተናጋሪዎች ፡ እያሉት ፣ አማርኛ ፡ ከአረብኛ ፡ ቀጥሎ ፡ ትልቁ ፡ ሴማዊ ፡ ቋንቋ ፡ ነው ። የሚጻፈውም ፡ በአማርኛ ፡ ፊደል ፡ ነው ። አማርኛ ፡ ከዓረብኛና ፡ ከዕብራይስጥ ፡ ...
2758
10518
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2758
መዝናኛ
መዝናኛ ተመልካችን ደስ የሚያሰኝ ወይም የሚያዝናና ክዋኔ፣ ድርጊት ወይም ትርዒት ነው። ይህ ሁልጊዜ ለብዙ ተመልካቾች ሳይሆን ለአንዳንድ አይነት ለምሳሌ ለኮምፒውተር መጫወቻ ተመልካቹ አንድያ ብቻ ሊሆን ይችላል። በዚህ ምሳሌ ተመልካች ድግሞ ከመመልከት በላይ በመጫወቻው ውስጥ ይሳተፋል። አንዳንድ አይነቶች:
2764
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2764
1953
1953 አመተ ምኅረት
2769
28
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2769
1952
1952 አመተ ምኅረት
2770
186
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2770
ጋምቢያ
በ"Wikimedia Commons" (የጋራ ፎቶዎች ምንጭ) ስለ የሚገኛኙ ተጨማሪ ፋይሎች አሉ። "(ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]"
2771
56678
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2771
ቶጎ
ቶጎ የምዕራብ አፍሪካ ሀገር ነው። ይፋዊ ብሔራዊ ቋንቋ ፈረንሳይኛ ሲሆን ከ39 ኗሪ ቋንቋዎች በላይ ይገኛሉ። ከነዚህም ሁለቱ ኤዌኛ እና ካቢዬኛ እንደ አገራዊ ልሳናት ዕውቅና ተቀብለዋል። ከኗሪዎቹ 51% ያህል የባህላዊ አረመኔነት ተከታዮች ናቸው፤ 29% ያህል የክርስትና፣ 20% ያሕል የእስልምና አማኞች ናቸው። የባህላዊ ተከታዮቹ ብዙ የእጅ ሥራዎች፣ የጣኦት ምስል፣ ስጋጃ፣ የወገብ ጨርቅ፣ ሌላ ሥነ ጥበብ ይፈጥራሉ። ብሔራዊ መጠጡ ሶዳቢ ወይም የኮኮነት ዘምባባ አረቄ ይባላል። ከሁሉ የተወደደ እስፖርት እ...
2772
10518
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2772
ሞንጎልኛ
ሞንጎልኛ (, Монгол) ከሞንጎሊክ ቋንቋ ቤተሠብ ሁሉ የታወቀውና ለአብዛኛው የሞንጎልያ ኗሪዎች ዋና ቋንቋ እንዲሁም የሞንጎልያ መደበኛ ቋንቋ ነው። ደግሞ በአካባቢው ባሉት የሩሲያና የቻይና አውራጃዎች ውስጥ ሲናገር የሩሲያ ክፍላገር ቡርያትያ እና የቻይና ክፍላገር ውስጣዊ ሞንጎልያ መደበኛ ቋንቋ እሱ ነው። በሞንጎልያ ውስጥ ካሉት ተናጋሪዎች ብዙኃን የሓልሓ ቀበሌኛ ይናገራሉ። በቻይናም ዋናው ቀበሌኛ ቻሃር ይባላል። አንዳንድ ሊቃውንት ሞንጎልኛን ለቱርክ ምናልባትም ለጃፓንኛ ለኮሪይኛም ዝምድና እንዳለው ይ...
2774
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2774
1893
1893 አመተ ምኅረት
2775
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2775
1907
1907 አመተ ምኅረት
2776
14588
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2776
መስከረም ፭
መስከረም ፭ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፭ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፷፩ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስ ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፷ ዕለታት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች. =ልደት= =ዕለተ ሞት= =ዋቢ ምንጮች=
2777
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2777
1805
1805 አመተ ምኅረት
2778
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2778
1862
1862 አመተ ምኅረት
2779
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2779
1982
1982 አመተ ምኅረት
2780
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2780
1947
1947 አመተ ምኅረት
2782
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2782
ጳጉሜ ፮
ጳጉሜ ፮ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር በወንጌላዊው ሉቃስ ስም በተሠየሙት እና በየአራት ዓመቱ በሚደገሙት ሰግር ዓመታት ብቻ የሚውል የዓመቱ የመጨረሻውና ፫፻፷፮ኛው ቀን ሲሆን የክረምት ወቅት ፸፩ኛው ቀን ነው። በቅርብ ዘመናት ጳጉሜ ፮ ከዋለባቸውና ወደፊትም ከሚውልባቸው ሰግር ዓመታት፤ ፲፱፻፷፫፣ ፲፱፻፷፯፣ ፲፱፻፸፩፣ ፲፱፻፸፭፣ ፲፱፻፸፱፣ ፲፱፻፹፫፣ ፲፱፻፹፯፣ ፲፱፻፺፩፣ ፲፱፻፺፭፣ ፲፱፻፺፱፣ ፳፻፫፣ ፳፻፯፣ ፳፻፲፩፣፳፻፲፭እና ፳፻፲፱ ዓመታተ ምሕረት ይቆጠራሉ። ልደት. =ዕለተ ሞት= =ዋቢ ምንጮች=
2783
361549
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2783
መስከረም ፲፬
መስከረም ፲፬ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፲፬ኛው ዕለት እና የክረምት ፹፭ኛ ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፶፪ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስ ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፶፩ ዕለታት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች. =ልደት= =ዕለተ ሞት= =ዋቢ ምንጮች=
2784
447
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2784
መስከረም ፮
መስከረም 6:
2785
23084
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2785
መስከረም ፰
መስከረም ፰ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፰ኛው ቀን ሲሆን የክረምት ወቅት ፸፱ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፫፻፶፰ ቀናት ሲቀሩ፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፶፯ቀናት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች. =ልደት= =ዕለተ ሞት= =ዋቢ ምንጮች=
2787
378927
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2787
ደቡብ ኮርያ
ደቡብ ኮርያ (대한민국 / 大韓民國 / Dae Han Min Guk(ዴ ሐን ሚን ጉግ) / የኮርያ ሬፑብሊክ).በ ምስራቃዊው የእስያ ክፍል እምትገኝ ሀገር ናት። ከሰሜን ኮርያ በስተቀር በየብስ እሚያዋስናት አገር የላትም። ደቡብ ኮሪያ የተባባሪ መንግሥታት አባል ቢሆንም፣ ከአንዱ ሌላ አባል እርሱም ስሜን ኮርያ ዲፕሎማቲክ ተቀባይነት የለውም። ታሪክ. የኮርያ ጦርነት. 1950. 6. 25. ~ 1953. 7. 27. "(ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላ...
2794
56678
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2794
ቡሩንዲ
የቡሪንዲ ሪፕብሊከ (ቀድሞ ኡሩንዲ (urundi) የተባለ ሲሆን) በአፍሪካ ውስጥ የምትግኝ ተንሽ አገር ናት። በሩዋንዳ፥ ታንዛኒያ፥ እና በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ትዋሰናልች። አገሯ ወደብ-የለሽ ብትሆንም ከታንጋንዪካ ሐይቅ ጋር ትዋሰናለች። የቡሩንዲ ዋና ከተማ እስከ ታህሳስ 2011 ዓም ድረስ ቡጁምቡራ ሲሆን ከዚያ ወደ ጊቴጋ ተዛወረ። የሀገሩ የህዝብ ብዛት ወደ 8.7 ሚሊዮን እንደሆነ ይገመታል። የቱዋ፣ ቱትሲና ሁቱ ብሔሮች በቡሩንዲ ለአምስት ምእተ ዓመታት ያህል ኖረዋል። የቱትሲ ሕዝብ ቡሩንዲን በየን...
2800
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2800
1890
1890 አመተ ምኅረት
2802
18361
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2802
ጋን ዪንግ
ጋን ዪንግ (甘英) በ89 ዓ.ም. በቻይና አበጋዝ ባን ቻው ወደ ሮማ የተላከ የቻይና ተልእኮ ተወካይ ነበር። ወደ ጳርቴ ምዕራብ ጠረፍ ከገሰገሱት ከባን ቻው ሳባ ሺህ ጭፍሮች አንዱ ነበር። ጋን ዪንግ ምናልባት እስከ ሮማ ከተማ ድረስ መቸም ባይደርስም፣ በታሪካዊው መዝገብ እንደተመለከተው ከቻይናውያን ሁሉ በጥንት ወደ ምዕራብ የተጓዘው እሱ ሲሆኑ የተቻለውን መረጃ ስብስቦ ተጽፎ ነበር። "ሆው ሀንሹ" በተባለው በቻይና ኋለኛው ሃን ስርወ መንግሥት (17-212 ዓ.ም.) ዜና መዋዕል ታሪክ ዘንድ፦ «በዘጠነኛው ...
2803
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2803
ኅዳር ፲፭
ኅዳር ፲፭ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፸፭ኛ ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፪፻፺፩ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፺ ቀናት ይቀራሉ። ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች. ፲፱፻፶፮ ዓ.ም. ፕሬዚደንት ጆን ኤፍ ኬኔዲን ገድለሃል ተብሎ የተወነጀለው ሊ ሃርቪ ኦዝዋልድ ዳላስ የፖሊስ ዋና መሥሪያ ቤት ውስጥ ዓለም አቀፍ ጋዜጠኞችና ቴሌቪዝን ድርጊቱን ለዓለም እየሰራጩ ሳሉ፤ ጃክ ሩቢ የሚባለው ሰው ኦዝዋልድን በሽጉጥ ገደ...
2804
447
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2804
መስከረም ፳
መስከረም 20 ቀን
2808
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2808
1773
1773 አመተ ምኅረት
2809
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2809
ካቶቪጸ
ካቶቪጸ (Katowice) (ድምጽ: ፣ ደግሞ በጀርመንኛ "ካቶቭትዝ" "Kattowitz" ይባላል) የፖሎኝ ከተማ ነው። ሲሌሲያ በሚባል ታሪካዊ አካባቢ በአገሪቱ ደቡብ በክሎድኒጻ እና በራቫ ወንዞች መካከል ይገኛል። 315,123 ያሕል ሰዎች ይኖሩበታል። የከተማው ከንቲባ ፕዮትር ኡሦክ ናቸው። የከደል ማዕድንና የብረታብረት ሥራ መኻል ነው። ዘመናዊ እና የቆዩ ሕንጻዎችና አንድ ትንሽ የአውሮፕላን ማረፊያ አለው። የከተማነት ሁኔታ በሕግ የተቀበለው በ1857 ዓ.ም. ነበር። ሲሌሲያ ለረጅም ጊዜ የጀርመን ክፍላ...
2816
18361
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2816
ኮርያ
ኮርያ በምሥራቅ እስያ የተገኘ ታሪካዊ አገር ነው። ከ1937 ዓም እስካሁን የኮርያ ልሳነ ምድር በሁለት መንግሥታት ይለያያል፦
2818
58076
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2818
ቴዲ አፍሮ
ቴዲ አፍሮ ("Teddy Afro") ዕውነተኛ ስሙ: ቴዎድሮስ ካሳሁን ሲሆን ከዘመናችን ወጣት ኢትዮጵያውያን ዘፋኞችና አቀንቃኞች ሁሉ እጅግ ዝነኛ ነው። ቴዲ ለጃማይካዊው ሬጌ ኮከብ ቦብ ማርሊ የዘፈነለት የሬጌ ሙዚቃው በዓለም ዙሪያ እንዲታወቅ ያደረገው ሲሆን በተለይ ለኃይሌ ገብረ ሥላሴ ና ለሌላኛው የኦሊምፒክ ጀግና ቀነኒሳ በቀለ በኦሊምፒክስ ካሸነፉ በኋላ ያወጣቸው ወቅታዊ አልቡሞቹ ይበልጥ ታዋቂ አርገውታል። ቴዲ አፍሮን በጣም ታዋቂ ያደረግው 'ያስተሰርያል' የተባለው አልበሙ ሲሆን ስለ ፍቅር ፣ መቻቻል ...
2821
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2821
ሮቤል ተክለማርያም
ሮቤል ተክለማርያም (1966 ዓ.ም. የተወለደ) በ1998 (2006) በዊንተር ኦሊምፒክስ በስካይ ኢትዮጵያን የወከለ ብቸኛና የመጀመሪያ ሰው ከመሆኑም በላይ በዊንተር ኦሊምፒክስ ጨዋታዎች አፍሪካን የወከለ መጀመርያው ስፖርተኛ ነው። ሮቤል በ9 አመቱ ወደ አሜሪካ ቢመጣም አገሩን በጣም ይወዳል። እስከዛሬ ድረስም አማርኛን አቀላጥፎ ይናገራል፡ ሮቤል በጣሊያኑ ኦሊምፒክ በውጭ አገር የሚኖሩት ኢትዮጵያውያን ባደረጉለት ከፍተኛ ማበረታት የአግሩ ባንዲራ ከሌሎች አገሮች ጎን እንዲውለበለብ እንዳስቻለው ተናግሮአል።...
2823
48820
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2823
እሪያ
እሪያ ወይም እፘ (ሮማይስጥ፦ Sus scrofa (ሱስ ስክሮፋ)፣ ግዕዝ፦ ሕንዚር) የዐሣማ ዓይነት የሆነ አውሬ ነው። ለማዳ ዐሣማ (S. scrofa domesticus) ከዚሁ ዝርያ የተገኘ ነው። የሚገኝባቸው አገሮች በማዕከለኛ አውሮጳ፣ በሜዲቴራኔያን አካባቢ፣ በሰሜን አፍሪቃ ተራሮች፣ በእስያ እስከ ኢንዶኔዥያ ድረስ ይገኛል። እሪያ ዛሬ በኢትዮጵያ ባይገኝም በአፍሪቃ ውስጥ የሚኖር የከርከሮ (Phacochoerus africanus) ዘር ነው። በተጨማሪ ታላቅ የጫካ እሪያ (Hylochoerus meinertzhag...
2827
55148
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2827
ማርሽ ተፈሪ
ማርሽ ተፈሪ ከ1923 ዓ.ም. እስከ 1967 ድረስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር ነበር። የግጥሙ ደራሲ ዮፍታሄ ንጉሴ ሲሆን ዜማውን የደረሰው እና ሙዚቃውን ያቀናበረው ኬቮርክ ናልባንዲያን የንጉሡ የሙዚቃ ጓድ መሪ በ1918 ዓ.ም. ነው። (ደግሞ ይዩ፦ አርባ ልጆች) ኢትዮጵያ ሆይ ደስ ይበልሽ በአምላክሽ ኃይል በንጉሥሽ ተባብረዋል አርበኞችሽ አይነካም ከቶ ነጻነትሽ ብርቱ ናቸውና ተራሮችሽ አትፈሪም ከጠላቶችሽ ድል አድራጊው ንጉሳችን ይኑርልን ለማታን ለክብራችን
2840
57934
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2840
ዑዝበክኛ
ዑዝበክኛ (O'zbek tili በላቲን ፊደል, Ўзбек тили በቂርሎስ ፊደል) በቱርክ ቋንቋዎች ቤተሠብ የሆነና የዑዝበክስታን መደበኛ ቋንቋ ነው። 18.5 ሚሊዮን ተናጋሪዎች እነርሱም የዑዝበክ ሕዝብ አሉት። በዚያ ላይ ከፋርስኛ ከዓረብኛና ከሩስኛ ከፍተኛ ተጽእኖ ተቀብሏል። ታሪክ. ቢያንስ ከ600 ወይም ከ700 ዓ.ም. ጀምሮ በማእከለኛ እስያ በድሮ በተገኙ በሶግድያና ባክትርያ እና ቋራዝሚያ አገሮች የሕንዳዊ-ኢራናዊ ተናጋሪዎች በየጥቂቱ የቱርክኛ ተናጋሪዎች ተተኩ። በአካባቢው መጀመርያው የቱርክ ሥርወ ...
2843
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2843
ቤሲክ (BASIC)
በኮምፒውተር ፍርገማ (ፕሮግራሚንግ) ዘርፍ ቤሲክ (BASIC) የሚሰኘው የከፍተኛ ደረጃ ፍርገማ ቋንቋዎችን የሚያዝል ቤተሰብ ነው። የቃሉም ትርጉም 'መሰረታዊ' ወይም 'ቀላል' ቢሆን የተሰየመው ግን ከእንግሊዝኛው Beginner's All-purpose Symbolic Instruction Code አኅጽሮተ ቃል ነበረ። ይህም ማለት "የጀማሪዎች ሙሉ-ምክንያት ምልክታዊ ትምህርታዊ ኮድ" የሚያሕል ነው። ቤሲክ መጀመሪያ በ1963 እ.ኤ.አ. ከኮምፒውተር ዘርፍ ውጭ የሚያጥኑ ተማሪዎች ኮምፒውተሮች ይጠቀሙ ዘንድ ጆን ጆር...
2855
378928
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2855
የኮርያ ጦርነት
የኮርያ ጦርነት በኮርያ ከሰኔ 18 1942 እስከ ኃምሌ 20 1945 የተዋገ ጦርነት ነበር። የኮሪያ ዘማቾች ትውስታ ሬሳ እንኳ አልተማረከብንም”   “አለመማረክ የጀግንነት ጉዳይ አይደለም” በአምስት ዙር ኮርያ ከዘመቱት 6037 ኢትዮጵያውያን መካከል 122ቱ በጦርነቱ ሞተዋል፡፡ አንዳቸውም አልተማረኩም ሳይማረኩ ግዳጃቸውን ፈጽመው ከተመለሱት  350ው የዛሬ 20 ዓመት የኢትዮጵያ ኮርያ ዘማቾች ማህበርን መስርተው ሰሞኑን የዘመቻውን 61ኛ ዓመት አክብረዋል፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ መልካሙ ተክሌ ከአስር አለ...
2867
28232
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2867
ሩሲያ
ሩሲያ (መስኮብኛ፦ Россия /ሮሲያ/) ወይም የሩሲያ ፌዴሬሽን (መስኮብኛ፦ Российская Федерация /ሮሲስካያ ፍየድየራትሲያ/) በአውሮፓ እና እስያ አህጉሮች ውስጥ የምትገኝ አገር ናት። በ17,075,200 ካሬ ኪ.ሜ. ከዓለም በመሬት ስፋት አንደኛ ስትሆን በሕዝብ ብዛትም ከዓለም ስምንተኛ ናት። ሩስያ ከኖርዌ፣ ፊንላንድ፣ ኤስቶኒያ፣ ሌትላንድ (ላቲቪያ)፣ ሊትዌኒያ፣ ፖላንድ፣ ቤላሩስ፣ ዩክሬን፣ ጆርጂያ፣ አዘርባይጃን፣ ካዛኪስታን፣ የቻይና ሕዝባዊ ሬፑብሊክ፣ ሞንጎሊያ እና ሰሜን ኮሪያ ጋር ድንበ...
2907
10518
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2907
ኒው ዮርክ
ኒው ዮርክ በሰሜናዊ-ምስራቅ አሜሪካ የምትገኝ ክፍለ-ሀገር ናት። ከአስራ-ሦስቱ ጥንታዊ ክፍለ-አገራት አንዱም ናት። ሕዝብ. በ1997 የኒው ዮርክ የሕዝብ ብዛት 19,254,630 ሲሆን ከአገሩም 3ኛ ነው። የሕዝብ ብዛቱ በ0.1 ከመቶ ያድጋል።
2923
32152
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2923
የቶሪኖ ከፈን
የቶሪኖ ከፈን ወይም መከፈኛ ጨርቅ የተሰቀለ ሰው ምስል የሚታይበት ጥንታዊ በፍታ ነው። ዛሬ የሚገኘው በቶሪኖ ጣልያ ባለበት ቤተ ክርስትያን በመሆኑ «የቶሪኖ ከፈን» ይባላል። ይሄው በፍታ በመቃብር ውስጥ ሲቆይ ኢየሱስ ክርስቶስን የከፈነው እንደሆነ በሱም ላይ ምስሉ በተአምር እንደተቀረጸ የሚያምኑ ጥቂቶች አይደሉም። ሌሎች ግን የጥርጣሬ ባሕርይ ይዘው ይህን ሳይቀበሉ በሰው ልጅ ሰዓሊነት እንደ ተፈጠረ ባዮች ናቸው። ስለዚህ ከበፍታው የተነሣ ብዙ ክርክሮች ሲደረጉበት ውለዋል። ከሁሉ የሚያስገርመው ዕድሜው ካ...
2942
385502
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2942
ሀዲስ ዓለማየሁ
ደራሲ ዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ (ሃዲስ ኣለማየሁ) ከአባታቸው ከቄስ ዓለማየሁ ሰለሞን እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ደስታ ዓለሙ በደብረ ማርቆስ አውራጃ በጎዛመን ወረዳ በእንጾር ኪዳነ ምኅረት ቀበሌ በጥቅምት ፯ ቀን 1902 ዓ.ም. ተወለዱ። ገና በጨቅላ እድሜያቸው በቤተ ክርስቲያን የሚሰጠውን ትምህርት በቤተሰባቸው አጠገብና በአባታቸው አገር ደብረኤልያስ ሄደው የግእዝ ትምሕርት ቤት ቅኔ ተቀኝተዋል። የቤተክርስቲያን ስርዐታትንና መንፈሳዊ ትምህርትን በጎጃም ገዳማት በደብረ ኤልያስ፣ በደብረ ወርቅና በዲማ ከቀሰሙ በ...
3117
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=3117
ነሐሴ ፲፯
ነሐሴ 17 ቀን: ነጻነት ቀን በሮማንያ፤ ኡምህላንጋ (የሸምበቆ) በዓል በስዋዚላንድ...
3118
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=3118
ነሐሴ ፲፰
ነሐሴ 18 ቀን: የባንዲራ ቀን በላይቤሪያ፤ ብሔራዊ በዓል በዩክራይን፣ ሲዬራ ሌዎን...
3119
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=3119
ነሐሴ ፲፱
ነሐሴ 19 ቀን: ብሔራዊ በዓል በዩሩጓይና በፊልፒንስ...
3120
23084
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=3120
ነሐሴ ፳
ነሐሴ ፳ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፶ ኛው ዕለት ሲሆን የክረምት ወቅት ፶፭ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፲፮ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ዮሐንስ ደግሞ ፲፭ ዕለታት ይቀራሉ። =ታሪካዊ ማስታወሻዎች= =ልደት= =ዕለተ ሞት=
3121
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=3121
ነሐሴ ፳፩
ነሐሴ 21 ቀን: ነጻነት በዓል በሞልዶቫ...
3122
18361
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=3122
ነሐሴ ፳፪
ነሐሴ 22 ቀን: ነጻነት በዓል በሆንግኮንግ...
3123
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=3123
ነሐሴ ፳፫
ነሐሴ 23 ቀን: አብዮት በዓል በስሎቫክያ...
3124
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=3124
ነሐሴ ፳፬
ነሐሴ 24 ቀን: የአቡነ ተክለሃይማኖት በዓለ እረፍታቸው የሚከበርበት ቀን ፤ የድል ቀን በቱርክ (የ 1922 ዱምሉፒናር ድል ለማስታወስ)፤ የቅዱስ ሮዛ በዓል በፔሩ...
3125
23084
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=3125
ነሐሴ ፳፭
ነሐሴ ፳፭ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፶፭ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነሉቃስ ፲፩ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ዮሐንስ ደግሞ ፲ ዕለታት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች. ፲፱፻፵፱ ዓ/ም የቀድሞዋ ማላያ (የአሁኗ ማሌዢያ) ነጻነቷን ከብሪታንያ ተቀዳጀች። ፲፱፻፶፬ ዓ/ም ትሪንዳድ እና ቶባጎ የሚባሉት የካሪቢያ ባሕር ደሴቶች ነጻነታቸውን ከብሪታንያ ተቀዳጁ። ፲፱፻፹፫ ዓ/ም የኪርጊዝስታን ሪፑብሊክ ከሶቪዬት ሕብረት ሥር ነጻ ወጣች። ፲፱፻፹...
3126
35755
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=3126
ነሐሴ ፳፮
ነሐሴ ፳፮ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፶፮ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነሉቃስ ፲ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ዮሐንስ ደግሞ ፱ ዕለታት ይቀራሉ። ታሪካዊ ማስታወሻዎች. ፲፯፻፯ ዓ/ም በአውሮፓ ንጉዛት በረዥምነት አንደኛው ንጉሥ ሉዊ ፲፬ኛ ለ፸፪ ዓመታት በፈረንሳይ ዙፋን ላይ ከተቀመጡ በኋላ በዛሬው ዕለት አረፉ። ፲፱፻፲፭ ዓ/ም በጃፓን ውስጥ በተነሳ የመሬት እንቅጥቅጥ አደጋ በቶክዮ እና ዮኮሃማ ከተሞች እስከ መቶ ሃምሳ ሺህ ሰዎች ሕ...
3127
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=3127
ካሽሚርኛ
ካሽሚርኛ (ካሽሚሪ) የህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሰብ ቋንቋ ሲሆን በተለይ የሚናገርበት በካሽሚር አካባቢ በ 7.1 ሚልዮን ሰዎች ነው። ካሽሚርም ዛሬ በሕንድ በፓኪስታንና በቻይና የተከፋፈለ አውራጃ ነው። ይህ ቋንቋ ዛሬ በአብዛኛው የተጻፈ ቋንቋ ሳይሆን የሕዝብ መነጋገርያ ብቻ ነው። ሆኖም ድሮ ከ9ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ በሻራዳ ጽሕፈት፣ አሁንም በአረብ አልፋቤት ወይም በዴቫናጋሪ ጽሕፈት የተጻፈ አንዳንድ ሥነ ጽሑፍ ይኖራል። በታሪክ ከሁሉ አስቀድሞ የተገኘው የካሽሚርኛ ሰነድ የላለሽቫሪ (እሷም ሴት ገ...
3152
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=3152
1931
1931 አመተ ምኅረት
3153
18361
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=3153
1878
1878 አመተ ምኅረት
3154
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=3154
1831
1831 አመተ ምኅረት
3155
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=3155
1912
1912 አመተ ምኅረት
3156
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=3156
1822
1822 አመተ ምኅረት
3157
385344
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=3157
1983
1983 አመተ ምኅረት
3158
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=3158
1987
1987 አመተ ምኅረት 1980ዎቹ: 1980 1981 1982 1983 1984 1985 1986 1987 1988 1989
3160
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=3160
1978
1978 አመተ ምኅረት
3161
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=3161
1959
1959 አመተ ምኅረት
3162
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=3162
1958
1958 አመተ ምኅረት
3191
58037
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=3191
ጀርመንኛ
ጀርመንኛ የምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ሲሆን ወደ 120 ሚሊዮን የሚጠጋ ሕዝብ እንደሚጠቀምበት ይገመታል። ጀርመንኛ በዋነኝነት የሚነገረው ግን በ ጀርመን፣ ስዊትዘርላንድ እና ኦስትሪያ ሲሆን በአጠቃላይ ግን 38 በሚሆኑ አገሮች ውስጥ ይነገራል። "(ይህ ቋንቋ ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]"
3201
54087
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=3201
ፊልም
ፊልም ተረት ለማሳየት በተንቀሳሳሽ ስዕልና በድምፅ የሚጠቀም ትርዒት ማለት ነው። ፊልሞች በተለመደ ሊታዩ የሚቻል በቴሌቪዥንም ሆነ በሲኒማ ውስጥ ነው። "(ይህ ባሕል ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]"
3208
18361
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=3208
ሶውል
ሶል (서울 특별시 /ሰውዑል/) የደቡብ ኮርያ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 23,000,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 10,287,847 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 37°30′ ሰሜን ኬክሮስ እና 127°00′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ከ26 ዓክልበ. እስከ 467 ዓ.ም. ድረስ «ዊረየሰውንግ» ተብሎ የፐቅቼ መንግሥት መቀመጫ ነበረ። በ«ኮርየው» መንግሥት ዘመን (910-1384 ዓ.ም.) ስሙ «ናምግየውንግ» ሆነ። በቾሰውን መንግሥት (1384 ...
3231
362858
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=3231
ኒጄር
ኒጄር የአፍሪካ አገር ነች። በ"Wikimedia Commons" (የጋራ ፎቶዎች ምንጭ) ስለ የሚገኛኙ ተጨማሪ ፋይሎች አሉ። "(ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]"
3236
35546
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=3236
ማይጨው
ማይጨው (ትግርኛ) በስሜን ኢትዮጵያ ያለች ታሪካዊ ከተማ ናት። ከአዲስ አበባ 665 ኪሎ ሜትር ወደ ስሜን በአዲስ አበባ-መቐለ መንገድ በትግራይ ክልል ደቡባዊ ክፍል ስትገኝ ኬክሮሷና ኬንትሮሷ 12°47′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°32′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ከፍታዋም 2,479 ሜትር ነው። በ1997 ዓ.ም. ከማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ በቀረበው ቁጥር መሠረት የማይጨው ጠቅላላ ሕዝብ ቁጥር 34,379 ሰዎች እንደ ነበር ይገመታል። ከነዚህም 16,702 ወንዶችና 17,222 ሴቶች ነበሩ። በ1984 ብሄራዊ ቆጠራ ...